ቅዱሳት መጻሕፍት
7.46K subscribers
1.36K photos
61 videos
332 files
806 links
በዚህ ቻናል

👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ::
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ::
👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ።

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

@Holy_scriptures
Download Telegram
በብሉይ ኪዳን ከሚገኙት ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አምስተኛው ወንጌል በመባል የሚታወቀው መጽሐፍ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ሀ. መዝሙረ ዳዊት
66%
ለ. ትንቢተ ኢሳይያስ
6%
ሐ. ትንቢተ ኤርምያስ
7%
መ. ኦሪት ዘፍጥረት
6%
ሠ. ትንቢተ ሕዝቅኤል
4👍1
ቅዱሳት መጻሕፍት
#የሮሜ_መልእክት_ጥናት የእግዚአብሔር ፍትሕ (9:19-29) ሐ) ይህ ሁሉ በትንቢት ተነግሯል (9:25-29) በመጀመሪያ ጳውሎስ ሆሴዕ 2:23ን ጠቅሶ፣ እግዚአብሔር አይሁድን ትቶ አሕዛብን እንደሚጠራ ያውጃል፡፡ ቀጥሎ ሆሴዕ 1፡10ን አጣቅሶ፣ እነዚህ አዲስ ሕዝቦች የእግዚአብሔር ሕዝብ እና «የሕያው እግዚአብሔር ልጆች›› ተብለው እንደሚጠሩ ያረጋግጣል:: ኢሳይያስ 10:22-23ን ጠቅሶ፣ አብዛኛው…
#የሮሜ_መልእክት_ጥናት



ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤
³¹ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም።
³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።


ሮሜ 9 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ እንግዲህ ምን እንበል? በእምነት የሆነውን ጽድቅ፣ ለጽድቅ ያልደከሙት አሕዛብ አገኙት፤
³¹ ነገር ግን የጽድቅን ሕግ የተከታተሉት እስራኤል አላገኙትም።
³² ይህ ለምን ሆነ? በእምነት ሳይሆን በሥራ እንደሆነ አድርገው በመቊጠር ስለ ተከታተሉት ነው፤ እነርሱም፣ “በማሰናከያው ድንጋይ” ተሰናከሉ።
³³ ይህም፣ “እነሆ፤ ሰዎችን እንዲደናቀፉ የሚያደርግ ድንጋይ፣ እንዲወድቁ የሚያደርግ ዐለት፣ በጽዮን ላይ አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም” ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።


ሮሜ 9 (ሕያው ቃል)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

³⁰ እንግዲህ ስለዚህ ጉዳይ ምን ማለት ይቻላል? የእግዚአብሔርን ጽድቅ ለማግኘት ምንም ጥረት ያላደረጉት አሕዛብ በእምነታቸው ምክንያት ለመጽደቅ ሲችሉ ፥
³¹ የተመረጡት የእግዚአብሔር ወገን የተባሉት እሥራኤላውያን ግን ፥ እንጸድቃለን ብለው ሕግን ቢጠብቁም ሊጸድቁ አልቻሉም።
³² 'ታዲያ ለምን ይሆን ለመጽደቅ ያልቻሉት?' ቢባል ፥ በእምነት ሳይሆን ሕጉን በመጠበቅና በበጎ ሥራቸው ለመጽደቅ ስለፈለጉ ነው።
³³ ስለዚህም «ተመልከቱ በጽዮን የሚያደናቅፍና የሚያሰናክል ድንጋይ አኖራለሁ ፤ ይህ ድንጋይ ሰዎችን ያደናቅፋቸዋል ፤ ነገር ግን በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ አያፍሩበትም” ተብሎ እንደተጻፈው የእንቅፋት ድንጋይ አደናቀፋቸው።



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5👏1
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ፤”
2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4
ከሚከተሉት በብሉይ ኪዳን ከተጠቀሱት ሁነቶች መካከል ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ጋር የማይያያዘው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
23%
ሀ. ሙሴ በምድረ በዳ የሰቀለው የነሃሱ እባብ
27%
ለ. የኖኅ መርከብ
6%
ሐ. የመስዋዕቱ በግ
45%
መ. መልስ የለም
👍7
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
ገላትያ 3፥13




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍10
Audio
👉ርዕስ፦ የመናኝ ጉዞ
ጸሐፊ፦ ዮሐንስ ቡንያን
🔈ክፍል ሦስት


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2👎1
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።”
ሉቃስ 1፥54-55



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍52
#እራሳችንን_እንመርምር


ይህ ዘመን ባለጠጋ ነው ለሚባለውም፣ አቅም የለውም ተብሎ ለተሰየመውም በገደብ የለሽ ሕይወትና በጭንቀት የሚዘፍቅ ነው። ታዲያ ለዚህ የሰው ልጅ ሁሉ ለሚጋፈጠው ፈተና እንደ ክርስቲያን መፍትሄው ምንድ ነው?


“እንግዲህ በገደብ የለሽ ሕይወት፣ በመጠጥ ብዛትና ስለ ኑሮ በመጨነቅ ልባችሁ እንዳይዝልና ያ ቀን እንደ ወጥመድ ድንገት እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ፤”
        ሉቃስ 21፥34 (አዲሱ መ.ት)




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍61
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ድሀ አደጎችህን ተው፥ እኔም በሕይወት አኖራቸዋለሁ፤ መበለቶችህም በእኔ ይታመኑ።”
ኤርምያስ 49፥11




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍21
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4
ቅይማት.pdf
8.1 MB
👉ርዕስ፦ ቅይማት
በአደባባይ የተፈሩ ሦስት ጥያቄዎች
ጸሐፊ፦ ፊሊፕ ያንሲ
🗣 ትርጉም፦ ግርማዊ


በፊሊፕ ያንሲ "ቅይማት" በሚል ርዕስ በቀረበው መጽሐፍ ሰዎች ለምን መከራ እንደሚደርስባቸው እና በእግዚአብሔር እንደተተው ስለሚሰማቸው ውስብስብ ጥያቄዎች ይዳስሳል። ያንሲ ሦስት ዋና ዋና ጉዳዮችን ያብራራል፦ እግዚአብሔር ፍትሃዊ ያልሆነ አምላክ ነው?፣ ዝም ያለ ነው ወይስ ተደብቋል? በግል ታሪኮች እና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ግንዛቤዎች፣ በጥርጣሬ እና ግራ መጋባት ጊዜ እንኳን አንባቢዎች እምነትን እንዲያገኙ ያበረታታል።



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍71
ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ቀጥታ የእግዚአብሔርን ንግግር ወይም ትእዛዝ ወይም ትምህርት በስፋት የያዘው መጽሐፍ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
31%
ሀ. ዘፍጥረት
14%
ለ. ኢሳይያስ
37%
ሐ. ዘሌዋውያን
4%
መ. መዝሙረ ዳዊት
14%
ሠ. የዮሐንስ ወንጌል
9👍5
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“የእግዚአብሔርንም ሕግ መጽሐፍ አነበቡ፤ ዕዝራም እግዚአብሔርን ማወቅ ያስተምርና ያስታውቅ ነበር፥ ሕዝቡም የሚነበበውን ያስተውሉ ነበር።”
ነሀምያ 8፥8




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍53
#እንወያይ

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዘመናችን ላይ ያሉ ነገሮች በቅዱሳት መጻሕፍት መነጽር ለመርመር እና ፈትሾ እውነታውን ለመያዝ፣ በያዝነውም እውነት ለመኖር #እንወያይ የሚል ፕሮግራም ከዛሬ ጀምሮ እንጀምራለን። በዚህ ቻናል በሚለጠፉ የመወያያ ርዕሶች ሁላችሁም ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት ያደረገ ውይይት እናደርጋለን። አሳባችሁን በነጻነት እና በጨዋነት ግለጹ። መሰዳደብ እና አላስፈላጊ ዘለፋ የተከለከለ ነው።


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍14
ቅዱሳት መጻሕፍት
#እንወያይ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዘመናችን ላይ ያሉ ነገሮች በቅዱሳት መጻሕፍት መነጽር ለመርመር እና ፈትሾ እውነታውን ለመያዝ፣ በያዝነውም እውነት ለመኖር #እንወያይ የሚል ፕሮግራም ከዛሬ ጀምሮ እንጀምራለን። በዚህ ቻናል በሚለጠፉ የመወያያ ርዕሶች ሁላችሁም ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት ያደረገ ውይይት እናደርጋለን። አሳባችሁን በነጻነት እና በጨዋነት ግለጹ። መሰዳደብ እና አላስፈላጊ ዘለፋ የተከለከለ…
#እንወያይ


መቼስ አንዳንዶቻችን ከልጅነት ጀምሮ አልያም አደግ ብለን "ቤተክርስቲያን" እንሄዳለን። ይባስ ብሎ ደግሞ በአሁን ዘመን "ቤተክርስቲያን" ቀይረን ሌላ "ቤተክርስቲያን" እየሄድን ያለን፣ "ቤተክርስቲያን ተክለናል" ብለን የምንኖርም አንጠፋም። እናላችሁ እየሄድን ያለንበት ቦታ ወይም ሕብረት በእርግጥ "ቤተክርስቲያን" ነው ወይስ ሌላ? ቅዱሳት መጻሕፍት አንድ ሕብረት ወይም ስብስብ "ቤተክርስቲያን" ነው የሚሉት መቼ ነው? ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር "ቤተክርስቲያን" ለመሆን ወይም ለመባል መስፈርቱስ ምንድነው? "ቤተክርስቲያን" ያልሆነ ሕብረት እየሄድን ዘመናችንን የፈጀን ቢሆንስ?🤔 እስቲ በዚህ አሳብ ላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን (መጽሐፍ ቅዱስን) መሠረት አድርገን እንወያይ።




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍7
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“እንዲሁ ደግሞ እናንተ መንፈሳዊ ስጦታን በብርቱ የምትፈልጉ ከሆናችሁ ቤተ ክርስቲያንን ለማነጽ እንዲበዛላችሁ ፈልጉ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 14፥12




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍51
ቅዱሳት መጻሕፍት
ለውይይት እንዲያመቸን የሚከተሉትን መጠይቆች ይሙሉ።
አብዛኛው የቻናላችን ቤተሰቦች የምሄድባት "ቤተክርስቲያን" እውነተኛ እንደሆነች በጣም እርግጠኛ ነኝ ብላችሁ መልሳችኋል ግን እንዴት እርግጠኛ እንደሆናችሁ አጫውቱን
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
         🌼  የዕለቱ ጥቅስ  🌼
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ክፉ ለማድረግ የሚያስብ ተንኰለኛ ይባላል።”
ምሳሌ 24፥8




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6