➽ስለ መውሊድ አራቱ አኢማዎች ምን ብለዋል???
ኢማሙ አህመድ፣ኢማሙ ሻፊ ዒይ፣ኢማሙ ማሊክእና አቡ ኸኒፋ
💫 ኢማሙ አህመድ
ምንም አለሉም።
💫 ኢማሙ ማሊክ
ምንም አላሉም።
💫 ኢማሙ ሻፊዒይ
ምንም አላሉም።
💫 አቡ ኸኒፋ
ምንም አላሉም።
አራቱ አኢማዎች ስለ መውሊድ ምንም አላሉም።
ምክንያቱም
👇
👉በዘመናቸው መውሊድ አልነበረም።።
💫ነብዩ ሰ ዐ ወ አላዘዙበትም።
💫ሰሓባዎች አላከበሩትም።
💫ታቢዒዮች አላከበሩትም።
💫የታቢዒዮች ተከታይ አላከበሩትም።
💫አራቱም አኢማዎች አያውቁትም።
ታድያ
ከየት መጣ❓ማን ጀመረው ❓ መቼ ጀመረው ❓
ለምን ጀመረው ❓
በበላችጭነት ከተመሰከረላቸው ክፍለ ዘመናት በኋላ
ዘግይተው የመጡ "ዑበይዲዩን"ወይም "ፋጢሚዩን"
የሚበሉት የፈጠሩት አዲስ ፈጠራ ነው።
ለዚህም ፈጠራ ምክንያታቸው
"ክርስቲያኖች የዒሳን ልደት ሲያከብሩ እኛ የረሱል ሰ ዐ ወ
ልደት እንዴት አናከብርም?" በሚል ነበር
#እስልምና_ደሞ_በቁርአንና_በሐዲስ_ድንጋጌ
የሚመራ እምነት እንጂ በሰዎች ራዕይ የሚመራ ተቋም አይደለም።።።

👍1
#ታላቁ_ሸይኽ_ኢብኑ_ባዝ_አላህ_ይዘንላቸው_ስለ_መውልድ_ የሚከተለውን ይላሉ
➽የሱና ሰዎች (አህሉ ሱና) መልዕክተኛው ❴ሰ ዐ ወ❵ ከአላህ
ቀጥሎ ከማንም በላይ የተወደዱ እንደሆኑ ያምናሉ።አህሉ ሱናዎች ዘንድ ከማንም በላይ ተወዳጁ አላህ ነው ።በመቀጠል እነሱ ዘንድ ተወዳጁ ነብዩ ❴ሰ ዐ ወ❵ ናቸው።
ከነፍሳቸው፣ከገንዘባቸው፣ከልጆቻቸው፣እንድሁም ከወላጆቻቸው በላይ አስበልጠው ይወዷቸዋል በመቀጠልም ነብያቶችን ያስከትላሉ እኛም በዚህ እምነት ላይ ነን የእነሱን መንገድ እንከተላለን።ከአላህ ቀጥሎ ከማንም በላይ እርሳቸውን እንደምወድ አላህ ምስክር ነው።ከነፍሶቻችን፣ከገንዘቦቻችን፣ከልጆቻችን እንድሁም ከወላጆቻችን በላይ እርሳቸውን አስበልጠን እንደምወድ አላህ ምስክር ነው!!!!!!!
➦በአላህ ይሁንብህ መውልዲን ደንግገውልን በሆነ ኖሮ እኛም እንሰራው ነበር።ወደርሱም እንጣረ ነበር በአላህ ይሁንብን መውልዲን ደንግገውልን በሆና ኖሮ ወደ እርሱ በተጣራን ነበር( እሱን በማክበር ላይ ባዘዝን ነበር)ስለ እርሱም ብዙ ነገሮችን በፃፊን ነበር ነገር ግን አልደነገጉልንም ።አልተገበሩትም ሶሃባዎችም አለከበሩትም።ነገር ግን አሁን አሁን ከመውሊድ የሚከለክል የሚያስጠነቅቅ ሰው የሰዎች ጠላት ተደርጎ ተቆጥሯል።
✔️አላህ ሱናን አስወድዶ አዳዲስ ተግባሮችን ❪ብዳዓን❫ የምንርቅ ያድርገን አሚን!!!!!!

Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ﴾
“ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ሐዋርያትና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ፡፡ ያልታዘዙትን ይፈፅማሉ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የሰና-ፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Islamic post
⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾
“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1844
@islamic_post17

መውሊድን ማክበር ዒባዳ ነውን❓❗
መልሱ "ኣዎ" ከሆነ:-
ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
🔸( "ማንኛውም የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ባልደረቦች ያልሰሩትን ዒባዳ አትስሩ እነሱ ከኋላ የሚመጡ ሰዎች ይስሩት ብለው የተውት ነገር ምንም የለም!") ብለዋል።
🔸መውሊድ ዒባዳ አይደለም ከተባለ ደግሞ፥ ዒባዳ ያልሆነ ነገር ወደ አላህ ሊያቃርብ ምንዳን ሊያሰጥ አይችልም! ስለዚህ አክባሪዎች ስራቸው ከንቱ ልፋትና ሞኝነት ነው!
🔸ወገኖቼ ሆይ፥ ዲን በስሜትና በእልህ አይደለም ስንትና ስንት በዲኑ የተደነገጉ ነገሮችን ትታችሁ ያልተደነገገውን አትስሩ ከነቢዩ ጋር ትጣላላችሁ!
⭕የብዙ መውሊድ አክባሪዎች ሁኔታ ሲታይ ምናልባትም መውሊድ በዲኑ ተደንግጎ ቢሆን አያከብሩትም ነበር!
🔖እኔ ነቢዬን የምወደው ሱናቸውን በመከተል እንጂ ዲናቸው ላይ አዲስን ነገር በመለጠፍ አይደለም❗
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
12/31439 ዓ. ሂ

👍2
Forwarded from Islamic post
ረሱልን🤎 መታዘዝ በዱንያም
በአኼራም ስኬትን ያመጣል!❤️
🤩
በአኼራም ስኬትን ያመጣል!❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወጣቶች ሆይ! የክብርና የንጽህና ባለቤቶች ሁኑ (ስለ ዝሙት አስከፊነት እና መጠበቂያ መንገዶች)
የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እና ወጣት ወንድሞችና እህቶች! ዛሬ ለአፍታም ቢሆን ነፍሳችንን ልናነቃቅበት የሚገባውን፣ የዘመናችንን ወጣቶች ፈተና የሆነውን እና የሰውን ልጅ ክብር የሚያዋርደውን የዝሙትን አስከፊነት እና ከእርሱ ለመጠበቅ የሚረዱንን መንገዶች እንነጋገራለን።
1. ዝሙት፡- አደገኛ ወንጀል እና አጥፊ ጎዳና
እስልምና ዝሙትን በጥብቅ ያወገዘውና ከትላልቅ ወንጀሎች (ከሺርክ እና ከግድያ ቀጥሎ) በክፉ ጎኑ የሰለፈው ድርጊት ነው። አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
2. ከዝሙት መጠበቂያ ወርቃማ መንገዶች
ወጣትነት የኃይል እና የስሜት ወቅት ነው። በዚህ ሰዓት ከዝሙት ራሱን መጠበቅ የሚቻለው፦
አላህን መፍራት (ተቅዋ)፦ በግልፅም ይሁን በምስጢር አላህ እንደሚመለከተን ማወቅ።
እይታን መጠበቅ፦ የአይን ዝሙት የልብ ዝሙትን ያስከትላልና እይታን ከሐራም መሰብሰብ።
ጾምን ማዘውተር፦ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አቅም ለሌለው ወጣት ጾምን መርጠውለታል፤ ጾም የስሜትን ሃይል ይሰብራል።
መልካም ጓደኛን መምረጥ፦ ከንጹህ እና አላህን ከሚፈሩ ወጣቶች ጋር መቆየት።
3. አንድ ድንቅ እና አስተማሪ ታሪክ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መጥቶ፦ «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ዝሙትን እንድሰራ ፍቀድልኝ» አላቸው። (በወቅቱ የስሜቱ ኃይል አሸንፎት ነበር)። በዙሪያው የነበሩት ሰቦች ሊቀጡትና ሊጮሁበት ሲሉ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ግን በቁጣ ሳይሆን በርህራሄ ወደሳቸው እንዲጠጋ አደረጉና እንዲህ ብለው ጠየቁት፦
«እናትህ እንዲመነዘርባት ትወዳለህን?» ወጣቱ፦ «አልወድም፤ ለአላህ ሲል መስዋዕት ሁንላት!» አለ።
ነቢዩም፦ «ሌሎችም ሰዎች በእናቶቻቸው ላይ እንዲሰራበት አይወዱም» አሉት። እንደዚሁም እህቱ ላይ፣ አክስቱ ላይ እና ሴት ዘመዶቹ ላይ እንዲፈጸምበት እንደሚፈልግ በተከታታይ ጠየቁት፤ ወጣቱ በሁሉም ላይ «አልወድም» አለ። በመጨረሻም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እጃቸውን በዙሪያው ጭነው እንዲህ ብለው ዱዓ አደረጉለት፦ «አላህ ሆይ! ልቡን አፅዳ፤ ወንጀሉንም ማርለት፤ ስጋውንም (ከሰብእና ውጪ ከሆኑ ጸያፍ ድርጊቶች) ጠብቅለት።» ከዚያ ቀን ጀምሮ በዚያ ወጣት ዘንድ ከዝሙት የሚጠየፍ ማንም አልነበረም።
መልዕክታችን ለአንተ/ቺ ነው!
ወጣት ወንድሜ እና እህቴ! የሰው ልጅ ክብር ያለው በንጽህናው ነው። የስሜት ጊዜያዊ ጣዕም ዘላለማዊ ቁጭት ውስጥ እንዳከተተትህ። ዛሬ አካልህን እና ስምህን ጠብቅ፤ አላህ ንፁህና ንግስናን ለተላበሱ ወጣቶች ትልቅ ጥላና አጅር አዘጋጅቷል።
ኢማናችንን አጥብቀን እንያዝ፤ ከሐራም እንርቅ!

{ولا تقربوا الزنا إنه كان فاحشة وساء سبيلا}
"ወደ ዝሙትም አትቅረቡ ፤ እርሱ አስቀያሚ ሥራ ነውና፤ መንገዱም ከፋ።" (ሱረቱል ኢስራእ፡ 32)
መጽሐፉ «አትቅረቡ » ይላል እንጂ «አትሰሩ» ብቻ አያልም፤ ይህም ማለት ወደ ዝሙት ሊያደርሱ የሚችሉ ትናንሽ መክፈቻዎችን (እንደ መጥፎ እይታ፣ ብቻቸውን መገናኘት፣ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ አላስፈላጊ ውይይት ወዘተ) ሁሉ መራቅ እንዳለብን ያሳያል። ዝሙት የሰው ልጅ ማህበራዊ እሴት፣ የቤተሰብ ስርአት እና የኢማን ብርሃን የሚያጠፋ መርዝ ነው።
2. ከዝሙት መጠበቂያ ወርቃማ መንገዶች
ወጣትነት የኃይል እና የስሜት ወቅት ነው። በዚህ ሰዓት ከዝሙት ራሱን መጠበቅ የሚቻለው፦
አላህን መፍራት (ተቅዋ)፦ በግልፅም ይሁን በምስጢር አላህ እንደሚመለከተን ማወቅ።
እይታን መጠበቅ፦ የአይን ዝሙት የልብ ዝሙትን ያስከትላልና እይታን ከሐራም መሰብሰብ።
ጾምን ማዘውተር፦ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አቅም ለሌለው ወጣት ጾምን መርጠውለታል፤ ጾም የስሜትን ሃይል ይሰብራል።
መልካም ጓደኛን መምረጥ፦ ከንጹህ እና አላህን ከሚፈሩ ወጣቶች ጋር መቆየት።
3. አንድ ድንቅ እና አስተማሪ ታሪክ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መጥቶ፦ «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ዝሙትን እንድሰራ ፍቀድልኝ» አላቸው። (በወቅቱ የስሜቱ ኃይል አሸንፎት ነበር)። በዙሪያው የነበሩት ሰቦች ሊቀጡትና ሊጮሁበት ሲሉ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ግን በቁጣ ሳይሆን በርህራሄ ወደሳቸው እንዲጠጋ አደረጉና እንዲህ ብለው ጠየቁት፦
«እናትህ እንዲመነዘርባት ትወዳለህን?» ወጣቱ፦ «አልወድም፤ ለአላህ ሲል መስዋዕት ሁንላት!» አለ።
ነቢዩም፦ «ሌሎችም ሰዎች በእናቶቻቸው ላይ እንዲሰራበት አይወዱም» አሉት። እንደዚሁም እህቱ ላይ፣ አክስቱ ላይ እና ሴት ዘመዶቹ ላይ እንዲፈጸምበት እንደሚፈልግ በተከታታይ ጠየቁት፤ ወጣቱ በሁሉም ላይ «አልወድም» አለ። በመጨረሻም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እጃቸውን በዙሪያው ጭነው እንዲህ ብለው ዱዓ አደረጉለት፦ «አላህ ሆይ! ልቡን አፅዳ፤ ወንጀሉንም ማርለት፤ ስጋውንም (ከሰብእና ውጪ ከሆኑ ጸያፍ ድርጊቶች) ጠብቅለት።» ከዚያ ቀን ጀምሮ በዚያ ወጣት ዘንድ ከዝሙት የሚጠየፍ ማንም አልነበረም።
መልዕክታችን ለአንተ/ቺ ነው!
ወጣት ወንድሜ እና እህቴ! የሰው ልጅ ክብር ያለው በንጽህናው ነው። የስሜት ጊዜያዊ ጣዕም ዘላለማዊ ቁጭት ውስጥ እንዳከተተትህ። ዛሬ አካልህን እና ስምህን ጠብቅ፤ አላህ ንፁህና ንግስናን ለተላበሱ ወጣቶች ትልቅ ጥላና አጅር አዘጋጅቷል።
ኢማናችንን አጥብቀን እንያዝ፤ ከሐራም እንርቅ!
Forwarded from 4ኛ ዙር - አፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም
የጁመዓ ቀን ሱናወች
🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም።
📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት።
✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ።
🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት።
👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ።
🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ።
#አፍሪካ_አካዳሚ
#አራተኛ_ዙር
Forwarded from Islamic post
ሙሳና ሐሩን አሏህ ወደ ፊርዐውን ሲልካቸው በመንገዳቸው አሏህን ማውሳት ያለ ማቋረጥ እንዲያበዙ አዟቸው ነበር‥
{ اذْهَبْ أَنْتَ وَأَخُوكَ بِآيَاتِي وَلَا تَنِيَا فِي ذِكْرِي }
አንተም ወንድምህም በተዓምራቶቼ ሒዱ እኔንም ከማውሳት አትቦዝኑ ፡፡[ጧሃ 42]
ከባባድም ሆነ ቀላል ሁኔታዎች አሏህን በማውሳት ነው የሚታለፈውና ከዚክር አትዘናጋ።
@Islamic_post17

❤1
Forwarded from Islamic post
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Islamic post
| Short Quran |Hadith of the Prophet ﷺ | Advice from great ulema | Questions and Answers |
Dm = @sebehadin17
𝑶𝒏𝒍𝒚 𝑸𝒖𝒓𝒂𝒏 = @Quran_uz17
Dm = @sebehadin17
𝑶𝒏𝒍𝒚 𝑸𝒖𝒓𝒂𝒏 = @Quran_uz17
⏳ ጊዜው እያለቀ ነው... ወዴት እየሄድን ነው? 💔
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተወደዳችሁ የ«ሂዳያ ቻናል» ተከታዮች!
በተለያዩ ምክንያቶች ለጥቂት ጊዜያት ከእናንተ ዘንድ ጠፍቼ ነበር፤ አልሃምዱሊላህ ዛሬ ግን በአንድ አንገብጋቢ እና ሁላችንንም በሚያሳስብ መልዕክት ተመልሻለሁ።
ዛሬ ዱንያ ላይ የምናየው ሁኔታ እጅግ የሚያስፈራ ነው፦
ቀናት እንደ ሰዓታት ፈጥነው ያልፋሉ — አዲስ ዓመት ተቀብለን ሳናበቃ አመቱ ያልቃል፤ የህይወታችን እድሜ በየቀኑ እያለቀ መሆኑን እየረሳን ነው።
ሞት ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ በድንገት ይመጣል — ትላንት አብረውን የነበሩ ወጣቶች ዛሬ ከጎናችን የሉም።
ወንጀል እና ሱስ ቀላል መስለው እየታዩን ነው — አላህ የሚጠላውን ነገር እየሰራን "ነገ ተውባ አደርጋለሁ" በሚል ተስፋ እድሜያችንን በከንቱ እንጨርሳለን።
አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
«ለሰዎች የምርመራቸው (የትንሳኤ ቀን ሒሳባቸው) ቀረበ፤ እነሱም በዝንጉነት ውስጥ ሆነው 📖 سُورَةُ الْأَنْبِيَاءِ (21:1)
ወንድሜ... እህቴ...
ዛሬ Follower/ተከታይ ፍለጋ ወይም ለዱንያ ጥቅምና ደስታ ስንሮጥ የአኺራችንን መንገድ አንዘጋ። ከሱስ፣ ከጥፋት እና አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ለመራቅ ነገን አንጠብቅ፤ ምክንያቱም "ነገ" ለእኛ እንደሚመጣ ምንም ዋስትና የለንም!
የመጣንበትን አላማ አንርሳ። ዛሬውኑ ከልባችን ንስሐ እንግባ (ተውባ እናድርግ)። አላህ ይቅር ባይ እና እጅግ አዛኝ ጌታ ነው።
📌 ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!