የመከራ ወይም የፈተና ጊዜ ከሌሎች ጊዜያት ለየት የሚሉት ምን ማድረግ እንዳለብን እና እንደሌለብን ለማወቅ ግራ መጋባታችን ነው። ለዚህ ደግሞ መፍትሄው በልግስና ከሚሰጠው ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብን መለመን ነው።
“ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።”
ያዕቆብ 1፥5
“If you need wisdom—if you want to know what God wants you to do—ask him, and he will gladly tell you. He will not resent your asking.”
Jam 1:5 (NLT)
"If you don't know what you're doing, pray to the Father. He loves to help. You'll get his help, and won't be condescended to when you ask for it."
James 1:5 (The Message )
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

👍4❤1
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“ልጄ ሆይ፤ ትክክለኛ ፍርድንና አስተውሎ መለየትን ጠብቅ፤ እነዚህ ከእይታህ አይራቁ፤”
ምሳሌ 3፥21 (አዲሱ መ.ት)

👍2❤1
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“ዳዊትም ሳኦል ክፉን እንዳሰበበት አወቀ፤ ካሁኑን አብያታርንም፦ ኤፉዱን ወደዚህ አምጣ አለው።”
1ኛ ሳሙኤል 23፥9

❤3👍1
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“ከዚህም በኋላ ከእነርሱ ለሁለቱ ወደ ባላገር ሲሄዱ በመንገድ በሌላ መልክ ተገለጠ፤”
ማርቆስ 16፥12

❤1👍1
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ትክክለኛው መንገድ ምንድነው?
የቅዱስ ቃሉን ትርጉም መወሰን አማኝ በዚህ ሕይወት ካሉት እጅግ ጠቃሚ ተግባራት መካከል አንደኛው ነው። እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን የግድ እንድናነብ አይነግረንም። እኛ የግድ ማጥናትና ባግባቡ መያዝ አለብን (2 ጢሞቴዎስ 2፡15)። ቅዱሳን መጻሕፍትን ማጥናት ከባድ ሥራ ነው። ቅዱስ ቃሉን በግልብ ወይም አጭር ቅኝት መመልከት አንዳንዴ በጣም የተሳሳተ ድምዳሜ ያመጣል። ስለዚህ፣ የቅዱስ ቃሉን ትክክለኛ ፍቺ ለመወሰን በርካታ መርሖዎችን መረዳት ወሳኝ ነው።
#አንደኛ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ የግድ መጸለይና መንፈስ ቅዱስን መጠየቅ አለበት፣ መረዳትን እንዲሰጠው፣ ይህ አንደኛው ተግባሩ ስለሆነ። “ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል” (ዮሐንስ 16፡13)። መንፈስ ቅዱስ፣ ሐዋርያት አዲስ ኪዳንን ሲጽፉ እንደመራቸው ሁሉ፣ ቅዱስ ቃሉን አንድንረዳ ይመራናል። አስታውሱ፣ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር መጽሐፍ ነው፣ እናም ምን ማለት አንደሆነ ልንጠይቀው ያስፈልጋል። ክርስቲያን ከሆናችሁ፣ የቅዱስ ቃሉ ደራሲ —መንፈስ ቅዱስ—በውስጣችሁ ያድራል፣ እናም እሱ የጻፈውን እንድትረዱለት ይሻል።
#ሁለተኛ፣ የቅዱስ ቃሉን ቁጥሮች የከበቡትን መዘን ልናወጣና የቁጥሩን ፍች ከዐውደ-ጽሑፉ ውጭ ለመወሰን መሞከር አይገባንም። በዙሪያው ያሉትን ቁጥሮችና ምዕራፎች ዘወትር ማንበብ አለብን ዐውደ-ጽሑፉን ለመገንዘብ። ሁሉም ቅዱስ ቃል ከእግዚአብሔር ሲመጣ (2 ጢሞቴዎስ 3:16፤ 2 ጴጥሮስ 1:21)፣ እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እሱን ይጽፉት ዘንድ። እነዚህ ሰዎች በአእምሯቸው ጭብጥ አለ፣ ለመጻፍም ዓላማ አላቸው፣ እንዲሁም የተወሰነ ጉዳይ የሚያስተላልፉት። የምናጠናውን የመጽሐፍ ቅዱስን መጽሐፍ ዳራ ማንበብ ይኖርብናል፣ ማን እንደ ጻፈው፣ ለማን እንደ ተጻፈ፣ መቼ እንደ ተጻፈ፣ እና ለምን እንደተጻፈ ለመረዳት። ደግሞም፣ ጽሑፉ ለራሱ እንዲናገር በመፍቀድ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። አንዳንዴ ሰዎች የገዛ ራሳቸውን ፍች ከቃሉ ጋር ያያይዛሉ፣ ራሳቸው የሚፈልጉትን ትርጓሜ ለማግኘት።
#ሦስተኛ፣ እኛ ባጠቃላይ ነጻ ለመሆን መሞከር አይኖርብንም፣ በእኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ። ከሌሎች፣ ቅዱስ ቃሉን ለረዥም ጊዜ ካጠኑት ሰዎች በኩል መረዳትን ልናገኝ አንችልም ብሎ ማሰብ ትዕቢተኝነት ነው። አንዳንድ ሰዎች በስሕተት መጽሐፍ ቅዱስን የሚቀርቡት በመንፈስ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው የምንጠጋው በሚል ሐሳብ ሁሉንም የተሸሸጉ የቅዱስ ቃሉን እውነቶች የደረሱበት ይመስላቸዋል። ክርስቶስ፣ መንፈስ ቅዱስን በመስጠት፣ ለሰዎች መንፈሳዊ ስጦታ ይሰጣቸዋል፣ ለክርስቶስ አካል። ከእነዚህ መንፈሳዊ ስጦታዎች አንደኛው ማስተማር ነው (ኤፌሶን 4:11-12፤ 1 ቆሮንቶስ 12:28)። እነዚህ መምህራን የተሰጡን በጌታ ነው፣ ቅዱስ ቃሉን በትክክል እንድንገነዘብና እንድንታዘዝ እንዲረዱን። ዘወትር ከሌሎች አማኞች ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት ብልህነት ነው፣ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ለመረዳትና ለመተግበር እርስ በርስ ለመደጋገፍ።
ስለዚህ፣ በማጠቃለያ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ተገቢ የሆነው መንገድ ምንድነው? አንደኛ፣ በጸሎትና በትሕትና፣ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ልንታመን ይገባል፣ መረዳትን አንዲሰጠን። ሁለተኛ፣ ዘወትር ቅዱስ ቃሉን ማጥናት ያለብን በዐውደ-ጽሑፉ አኳያ ነው፣ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ እንደሚገልጽ በመገንዘብ። ሦስተኛ፣ የሌሎችን ክርስቲያኖች ጥረት ልናከብር ይገባል፣ ያለፉትንም ሆነ ያሁኖቹን፣ እነሱም የመጽሐፍ ቅዱስን ተገቢ የሆነ የአጠናን ዘዴ ያመላከቱትን። አስታውሱ፣ እግዚአብሔር የመጽሐፍ ቅዱስ ደራሲ ነው፣ እናም እሱ አንድንገነዘበው ይፈልጋል።
ምንጭ፦ www.gotquestions.org

👍3
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“እንደዚህ ከእምነት የሆኑት ካመነው ከአብርሃም ጋር ይባረካሉ።”
ገላትያ 3፥9

❤5👍2
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤”
ፊልጵስዩስ 2፥12

❤4👍2
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“እግዚአብሔርም ደግሞ በሴሎ ተገለጠ፤ እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለሳሙኤል በሴሎ ይገለጥ ነበር። የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰ።”
1ኛ ሳሙኤል 3፥21

❤2👍2
#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።
⁴³ ነገር ግን በሰው ሁሉ ፍርሀት ሆነ፤ በሐዋርያትም እጅ ብዙ ድንቅና ምልክት ተደረገ።
⁴⁴ ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤
⁴⁵ ያላቸውንም ሁሉ አንድነት አደረጉ። መሬታቸውንና ጥሪታቸውንም እየሸጡ፥ ማንኛውም እንደሚፈልግ ለሁሉ ያካፍሉት ነበር።
⁴⁶ በየቀኑም በአንድ ልብ ሆነው በመቅደስ እየተጉ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ፥ በደስታና በጥሩ ልብ ምግባቸውን ይመገቡ ነበር፤
⁴⁷ እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።

❤5
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“አቤቱ፥ ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትቅረብ፤ እንደ ቃልህም አስተዋይ አድርገኝ።”
መዝሙር 119፥169

❤4👍1
#የሮሜ_መልእክት_ጥናት
ሮሜ 9፥6-13
ጳውሎስ ከሚያስደስተው ከምዕራፍ 8 ኀዘን ወደ ተሞላው ወደ ምዕራፍ 9 መራመዱ ግልጽ ነው፡፡ ክርስቶስን ሲያይ ተደሰተ፤ የጠፉትን እስራኤላውያንን ሲያይ ደግሞ አለቀሰ፡፡ እንደ ሙሴ (ዘጸ. 32:30-35) ስለ እስራኤል መዳን ራሱ የተረገመ ይሆን ዘንድ ፈቃደኛ ነበር:: ይሄ ጳውሎስ ምን ዓይነት ሰው ነው? ስላልዳኑት ከመንግሥተ ሰማይ መጉደልን እንኳ መረጠ (9፡3)፤ ስለጠፉትም ሲል ሲዖል መውረድን ፈቀደ፡፡
ጭብጡ እግዚአብሔር እስራኤልን የመምረጡ ጉዳይ ሲሆን፣ በመጀመሪያ የዳሰሰው የመመረጣቸውን በረከት ነው (ቁ. 4-5)። እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ልጆቹ አድርጎ መርጦአቸዋል (ዘጸ. 4:22-23)። በመገናኛ ድንኳንና በቤተ መቅደስ ክብሩን አሳይቶአቸዋል (ዘጸ. 40:34-38፣ 1ኛ ነገ. 8:10-11):: ሙሴ በሲና ተራራ ላይ ያየው ክብር በእስራኤል መካከል ኖረ (ዘጸ. 24:16-17):: እግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን ለእስራኤል ሰጠ፣ በመጀመሪያ ለአብርሃም፣ ከዚያም ተጨማሪ ቃል ኪዳኖችን ለሙሴና ለዳዊት ሰጠ፡፡ ፖለቲካዊ፤ ማኅበራዊና ሃይማኖታዊ ሕይወት የሚያስተዳድር ሕግ የሰጣቸው ሲሆን፣ በታዘዙት መሠረት እንደሚባርካቸው ዋስትና ነበራቸው፡፡ በመገናኛው ድንኳንና በቤተ መቅደስ እንዲያገለግሉት «የእግዚአብሔርን አገልግሎት» ሰጣቸው፡፡ የተስፋ ቃልንና አባቶችን ሰጣቸው፡፡ የዚህ ሁሉ በረከት ዓላማ ኢየሱስ ክርስቶስ በእነርሱ በኩል ወደ ዓለም እንዲመጣ ነው:: (ቁ. 5 ኢየሱስ አምላክ መሆኑን እንደሚያስረግጥ አስታውሉ፡፡) እነዚህ ሁሉ በረከቶች ለእስራኤል በነፃ የተሰጡ ሲሆን፣ ለሌሎች አሕዛብ ግን አልተሰጡም ነበር፡፡
እነዚህ ሁሉ በረከቶች ቢኖሩም እስራኤል ግን አልተሳካላትም፡፡ መሢሑ በመጣ ጊዜ እስራኤላውያን ገፉት፣ ሰቀሉትም፡፡ ጳውሎስ ራሱ አሳዳጅ ስለነበረ፣ ይህን ከእርሱ በተሻለ መልኩ የሚያውቅ አይኖርም፡፡ የእስራኤል መውደቅ የእግዚአብሔርን ቃል ይሽራልን? መልሱ «በፍጹም! የሚል ነው:: ሰዎች በቃሉ ላይ የፈለጋቸውን ቢያደርጉም፣ እግዚአብሔር ግን ታማኝ ነው»፡፡ በዚህ ስፍራ ጳውሎስ የእስራኤልን የመመረጥ ምክንያት ያብራራል፡፡
ሀ) በሥጋ የዘር ሐረግ አልነበረም (9:6-10)
በሮሜ 2፡25-29 እንዳየነው፣ በሥጋ የአብርሃም ዘር በሆኑና በመንፈስ የአብርሃም ልጆች በሆኑት መካከል ልዩነት እንዳለ አይተናል፡፡ አብርሃም ሁለት ልጆች ነበሩት፣ እስማኤልና (ከአጋር) ይስሐቅ (ከሣራ)፡፡ እስማኤል የበኩር ልጅ ስለሆነ፣ መመረጥ ነበረበት፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር የመረጠው ይስሐቅን ነበረ፡፡ ይስሐቅና ርብቃ ዔሣውና ያዕቆብ የተባሉ ሁለት መንትያ ልጆች ነበሯት፡፡ የመጀመሪያ ልጅ በመሆኑ ዔሣው መመረጥ ሲገባው ፣ እግዚአብሔር የመረጠው ግን ያዕቆብን ነበረ፡፡ በተለይ ዔሣውና ያዕቆብ እንደ ይስሐቅና እስማኤል የተወለዱት ከሁለት እናቶች ሳይሆን፣ የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ነበሩ፡፡ የእግዚአብሔር ምርጫ በሚታይ ነገር ላይ የተመሠረተ አይደለም፡፡ ስለዚህ የአብርሃም የሥጋ ዘር የሆኑት እስራኤላውያን የእግዚአብሐርን ቃል ቢገፉ፣ የእግዚአብሔርን ምርጫ ከንቱ አያደርገውም፡፡
ለ) በሰው ጥረት አይደለም (9:11-13)
ሕፃናቱ ከመወለዳቸው አስቀድሞ እግዚአብሔር ያዕቆብን መረጠ፡፡ ልጆቹ በጎ ወይም ክፉ አላደረጉም፣ የእግዚአብሔር ምርጫ በባሕርያቸው ወይም በፀባያቸው ላይ የተመረኮዘ አልነበረም:: ቁጥር 13 ከሚልክያስ 1:2-3 የተወሰደ ሲሆን፣ የሚያወሳውም ስለ እስራኤልና ስለ ኤዶም ነው እንጂ ስለ ኃጢአተኛ ግለሰቦች አይደለም:: ዮሐ. 3:16 እንደሚያመለክተው እርሱ ኃጢአተኞችን ይወዳል፡፡ ምንባቡ የሚናገረው ስለ አንድ አገር መመረጥ እንጂ ስለ ግለሰቦች አይደለም፡፡ እግዚአብሔር እስራኤልን የመረጠው በሰው ጥረት ላይ ተመሥርቶ ስላልነበረ፣ አለመታዘዛቸው የእግዚአብሔርን የምርጫ ዓላማ ከንቱ አያደርገውም፡፡ ሕዝቡ ታማኞች ባይሆኑም እንኳ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፡፡
ይቀጥላል...
ምንጭ፦ ዋረን ደብልዩ ዌርዝ ቢ፤ ተስማማ፤ ገጽ 94-96

❤2👍1👏1
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤”
ሮሜ 14፥7

❤4
#ከተማ_ወይም_ቦታ_በቅዱሳት_መጻሕፍት
#ተሰሎንቄ፤ ሐዋርያው ጳውሎስ በ2ኛ የስብከት ጕዞው ከሲላስና ከጢሞቴዎስ ጋር ወደ ተሰሎንቄ ሄደ። ከተማይቱ በግሪክ አገር የመቄዶንያ አውራጃ ዋና ከተማና ታላቅ ወደብ ስትሆን፥ ወደ ምሥራቅ በሚወስደው በታላቁ የሮም መንገድ ላይ ትገኝ ነበር። ጳውሎስ በፊልጵስዩስ ከተማ ስደት ከደረሰበት በኋላ ወደ ተሰሎንቄ ደረሰ፤ እዚያም 3 ሳምንት ያህል አስተማረ፤ ሐ.ሥ. 17፥1-10፤ 1ተሰ. 2፥2።
ምንጭ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፤ ገጽ 121

👍4
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስንት ጊዜ ሐዋርያዊ ጉዞ አደረገ ተብሎ ይታመናል!
Anonymous Quiz
8%
ሀ. ሁለት
26%
ለ. አራት
18%
ሐ. ሰባት
37%
መ. ሶስት
9%
ሠ. አምስት
2%
ረ. አንድ
👍8
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“እኔም፦ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፤ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደስህ ደግሞ እመለከታለሁ አልሁ።”
ዮናስ 2፥5
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“እኔም፦ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፤ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደስህ ደግሞ እመለከታለሁ አልሁ።”
ዮናስ 2፥5
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤2👍1
ይህ የመዝሙር 23 ክፍል ምን ማለት እንደሆነ ሁልጊዜ አስብ ነበር። "ራሴን በዘይት ይቀባል" እግዚአብሔር የመዝሙረኛውን ጤና ይጠብቅለት ዘንድ ምሳሌያዊ አነጋገር መስሎኝ ነበር። ይህን ንጽጽር አላውቅም ነበር።
በጎች ጭንቅላታቸውን ተጠቅተው ሊሞቱ ይችላሉ። በአፍንጫቸው እንቁላሎች በመጣል በጎችን ማሰቃየት የሚወዱ አስፈሪ ትናንሽ ዝንቦች ወደ ትል ተለውጠው በጎቹን ጭንቅላታቸውን በመምታት አንዳንዴም ለሞት ይዳርጋሉ። ጆሮዎቻቸው እና ዓይኖቻቸውም በነፍሳትን ለመጠቃት የተጋለጡ ናቸው። ስለዚህ እረኛው ራሳቸውን በሙሉ በዘይት ይቀባሉ፤ ከዚያም ሰላም አለ። ያ ዘይት በጎቹን ሊያጠፋ ከሚሞክር ክፉ ነገር ይከላከላል።
በአእምሮ የምትሰቃይበት ጊዜ አለህ? አስጨናቂ ሀሳቦች ወደ አእምሮዎ ደጋግመው ይወርራሉ? ራስህን በዘይት እንዲቀባ እግዚአብሔርን ጠይቀህ ታውቃለህ? እሱ ማለቂያ የሌለው አቅርቦት አለው! የእሱ ዘይት፣ ዛሬ እና ሁል ጊዜ ልብህን፣ አእምሮህን እና አይንህን በእሱ ላይ እንድታስተካክል እና እንዲረዳህ ያደርጋል። በሸለቆው ውስጥ ሰላም አለ! ጽዋህ በበረከት ይፍሰስ ዘንድ ቸሩ አባታችን ዛሬ ራስህን በዘይት ይቀባል! እግዚአብሔር መልካም ነው ታማኝም ነው!!" አሜን ኢየሱስ ይወድሃል እኔም እወድሃለሁ በርታ!
ምንጭ፦ ከፌስቡክ መንደር (Watchman Nee)

❤14👍2
' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

❤4👍3