🤝 "እውነተኛ ጓደኛ — የዱንያ ስንቅ፣ የአኺራ ጥላ!" ✨
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ውድ የቻናላችን ተከታዮች!
በዚህች ፈታኝ በሆነች የዱንያ ህይወት ውስጥ፣ ከእውነተኛ እና ለአላህ ብሎ ከሚወድ ጓደኛ (ሶሊህ ጓደኛ) የበለጠ ትልቅ ጸጋ የለም። እውነተኛ ጓደኛ ማለት በሳቅና በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ በችግርና በጭንቀት ሰዓት ከጎንህ የማይጠፋ ነው።
ነቢያችን (ﷺ) ስለ ጓደኛ ምርጫ ሲመክሩን እንዲህ ብለዋል፦
“ሰውየው በጓደኛው ዲን (መንገድ) ላይ ነው፤ ስለዚህ አንዳችሁ ማንንም ጓደኛ እንደሚያደርግ ይመልከት።” (አቡ ዳውድና ቲርሚዚ)
📌 የእውነተኛ ጓደኛ መገለጫዎች፦
☝️ አላህን ያስታውሰሃል፦ ስትዘናጋ ወደ አላህ መንገድ ይመልስሃል፤ ለኸይር ስራ ያነሳሳሃል።
🛡️ ነውርህን ይሸፍናል፦ ስህተትህን በግልጽ አደባባይ ላይ ከማውጣት ይልቅ፣ በምስጢርና በእዝነት ይመክርሃል
🤲 በዱዓ አይረሳህም፦ በህይወትህም ሆነ ከሞትክ በኋላ፣ በሩቅ ሆኖ ለአንተ ዱዓ ያደርግልሃል
🤝 እስከ አኺራ አብሮህ ይጓዛል፦ ጓደኝነቱ ለዱንያ ጥቅም ሳይሆን ለአላህ ብሎ ስለሆነ፣ በቂያማ ቀን በአላህ ጥላ ስር አብረው ከሚሆኑት ውስጥ ያደርጋችኋል
ታላቁ ሊቅ ሐሰኑል በስርይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
አማኝ የሆኑ ጓደኞችን ያብዛ፤ ምክንያቱም በቂያማ ቀን (አላህ ሲፈቅድላቸው) ምልጃ (ሸፋዓ) ያደርጋሉና
ወንድም እህቶቼ ሆይ! የያዝናቸውን ጓደኞች እንመርምር ወደ ጀነት የሚጎትተን ጓደኛ ካለን አጥብቀን እንያዘው ምክንያቱም እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነውና።
አላህ (ሱ.ወ) ለአላህ ብለው ከሚዋደዱት በመልካም ከሚተጋገዙትና በጀነተል ፊርደውስ አብረው ከሚገቡት ያድርገን! አሚን
"መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
ይህንን መልዕክት ለምትወዱትና አብሯችሁ ጀነት እንዲገባ ለምትመኙት እውነተኛ ጓደኛ ሼር (Share) በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹ!
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]

Telegram
ሂዳያ (ቅኑ መንገድ)
ወደ አላህ መንገድ የምንጣራበት፣ ቁርኣንና ሱናን የምንማማርበት ቻናል ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።"
የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) ንግግር
"አላህ ዘንድ በክብር ሀገሩ (በጀነት) ውስጥ ከፍተኛ የሆኑ ደረጃዎች አሉ። እነዚያንም ደረጃዎች የመከራና የፈተና ባለቤቶች (ታጋሾች) እንጂ ማንም አያገኛቸውም።"ምንጭ፦ ጃሚዕ አል-መሳኢል (3/92)
Forwarded from Islamic post
'ዱዓ'
ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን የዓይን ማረፊያን ለእኛ ስጠን፤ ለፈራህያን (ለጥንቁቆቹ) መሪ አድርገን። (ሱረቱ አል-ፉርቃን 74)
አላህ መልካም አድርጎ ከመልካሙ ባሪያው ጋ ያጣምረን🤲
@Islamic_post17

🥰2
Forwarded from أبو ماهر (ابن شمس)
Telegram
أبو ماهر
https://t.me/+PRMuTUc0xVZjYjY0
Forwarded from Islamic post
አላህ እራሱ አድርጎት መላኢኮችን አስከትሎ እኛን ያዘዘበት ብቸኛ ዒባዳ ሰለዋት ነው
اللهم صل وسلم على نبينا
የጁመዓ ብርሃንን እንድናገኝም ሱረቱል ከህፍን እንቅራ
@Islamic_post17
إن الله وملائكته يصلون على النبي يأيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما
اللهم صل وسلم على نبينا
የጁመዓ ብርሃንን እንድናገኝም ሱረቱል ከህፍን እንቅራ
@Islamic_post17
Forwarded from Islamic post
💯1
አሠለሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች!
ዛሬ በነበረን የጁምዓ ኹጥባ የተማርነውን እና የዲናችንን መሠረት የሆነውን ጠቃሚ ትምህርት በአጭሩ ላጋራችሁ ፦
📖 ዲናችን ሙሉ ነው! (ቁርአንና ሀዲስ በቂ ናቸው)
ወገኖች ሆይ! ዲናችን የተሟላ እንጂ አንዳች ነገር የሚጨመርበት ጎደሎ አይደለም። አላህ (ሱ.ወ) በቁርአኑ ዲናችንን ሙሉ አድርጎ ሰጥቶናል። ስለዚህም መመዘኛችን የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እና የቁርአን ብርሃን ብቻ ሊሆን ይገባል።
"ዲናችንን በትክክል እንረዳ፤ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ሶሀባዎች በቆሙበት ጽኑ መሠረት እንቁም!"
⛓️ ቁርአንና ሀዲስን አጥብቆ መያዝ (ተመሱክ)
ኢስላም ማለት በሰው አስተሳሰብ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በቁርአንና በሀዲስ የታጠረ ነው። እንደ አንድ ሙስሊም ትልቁ ድላችን እና ጽናታችን ያለው ቁርአንንና ሀዲስን አጥብቆ በመያዝ ላይ ነው። በየዓመቱ የሚፈጠሩ አዳዲስ ልማዶች (ቢድዓዎች) ዲናችንን ከማጎልበት ይልቅ የሚሸረሽሩ ናቸው። ስለዚህ ዲናችንን ከቢድዓ ንፅህና ለመጠበቅ፣ ቁርአንንና ሀዲስን በጽናት መያዝ እና በዚያ ላይ መፅናት (ተመሱክ) ብቸኛው የኢማን መገለጫችን ነው።
⚠️ ከቢድዓ (አዲስ ፈጠራ) እንርቅ!
በዲን ውስጥ ከእስልምና መሠረት ውጪ የሚደረጉ አዳዲስ ፈጠራዎች ሁሉ ተመላሾች (ውድቅ) ናቸው። የዲናችንን ንፅህና የምንጠብቀው በቁርአንና በሀዲስ ብርሃን ስንጓዝ እና በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ ላይ ስንፀና ብቻ ነው።
💡 ልብ ይበሉ፦
ትክክለኛው መንገድ የሰለፎች (የቀደምት ሶሊሆች) መንገድ ነው። አዲስ ፈጠራን በመተው በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና በሶሀባዎች ፈለግ መጓዝ የኩራትና የድል መሠረት ነው
📌 (የተከበራችሁ ቤተሰቦች በየዓመቱ የሚሰሩትን እና ከዲን ውጪ ያሉ አዳዲስ ፈጠራዎችን በተለይም «ስለመውሊድ» ያለውን ትክክለኛ የሸሪዓ አቋም በቀጣዩ በሰፊው የምንመለከት ይሆናል፤ አብራችሁን ቆዩ!)

Forwarded from QURAN || قرآن
﴿إِنَّ اللَّهَ وَ مَلائِكَتَهُ يُصَلُونَ عَلَى النَّبيِّ يَا أَيُّها الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسلِّمُوا تَسْلِيماً﴾
➽ስለ መውሊድ አራቱ አኢማዎች ምን ብለዋል???
ኢማሙ አህመድ፣ኢማሙ ሻፊ ዒይ፣ኢማሙ ማሊክእና አቡ ኸኒፋ
💫 ኢማሙ አህመድ
ምንም አለሉም።
💫 ኢማሙ ማሊክ
ምንም አላሉም።
💫 ኢማሙ ሻፊዒይ
ምንም አላሉም።
💫 አቡ ኸኒፋ
ምንም አላሉም።
አራቱ አኢማዎች ስለ መውሊድ ምንም አላሉም።
ምክንያቱም
👇
👉በዘመናቸው መውሊድ አልነበረም።።
💫ነብዩ ሰ ዐ ወ አላዘዙበትም።
💫ሰሓባዎች አላከበሩትም።
💫ታቢዒዮች አላከበሩትም።
💫የታቢዒዮች ተከታይ አላከበሩትም።
💫አራቱም አኢማዎች አያውቁትም።
ታድያ
ከየት መጣ❓ማን ጀመረው ❓ መቼ ጀመረው ❓
ለምን ጀመረው ❓
በበላችጭነት ከተመሰከረላቸው ክፍለ ዘመናት በኋላ
ዘግይተው የመጡ "ዑበይዲዩን"ወይም "ፋጢሚዩን"
የሚበሉት የፈጠሩት አዲስ ፈጠራ ነው።
ለዚህም ፈጠራ ምክንያታቸው
"ክርስቲያኖች የዒሳን ልደት ሲያከብሩ እኛ የረሱል ሰ ዐ ወ
ልደት እንዴት አናከብርም?" በሚል ነበር
#እስልምና_ደሞ_በቁርአንና_በሐዲስ_ድንጋጌ
የሚመራ እምነት እንጂ በሰዎች ራዕይ የሚመራ ተቋም አይደለም።።።

👍1
#ታላቁ_ሸይኽ_ኢብኑ_ባዝ_አላህ_ይዘንላቸው_ስለ_መውልድ_ የሚከተለውን ይላሉ
➽የሱና ሰዎች (አህሉ ሱና) መልዕክተኛው ❴ሰ ዐ ወ❵ ከአላህ
ቀጥሎ ከማንም በላይ የተወደዱ እንደሆኑ ያምናሉ።አህሉ ሱናዎች ዘንድ ከማንም በላይ ተወዳጁ አላህ ነው ።በመቀጠል እነሱ ዘንድ ተወዳጁ ነብዩ ❴ሰ ዐ ወ❵ ናቸው።
ከነፍሳቸው፣ከገንዘባቸው፣ከልጆቻቸው፣እንድሁም ከወላጆቻቸው በላይ አስበልጠው ይወዷቸዋል በመቀጠልም ነብያቶችን ያስከትላሉ እኛም በዚህ እምነት ላይ ነን የእነሱን መንገድ እንከተላለን።ከአላህ ቀጥሎ ከማንም በላይ እርሳቸውን እንደምወድ አላህ ምስክር ነው።ከነፍሶቻችን፣ከገንዘቦቻችን፣ከልጆቻችን እንድሁም ከወላጆቻችን በላይ እርሳቸውን አስበልጠን እንደምወድ አላህ ምስክር ነው!!!!!!!
➦በአላህ ይሁንብህ መውልዲን ደንግገውልን በሆነ ኖሮ እኛም እንሰራው ነበር።ወደርሱም እንጣረ ነበር በአላህ ይሁንብን መውልዲን ደንግገውልን በሆና ኖሮ ወደ እርሱ በተጣራን ነበር( እሱን በማክበር ላይ ባዘዝን ነበር)ስለ እርሱም ብዙ ነገሮችን በፃፊን ነበር ነገር ግን አልደነገጉልንም ።አልተገበሩትም ሶሃባዎችም አለከበሩትም።ነገር ግን አሁን አሁን ከመውሊድ የሚከለክል የሚያስጠነቅቅ ሰው የሰዎች ጠላት ተደርጎ ተቆጥሯል።
✔️አላህ ሱናን አስወድዶ አዳዲስ ተግባሮችን ❪ብዳዓን❫ የምንርቅ ያድርገን አሚን!!!!!!

Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ﴾
“ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ሐዋርያትና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ፡፡ ያልታዘዙትን ይፈፅማሉ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የሰና-ፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Islamic post
⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾
“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1844
@islamic_post17

መውሊድን ማክበር ዒባዳ ነውን❓❗
መልሱ "ኣዎ" ከሆነ:-
ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
🔸( "ማንኛውም የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ባልደረቦች ያልሰሩትን ዒባዳ አትስሩ እነሱ ከኋላ የሚመጡ ሰዎች ይስሩት ብለው የተውት ነገር ምንም የለም!") ብለዋል።
🔸መውሊድ ዒባዳ አይደለም ከተባለ ደግሞ፥ ዒባዳ ያልሆነ ነገር ወደ አላህ ሊያቃርብ ምንዳን ሊያሰጥ አይችልም! ስለዚህ አክባሪዎች ስራቸው ከንቱ ልፋትና ሞኝነት ነው!
🔸ወገኖቼ ሆይ፥ ዲን በስሜትና በእልህ አይደለም ስንትና ስንት በዲኑ የተደነገጉ ነገሮችን ትታችሁ ያልተደነገገውን አትስሩ ከነቢዩ ጋር ትጣላላችሁ!
⭕የብዙ መውሊድ አክባሪዎች ሁኔታ ሲታይ ምናልባትም መውሊድ በዲኑ ተደንግጎ ቢሆን አያከብሩትም ነበር!
🔖እኔ ነቢዬን የምወደው ሱናቸውን በመከተል እንጂ ዲናቸው ላይ አዲስን ነገር በመለጠፍ አይደለም❗
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
12/31439 ዓ. ሂ

👍2
Forwarded from Islamic post
ረሱልን🤎 መታዘዝ በዱንያም
በአኼራም ስኬትን ያመጣል!❤️
🤩
በአኼራም ስኬትን ያመጣል!❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM