Forwarded from ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ (امة الله)
ዛሬ የምኞት ቀን ነው.....አላህን የፈልጋቹትን ጠይቁት የሱ ካዝና ማለቂያ የለውምና
«وَلِلَّهِ خَزَائِنُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضِ»
"የሰማያትና የምድርም ካዝናዎች (ድልቦች) የአላህ ናቸው።"
@Quran_post18

Forwarded from Halal Fkr (𝐳̷𝐢̸𝐳̷️)
በአንድ ተራራ ስር፣ ከአንድ ሰማይ በታች፣ አምስት ኪሎ ሜትር በማይሞላ መሬት ላይ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የሰው ልጆች በአንድ ድምፅ "ለበይክ አሏሁመ ለበይክ..." እያሉ ይጮኻሉ።
∞
ይህ ድምፅ ተራሮችን አልፎ፣ ሰማያትን ሰንጥቆ፣ የዓለማቱን ጌታ ታላቅነት እና ብቸኝነት ይመሰክራል።
¤
በዚህ እለት የምድር ስፋት በሰዎች ብዛት አልጠበበችም፤ ይልቁንም የሰው ልጆች ልብ በጌታቸው እምነትና እዝነት አይናቸው በእምባ እየታጠበ ወደ ሰማይ ብቻ ስለሚመለከት የመሬቱን መጥበብ ማን አይቶት?ከአለም ዙሪያ፣ ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ሙስሊም ምዕመናን፣ ልዩነቶቻቸውን ሁሉ ጥለው በነጭ ጨርቅ ብቻ ተጎናፅፈው የቆሙበት ይህ መሬት(አረፋ) የሰው ልጅ እኩልነትና ትህትና ፍጹም ማሳያ ነው።
∞
ይህ እለት ተራ ውሎ አይደለም። እድሜ ልክ የተሰራን ወንጀልና ስህተት፣ በአንድ ጀንበር ወደ መልካም ምንዳና ፀጋ የሚቀየርበት የይቅርታ ቀን ውሎ ነው።
∞
ዛሬ አምላካችን አላህ በሰማይ መላዕክት ፊት በአረፋ ላይ የተሰበሰቡትን ምስኪን ባሮቹን እያወሳ የሚኩራራበት፣ የሰው ልጆች ከእሳት ወላፈን በገፍ ነፃ የሚባሉበት፣ እና ከሁሉ በላይ ደግሞ ወደ ሰማይ የተዘረጉ እጆችና ዱዓዎች በሙሉ ያለ ከልካይ ተቀባይነትን የሚያገኙበት የወርቅ ሰዓት ነው።
∞
ልመናችሁ ተሰምቶ፣ ስክነትና እረፍት በልባችሁ ነግሶ ፣ ፍላጎታችሁና ፀሎታችሁ ሁሉ ተሞልቶላችሁ በሰላም ወደመጣችሁበት የዓለም ዳርቻ ሁሉ በሰላም ትመለሱ ዘንድ ምኞቴ ነው።
∞
መልካም የአረፋ በዓል!

Forwarded from Al-Fattah_Media🕊 (Al-Fattah)
تكبيرات العيد
<unknown>
Forwarded from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ،
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،
وللَّهِ الحمد
@Al_Furqan_Islamic_Studio
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ،
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ،
وللَّهِ الحمد
@Al_Furqan_Islamic_Studio
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በያላችሁበት!
~
ዒዱን ሙባረክ!
تقبل الله منا ومنكم
~
ዒዱን ሙባረክ!
تقبل الله منا ومنكم
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿يومُ عرَفةَ ويومُ النَّحْرِ وأيّامُ التَّشريقِ عِيدُنا- أهلَ الإسلامِ- وهي أيّامُ أكلٍ وشُرْبٍ﴾
“የአረፋ ቀን፣ የእርድ ቀን፣ የተሽሪቅ ቀናቶች ለኛ ለኢስላም ሰዎች ኢዳችን ነው። እነሱ የመብያና የመጠጫ ቀናቶች ናቸው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ።
እንኳን ለዒድ ማግስት (ለሁለተኛው የዒድ ቀን) በሰላም አደረሳችሁ! ትላንትና የበዓሉ የመጀመሪያ ቀን በደስታና በተክቢራ አልፏል። ዛሬ ደግሞ የዒድ ደስታችንን የምንቀጥልበት፣ ወዳጅ ዘመድን የምንጠይቅበትና ዝምድናን የምናጠናክርበት ውብ ቀን ነው።ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም! (አላህ መልካም ስራችንን በሙሉ ይቀበለን!)
የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዳሉት የዒድ ቀናት የመብያ፣ የመጠጫና አላህን በብዛት ማውሻ ቀናት ናቸው። ስለዚህ ዛሬም ቀናችን በፈገግታ፣ በይቅርታና በአላህ ዚክር የደመቀ ይሁን።
የዛሬውንም የተባረከ ቀን ከምትወዷቸው ሰዎች ጋር በፍቅርና በሰላም አሳልፉ! 🕌🐑✨

Forwarded from Islamic post
Forwarded from Islamic post (𝐌𝐔𝐁𝐀 𝐉𝐑)
🚨 የዘመናችን አደገኛ ፈተና — "ቁርኣኒያህ" (የሐዲስ አስተባባሪዎች) ማንነታቸውና አደገኛ አካሄዳቸው! ⚠️
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ውድ የሂዳያ ቤተሰቦች!
ዛሬ በዲናችን ላይ በስውርም ሆነ በግልፅ እየተስፋፋ ስላለውና የትውልዱን እምነት እያበላሸ ስላለው "ቁርኣኒያህ" (ቁርኣን ብቻ) ስለሚባለው አደገኛ እሳቤ ጥቂት እንላለን።
🔍 "ቁርኣኒያህ" (قُرْآنِيَّة) ምንድን ነው?
📌 የታሪኩ መነሻና የረሻድ ኸሊፋህ ውሸት
ይህንን እሳቤ በዘመናዊ መልኩ የጀመረው ግብፃዊውና አሜሪካዊው ረሻድ ኸሊፋህ (1933–1990) ነው። ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ "እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ" ብሎ አወጀ።
ዐሊሞች (ሊቃውንት) ቁርኣንን ጠቅሰው፦ "ሙሐመድ (ﷺ) የነቢያት መደምደሚያ (خَاتَمَ النَّبِيِّينَ) ነው" (አል-አሕዛብ፡ 40) ሲሉት፣ እርሱ ግን አሳሳች ምላሽ በመስጠት፦ "ቁርኣኑ 'የነቢያት' አለ እንጂ 'የመልእክተኞች' መደምደሚያ አላለም፣ ስለዚህ እኔ ነቢይ ሳልሆን መልእክተኛ ነኝ" አለ።
ዐሊሞችም "ነቢይ ሳይሆኑ መልእክተኛ መሆን አይቻልም" በማለት በሐዲስ ሞገቱት።
💎 እውነታው ከነቢያችን (ﷺ) አንደበት
ነቢያችን (ﷺ) ከእሳቸው በኋላ ምንም ዓይነት ነቢይም ሆነ መልእክተኛ እንደማይመጣ እንቅጩን ፍርጥ አድርገው ነግረውናል፦
የመልእክተኛነት መዘጋት፦ "በእርግጥም መልእክተኛነትና ነቢይነት ተዘግቷል። ከእኔ በኋላ መልእክተኛም ነቢይም የለም።" (ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ፡ 2272)
ስለ 30ዎቹ ደጃሎች (ቀጣፊዎች) ማስጠንቀቂያ፦ "የመጨረሻይቱ ሰዓት አትቆምም፤ ሠላሳ የሚቃረቡ ደጃሎች (ቀጣፊዎች) ተነስተው ‘እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ’ ብለው ቢናገሩ ቢሆን እንጂ።" (ኢማም ሙስሊም፡ 108) "ከእኔ ኡማህ ውስጥ ሠላሳ የሚያህሉ ቀጣፊዎች ‘ነቢይ ነኝ’ ብለው ይነሳሉ፤ ነገር ግን እኔ የነቢያት መደምደሚያ ነኝ። ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም።" (ሱነን አቢ ዳውድ፡ 13)
⚠️ የቁርኣኒያዎች ዋና ዋና አደገኛና ክፉ አቋሞች
እነዚህ አካላት "ቁርኣን የተብራራ ነው፣ ማንም ማብራራት አይገባውም" ይሉና መልሰው ግን እራሳቸው ቁርኣንን እንደፈለጉ ይተረጉማሉ። ጥቂት የማይባሉ አቋሞቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦
የዲን ህግጋትን ማፍረስ፦ ሶላት ወደ ኢባዳ መዳረሻ እንጂ እራሱ ኢባዳ አይደለም ይላሉ።
የታሪክ ክህደት፦ ተውራት ለሙሳ አልተወረደም፣ እስራኤል ያዕቆብ አይደለም ይላሉ።
የመጨረሻውን ዘመን ክስተቶች መካድ፦ ዒሳ (ዐ.ሰ) ሆነ መሲሁድ-ደጃል አይመጡም፣ ዒሳ በአካል አላረገም ይላሉ።
የስነ-ምግባር ብልሽት (ኢኽቲላጥ)፦ ወንድና ሴትን በትምህርት፣ በጉባኤና በአምልኮ ቦታዎች ላይ ያለምንም ገደብ ደባልቆ ማስተማርን (ኢኽቲላጥን) ያስፋፋሉ።
💡 የዛሬው የሂዳያ መልዕክት ምክር፦
ይህ አደገኛ ፈሳድ (ብልሽት) በሀገራችንም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጭንብሉን አውልቆ በግልፅ እየተስፋፋ ይገኛል። እኛ ይህንን የምናስጠነቅቀው ትውልዱ ከእሳት እራትነት እንዲድን እንጂ የሰዎችን ግላዊ ስብዕና ለመንካት አይደለም። አውቀውም ይሁን ሳያውቁ በዚህ እሳቤ የተጠለፉትን አላህ ሂዳያውን ይወፍቃቸው፤ እኛንም ከቁርኣኒያህ ፈሳድና ኒፋቅ (መናፍቅነት) ይጠብቀን! አሚን።
✍️ ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
🌐 [https://t.me/Wahidcom]
📢 የቻናላችን መልዕክት፦
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]

ትርጉም፦ "ቁርኣን ብቻ ይበቃል" በማለት የተወዳጁ ነቢያችንን (ﷺ) ትክክለኛ ሐዲሶች ሆነ የቀደምት ሰለፎችን (የሰሓባዎችን፣ የታቢዒዮችንና የታቢዑ አት-ታቢዒንን) አረዳድ ሙሉ በሙሉ ውድቅ የሚያደርግ አፈንጋጭ እሳቤ ነው። ይህንን እሳቤ የሚያራምዱ ሰዎች "ቁርኣኒይ" (قُرْآنِيّ) ይባላሉ።
📌 የታሪኩ መነሻና የረሻድ ኸሊፋህ ውሸት
ይህንን እሳቤ በዘመናዊ መልኩ የጀመረው ግብፃዊውና አሜሪካዊው ረሻድ ኸሊፋህ (1933–1990) ነው። ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ "እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ" ብሎ አወጀ።
ዐሊሞች (ሊቃውንት) ቁርኣንን ጠቅሰው፦ "ሙሐመድ (ﷺ) የነቢያት መደምደሚያ (خَاتَمَ النَّبِيِّينَ) ነው" (አል-አሕዛብ፡ 40) ሲሉት፣ እርሱ ግን አሳሳች ምላሽ በመስጠት፦ "ቁርኣኑ 'የነቢያት' አለ እንጂ 'የመልእክተኞች' መደምደሚያ አላለም፣ ስለዚህ እኔ ነቢይ ሳልሆን መልእክተኛ ነኝ" አለ።
ዐሊሞችም "ነቢይ ሳይሆኑ መልእክተኛ መሆን አይቻልም" በማለት በሐዲስ ሞገቱት።
💎 እውነታው ከነቢያችን (ﷺ) አንደበት
ነቢያችን (ﷺ) ከእሳቸው በኋላ ምንም ዓይነት ነቢይም ሆነ መልእክተኛ እንደማይመጣ እንቅጩን ፍርጥ አድርገው ነግረውናል፦
የመልእክተኛነት መዘጋት፦ "በእርግጥም መልእክተኛነትና ነቢይነት ተዘግቷል። ከእኔ በኋላ መልእክተኛም ነቢይም የለም።" (ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ፡ 2272)
"በእርግጥም መልእክተኛነትና ነቢይነት ተዘግቷል። ከእኔ በኋላ መልእክተኛም ነቢይም የለም።" (ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ፡ 2272)
ስለ 30ዎቹ ደጃሎች (ቀጣፊዎች) ማስጠንቀቂያ፦ "የመጨረሻይቱ ሰዓት አትቆምም፤ ሠላሳ የሚቃረቡ ደጃሎች (ቀጣፊዎች) ተነስተው ‘እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ’ ብለው ቢናገሩ ቢሆን እንጂ።" (ኢማም ሙስሊም፡ 108) "ከእኔ ኡማህ ውስጥ ሠላሳ የሚያህሉ ቀጣፊዎች ‘ነቢይ ነኝ’ ብለው ይነሳሉ፤ ነገር ግን እኔ የነቢያት መደምደሚያ ነኝ። ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም።" (ሱነን አቢ ዳውድ፡ 13)
"የመጨረሻይቱ ሰዓት አትቆምም፤ ሠላሳ የሚቃረቡ ደጃሎች (ቀጣፊዎች) ተነስተው ‘እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ’ ብለው ቢናገሩ ቢሆን እንጂ።" (ኢማም ሙስሊም፡ 108)
"ከእኔ ኡማህ ውስጥ ሠላሳ የሚያህሉ ቀጣፊዎች ‘ነቢይ ነኝ’ ብለው ይነሳሉ፤ ነገር ግን እኔ የነቢያት መደምደሚያ ነኝ። ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም።" (ሱነን አቢ ዳውድ፡ 13)
⚠️ የቁርኣኒያዎች ዋና ዋና አደገኛና ክፉ አቋሞች
እነዚህ አካላት "ቁርኣን የተብራራ ነው፣ ማንም ማብራራት አይገባውም" ይሉና መልሰው ግን እራሳቸው ቁርኣንን እንደፈለጉ ይተረጉማሉ። ጥቂት የማይባሉ አቋሞቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦
የዲን ህግጋትን ማፍረስ፦ ሶላት ወደ ኢባዳ መዳረሻ እንጂ እራሱ ኢባዳ አይደለም ይላሉ።
የታሪክ ክህደት፦ ተውራት ለሙሳ አልተወረደም፣ እስራኤል ያዕቆብ አይደለም ይላሉ።
የመጨረሻውን ዘመን ክስተቶች መካድ፦ ዒሳ (ዐ.ሰ) ሆነ መሲሁድ-ደጃል አይመጡም፣ ዒሳ በአካል አላረገም ይላሉ።
የስነ-ምግባር ብልሽት (ኢኽቲላጥ)፦ ወንድና ሴትን በትምህርት፣ በጉባኤና በአምልኮ ቦታዎች ላይ ያለምንም ገደብ ደባልቆ ማስተማርን (ኢኽቲላጥን) ያስፋፋሉ።
💡 የዛሬው የሂዳያ መልዕክት ምክር፦
ይህ አደገኛ ፈሳድ (ብልሽት) በሀገራችንም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጭንብሉን አውልቆ በግልፅ እየተስፋፋ ይገኛል። እኛ ይህንን የምናስጠነቅቀው ትውልዱ ከእሳት እራትነት እንዲድን እንጂ የሰዎችን ግላዊ ስብዕና ለመንካት አይደለም። አውቀውም ይሁን ሳያውቁ በዚህ እሳቤ የተጠለፉትን አላህ ሂዳያውን ይወፍቃቸው፤ እኛንም ከቁርኣኒያህ ፈሳድና ኒፋቅ (መናፍቅነት) ይጠብቀን! አሚን።
✍️ ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
🌐 [https://t.me/Wahidcom]
📢 የቻናላችን መልዕክት፦
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]
Telegram
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
ዳዒ ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
ባለፈው መልዕክታችን ስለ "ቁርኣኒያህ" አደገኛ እሳቤ መነጋገራችን ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ በኡማው ውስጥ የራሳቸውን የተሳሳተ ፈለግ በማስፋፋት ላይ ስለሚገኙት ስለ "ኢኽዋን" እና "አሕባሽ" ቡድኖች የታላላቅ የሱና ዐሊሞች (እንደ ሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ/ለጅናህ፣ ሼኽ ቢን ባዝ እና ሌሎችም) የሰጡትን ማብራሪያ በአጭሩ እናካፍላችኋለን።
ስለ "ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ቡድን በሰፊው
🚨 የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የአንጃው) ታሪክ፣ ስውር አካሄድና አደገኛ ስህተቶች በሰፊው! ⚠️
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ውድ የሂዳያ ቤተሰቦች!
ዛሬ በዓለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ካላቸውና በርካታ ወጣቶችን በስሜት ከመሰረቱት የሱና መስመር ካራቁ አንጃዎች መካከል ስለ "ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ቡድን በሰፊው እንመለከታለን።
🔍 1. መነሻና መስራቹ
ይህ ቡድን በ1928 ዓ.ም (እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር) በግብፅ ሀገር በሐሰን አል-በና አማካኝነት የተመሰረተ ድርጅት ነው። መጀመሪያ ላይ የዳዕዋና የማህበራዊ ስራዎች መልክ ይዞ ቢነሳም፣ ዋናውና ትልቁ ግቡ ግን ፖለቲካዊ ስልጣን ላይ መውጣትና መንግስትን መቆጣጠር ነው።
🛑 2. የታላላቅ ዐሊሞች ፈትዋ (ፍርድ)
የሳውዲ አረቢያ ታላላቅ ዐሊሞች ምክር ቤት (ለጅናህ አድ-ዳኢማህ)፣ ሼኽ አብዱልዓዚዝ ቢን ባዝ፣ ሼኽ አልባኒ እና ሼኽ ሷሊህ አል-ፈውዛንን ጨምሮ በርካታ ሊቃውንት ይህንን ቡድን በተመለከተ ግልፅ መግለጫ አውጥተዋል። ዐሊሞቹ እንዲህ ይላሉ፦
⚠️ 3. ዋና ዋና አደገኛ ስህተቶቻቸው (በሰፊው)
ተውሂድን ችላ ማለት (ቅድሚያ አለመስጠት)፦ ነቢያት በሙሉ (ኑህ፣ ኢብራሂም፣ ሙሳ፣ ዒሳና ሙሐመድ ﷺ) ጥሪያቸውን የጀመሩት "አላህን በብቸኝነት አምልኩ፣ ጣዖታትን ራቁ" በሚለው በተውሂድ ስራ ነው። ኢኽዋኖች ግን ለፖለቲካ ጥንካሬ ሲሉ ሰዎችን በአቂዳ (በእምነት) ላይ ከማንጽ ይልቅ ስብስብና ቁጥር ላይ ያተኩራሉ። በውስጣቸው ቀብር የሚያመልኩ፣ የቢድዓ ባለቤቶችና የተሳሳተ አቂዳ ያላቸው ሰዎች ቢኖሩም ዝም ይላሉ።
የ"አል-በና" መርህ (የአቂዳ መደባለቅ)፦ መስራቻቸው ሐሰን አል-በና ያስቀመጠው አንድ አደገኛ መርህ አለ፦ "ባስማማን ነገር ላይ አብረን እንሰራለን፣ ባልተስማማንበት ላይ ይቅርታ እንደራረጋለን" ይላል። ይህ መርህ የሱናንና የቢድዓን መስመር ያጠፋል፤ ለስልጣን ሲባል ከአንጃዎች ሁሉ ጋር (ከሺዓዎችም ጭምር) ጥምረት እንዲፈጥሩ በር ከፍቷል።
ወጣቶችን በስሜት መንዳትና ማክፈር (ተክፊር)፦ በኢኽዋን አስተሳሰብ ውስጥ ካደጉት መካከል እንደ ሰይድ ቁጥብ ያሉ ፀሃፊዎች ሙስሊም ማህበረሰቦችንና መሪዎችን በጅምላ "ጃሂሊያ" (ከእስልምና የወጡ) አድርገው በመግለጻቸው፣ በዘመናችን ላሉት አክራሪና ተዋጊ (ኸዋሪጅ) ቡድኖች መፈልፈያ ሰበብ ሆኗል።
ይቀጥላል....

"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን አህሉስ ሱናን ወል ጀማዓን አይወክሉም፤ ይልቁኑ ስልጣን ለማግኘት ሲሉ ዲንን የሚጠቀሙ፣ ኡማውን የሚከፋፍሉና ከቀጥተኛው መንገድ የወጡ አፈንጋጭ አንጃዎች ናቸው።"
⚠️ 3. ዋና ዋና አደገኛ ስህተቶቻቸው (በሰፊው)
ተውሂድን ችላ ማለት (ቅድሚያ አለመስጠት)፦ ነቢያት በሙሉ (ኑህ፣ ኢብራሂም፣ ሙሳ፣ ዒሳና ሙሐመድ ﷺ) ጥሪያቸውን የጀመሩት "አላህን በብቸኝነት አምልኩ፣ ጣዖታትን ራቁ" በሚለው በተውሂድ ስራ ነው። ኢኽዋኖች ግን ለፖለቲካ ጥንካሬ ሲሉ ሰዎችን በአቂዳ (በእምነት) ላይ ከማንጽ ይልቅ ስብስብና ቁጥር ላይ ያተኩራሉ። በውስጣቸው ቀብር የሚያመልኩ፣ የቢድዓ ባለቤቶችና የተሳሳተ አቂዳ ያላቸው ሰዎች ቢኖሩም ዝም ይላሉ።
የ"አል-በና" መርህ (የአቂዳ መደባለቅ)፦ መስራቻቸው ሐሰን አል-በና ያስቀመጠው አንድ አደገኛ መርህ አለ፦ "ባስማማን ነገር ላይ አብረን እንሰራለን፣ ባልተስማማንበት ላይ ይቅርታ እንደራረጋለን" ይላል። ይህ መርህ የሱናንና የቢድዓን መስመር ያጠፋል፤ ለስልጣን ሲባል ከአንጃዎች ሁሉ ጋር (ከሺዓዎችም ጭምር) ጥምረት እንዲፈጥሩ በር ከፍቷል።
ወጣቶችን በስሜት መንዳትና ማክፈር (ተክፊር)፦ በኢኽዋን አስተሳሰብ ውስጥ ካደጉት መካከል እንደ ሰይድ ቁጥብ ያሉ ፀሃፊዎች ሙስሊም ማህበረሰቦችንና መሪዎችን በጅምላ "ጃሂሊያ" (ከእስልምና የወጡ) አድርገው በመግለጻቸው፣ በዘመናችን ላሉት አክራሪና ተዋጊ (ኸዋሪጅ) ቡድኖች መፈልፈያ ሰበብ ሆኗል።
ይቀጥላል....
⚠️ በጅምላ "ሙብተዲዕ" የማለትን በሽታ በተመለከተ — የታላላቅ የሱና ዐሊሞች ምክርና መመሪያ! 🚨
سْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ውድና የተከበራችሁ የሂዳያ ቤተሰቦች!
ዛሬ በዳዕዋው መስክ ላይ በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚታይ አንድ እጅግ አደገኛና ስውር ፈተና አለ። እርሱም፦ በጥናት፣ በማስረጃና በዐሊሞች ፈትዋ ላይ ያልተመሰረተ፣ ሰዎችን በጅምላ "ሙብተዲዕ" (የቢድዓ ሰው) ወይም "ሙመይዕ" እያሉ ስም የማጥፋትና የመክፈል አባዜ ነው።
አንዳንዶች "ከእገሌ ጋር አውርተሃል፣ እገሌን አልተቃወምክም፣ ስለዚህ አንተም ሙብተዲዕ ነህ" በማለት ሰንሰለታማ ፍረጃ ውስጥ ይገባሉ። ይህ አካሄድ የሰለፎች መንገድ ሳይሆን የበቅሎ ፍልስፍና ነው።
📌 1. የሰለፎች (የቀደምቶች) ሚዛናዊ መርህ 💎
የሰለፎች መንገድ ሰዎችን በማውገዝ ላይ የተቸኮለ ሳይሆን እውነትን በማውጣትና ሰዎችን በመምከር ላይ የተመሰረተ ነው። ታላቁ ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
አንድን ሙስሊም ወይም የሱና ሰውን ከሱና ክበብ ማስወጣት (ተብዲዕ ማድረግ) የሰፈር ጉልበተኝነት ሳይሆን የታላላቅ ዐሊሞችና የሸሪዓ ፍርድ ቤት ስራ ነው።
🔍 2. የሰንሰለታማ ፍረጃ (ማንኪያ) አደጋ
"የሙብተዲዕ ጓደኛ ሙብተዲዕ ነው፣ እሱን ያልተከላከለ ሙብተዲዕ ነው..." እያሉ ሰንሰለት መዘርጋት ኡማውን የሚበትን ከንቱ ስራ ነው። ነቢያችን (ﷺ) ሰዎችን ያለ አግባብ ስም ከመስጠትና ከመወንጀል አስጠንቅቀውናል፦
🤝 3. የነቢያዊው መንገድ (ዳዕዋ) አላማ
የዳዕዋ አላማ ሰዎችን ወደ ጀሀነም መግፋትና ስም መለጠፍ ሳይሆን፣ ሰዎችን በጥበብና በመልካም ምክር ወደ ቀጥተኛው መንገድ (ሂዳያ) መመለስ ነው።
ስህተት ያለበት ሰው ካለ ተለይቶ ይመከራል እንጂ ስሙ አይጠፋም።
ከአንድ ሰው ጋር መገናኘት ወይም መወያየት በራሱ ያንን ሰው መምሰል አይደለም፤ ነቢያችንም (ﷺ) ካፊሮችንና ሙናፊቆችን ጭምር ይመክሩና ያነጋግሩ ነበር።
💡 የዛሬው የሂዳያ መልዕክት ማጠቃለያ፦
ወንድሞችና እህቶች! በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስም በማጥፋት ራሳችሁን የአላህ ፍርድ ቤት አታድርጉ። የሂሳብ ቀን አውቆም ይሁን ሳያውቁ በሰዎች ስም ላይ ለቀጠፉት ጥያቄ አለው።
አላህ ምላሳችንን የሰዎችን ስጋ ከመብላት (ከማማት) ይጠብቅልን! እውነትን አውቀው በሱና ላይ የሚፀኑ፣ ሰዎችንም በፍቅርና በእውቀት ወደ ዲን የሚጠሩ ያድርገን። አሚን።
"መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
እርስዎም ይህንን ትምህርታዊ መልዕክት ሼር በማድረግ የኡማውን አንድነት ይጠብቁ!
የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን! 🕌✨

"አህሉስ ሱናህ ማለት እውነትን የሚያውቁና ለሰዎች ደግሞ እጅግ አዛኝ የሆኑት ናቸው።"
አንድን ሙስሊም ወይም የሱና ሰውን ከሱና ክበብ ማስወጣት (ተብዲዕ ማድረግ) የሰፈር ጉልበተኝነት ሳይሆን የታላላቅ ዐሊሞችና የሸሪዓ ፍርድ ቤት ስራ ነው።
🔍 2. የሰንሰለታማ ፍረጃ (ማንኪያ) አደጋ
"የሙብተዲዕ ጓደኛ ሙብተዲዕ ነው፣ እሱን ያልተከላከለ ሙብተዲዕ ነው..." እያሉ ሰንሰለት መዘርጋት ኡማውን የሚበትን ከንቱ ስራ ነው። ነቢያችን (ﷺ) ሰዎችን ያለ አግባብ ስም ከመስጠትና ከመወንጀል አስጠንቅቀውናል፦
"አንድ ሰው ወንድሙን 'አንተ ካፊር/ፋሲቅ' ቢለውና ወንድሙ ያ ካልሆነ፣ ንግግሩ ወደ ተናጋሪው ይመለሳል።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
🤝 3. የነቢያዊው መንገድ (ዳዕዋ) አላማ
የዳዕዋ አላማ ሰዎችን ወደ ጀሀነም መግፋትና ስም መለጠፍ ሳይሆን፣ ሰዎችን በጥበብና በመልካም ምክር ወደ ቀጥተኛው መንገድ (ሂዳያ) መመለስ ነው።
ስህተት ያለበት ሰው ካለ ተለይቶ ይመከራል እንጂ ስሙ አይጠፋም።
ከአንድ ሰው ጋር መገናኘት ወይም መወያየት በራሱ ያንን ሰው መምሰል አይደለም፤ ነቢያችንም (ﷺ) ካፊሮችንና ሙናፊቆችን ጭምር ይመክሩና ያነጋግሩ ነበር።
💡 የዛሬው የሂዳያ መልዕክት ማጠቃለያ፦
ወንድሞችና እህቶች! በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስም በማጥፋት ራሳችሁን የአላህ ፍርድ ቤት አታድርጉ። የሂሳብ ቀን አውቆም ይሁን ሳያውቁ በሰዎች ስም ላይ ለቀጠፉት ጥያቄ አለው።
አላህ ምላሳችንን የሰዎችን ስጋ ከመብላት (ከማማት) ይጠብቅልን! እውነትን አውቀው በሱና ላይ የሚፀኑ፣ ሰዎችንም በፍቅርና በእውቀት ወደ ዲን የሚጠሩ ያድርገን። አሚን።
"መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
እርስዎም ይህንን ትምህርታዊ መልዕክት ሼር በማድረግ የኡማውን አንድነት ይጠብቁ!
የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን! 🕌✨
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]
Telegram
ሂዳያ (ቅኑ መንገድ)
ወደ አላህ መንገድ የምንጣራበት፣ ቁርኣንና ሱናን የምንማማርበት ቻናል ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።"
Forwarded from Islamic post
የአሹራ ቀን ፆም!
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
በሌላ ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
➲ ዘጠነኛው ቀን እሮብ 17/10/2018
➲ አስረኛው ቀን ሀሙስ 18/10/2018
@Islamic_post17

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
በሌላ ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
➲ ዘጠነኛው ቀን እሮብ 17/10/2018
➲ አስረኛው ቀን ሀሙስ 18/10/2018
አላህ በሰላም አድርሶን ከሚፆሙ ያድርገን
@Islamic_post17
👍1
ታላቅ መንፈሳዊ የዳዕዋ ፕሮግራም — እንዳያመልጥዎ! 📢🕋
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች! የሂዳያ ቻናል ተከታዮችና የመላው ሙስሊም ኡማ በሙሉ!
ልባችን በኢማን ብርሃን የሚታደስበት ዕውቀታችን የሚጨምርበትና ከመንፈሳዊው ማዕድ የምንቋደስበት እጅግ ታላቅና ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል የወቅቱን ፈተናዎች የምንመክትበትና ወደ አላህ የምንቃረብበት ውብ ዕለት!
🎙️ የዕለቱ የተከበሩ እንግዶቻችን (ኡስታዞች)
1️⃣ ሼኽ ሀሩን ጡምሶ
2️⃣ ኡስታዝ ረህመቶ ሱካሮ
3️⃣ ኡስታዝ ሸምሱዲን ጀማል
4️⃣ ኡስታዝ አቡ ረኡፍ ናስር
(+ ስማቸው ያልተጠቀሱ ሌሎች ታላላቅ መሻኢኾችና ኡስታዞች ይገኛሉ)
📌 የፕሮግራሙ ዋና ዋና ይዘቶች፦
💎 ልብን የሚያርሱና መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ ዳዕዋዎች
❓ ወቅታዊና አንገብጋቢ ለሆኑ ጥያቄዎች ምላሾች
🤝 የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ልዩ መድረክ
📅 የፕሮግራሙ አድራሻና ሰዓት
📍 ቦታ በፎንቆ ከተማ በኡመቲ ኡመቲ መስጅድ
📆 ቀን፦ እሁድ ሰኔ 21 ቀን (21/10/2018 ዓ.ል)
⏰ ሰዓት ከጠዋቱ ጀምሮ
💡 ማሳሰቢያ
ለሴት እህቶቻችንም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል
መሪ ቃል፦ ተውሂድ የነቢያት መንገድ ነው
አዘጋጅ አስሃቡል የሚን እስላማዊ ማህበር
መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
ስለዚህ ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በፌስቡክ (FB)፣ በቴሌግራም (TG) ላይ ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! እርስዎም ቀድመው ቦታዎን ይያዙ።
የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን! 🕌✨
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ
"ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡" (አል-ነሕል: 125)
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች! የሂዳያ ቻናል ተከታዮችና የመላው ሙስሊም ኡማ በሙሉ!
ልባችን በኢማን ብርሃን የሚታደስበት ዕውቀታችን የሚጨምርበትና ከመንፈሳዊው ማዕድ የምንቋደስበት እጅግ ታላቅና ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል የወቅቱን ፈተናዎች የምንመክትበትና ወደ አላህ የምንቃረብበት ውብ ዕለት!
🎙️ የዕለቱ የተከበሩ እንግዶቻችን (ኡስታዞች)
1️⃣ ሼኽ ሀሩን ጡምሶ
2️⃣ ኡስታዝ ረህመቶ ሱካሮ
3️⃣ ኡስታዝ ሸምሱዲን ጀማል
4️⃣ ኡስታዝ አቡ ረኡፍ ናስር
(+ ስማቸው ያልተጠቀሱ ሌሎች ታላላቅ መሻኢኾችና ኡስታዞች ይገኛሉ)
📌 የፕሮግራሙ ዋና ዋና ይዘቶች፦
💎 ልብን የሚያርሱና መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ ዳዕዋዎች
❓ ወቅታዊና አንገብጋቢ ለሆኑ ጥያቄዎች ምላሾች
🤝 የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ልዩ መድረክ
📅 የፕሮግራሙ አድራሻና ሰዓት
📍 ቦታ በፎንቆ ከተማ በኡመቲ ኡመቲ መስጅድ
📆 ቀን፦ እሁድ ሰኔ 21 ቀን (21/10/2018 ዓ.ል)
⏰ ሰዓት ከጠዋቱ ጀምሮ
💡 ማሳሰቢያ
ለሴት እህቶቻችንም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል
መሪ ቃል፦ ተውሂድ የነቢያት መንገድ ነው
አዘጋጅ አስሃቡል የሚን እስላማዊ ማህበር
መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
ስለዚህ ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በፌስቡክ (FB)፣ በቴሌግራም (TG) ላይ ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! እርስዎም ቀድመው ቦታዎን ይያዙ።
የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን! 🕌✨
ጁመዓ የእዝነትና የበረከት ዕለት ✨
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
"ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፤ ነገሬንም አግራልኝ።" (ጧሃ፡ 25-26)
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች!
ሳምንቱን ሙሉ በዱንያ ሩጫ የደከመው ልባችን በዱዓ፣ በዚክርና በሰለዋት የሚታደስበት፣ የወንጀል ማጠቢያ የሆነው ታላቁ የጁመዓ ዕለት መጣ። አላህ ካደረሰን ምርጥ ቀናት መካከል።
📌 በዚህ በተባረከ ዕለት ልንገበያይባቸው የሚገቡ ትርፋማ ስራዎች፦
📿 በነቢያችን (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማብዛት፦ “በጁመዓ ዕለት በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ እርሱ እኔ ዘንድ ይቀርባልና።” (ሐዲስ)
📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት፦ ከዚህ ጁመዓ እስከ ቀጣዩ ጁመዓ ድረስ ያለውን ህይወታችንን በብርሃን ይሞላዋል።
🤲 የዱዓ ተቀባይነት ሰዓትን መጠባበቅ፦ በተለይ ከአስር በኋላ ባሉት ውብ ሰዓታት ዱዓችንን ማበርከት።
አላህ በዚህ በተባረከ ቀን ዱዓችንን የሚቀበል፣ ጭንቀታችንን የሚያቀል፣ ህመማችንን የሚፈውስ እና ሀገራችንን ሰላም የሚያደርግልን ያድርገን።
መልካም፣ የተባረከ እና የሰላም ጁመዓ ይሁንላችሁ! 🕋✨
"መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
ይህንን የጁመዓ ስጦታ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
"ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፤ ነገሬንም አግራልኝ።" (ጧሃ፡ 25-26)
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች!
ሳምንቱን ሙሉ በዱንያ ሩጫ የደከመው ልባችን በዱዓ፣ በዚክርና በሰለዋት የሚታደስበት፣ የወንጀል ማጠቢያ የሆነው ታላቁ የጁመዓ ዕለት መጣ። አላህ ካደረሰን ምርጥ ቀናት መካከል።
📌 በዚህ በተባረከ ዕለት ልንገበያይባቸው የሚገቡ ትርፋማ ስራዎች፦
📿 በነቢያችን (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማብዛት፦ “በጁመዓ ዕለት በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ እርሱ እኔ ዘንድ ይቀርባልና።” (ሐዲስ)
📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት፦ ከዚህ ጁመዓ እስከ ቀጣዩ ጁመዓ ድረስ ያለውን ህይወታችንን በብርሃን ይሞላዋል።
🤲 የዱዓ ተቀባይነት ሰዓትን መጠባበቅ፦ በተለይ ከአስር በኋላ ባሉት ውብ ሰዓታት ዱዓችንን ማበርከት።
አላህ በዚህ በተባረከ ቀን ዱዓችንን የሚቀበል፣ ጭንቀታችንን የሚያቀል፣ ህመማችንን የሚፈውስ እና ሀገራችንን ሰላም የሚያደርግልን ያድርገን።
መልካም፣ የተባረከ እና የሰላም ጁመዓ ይሁንላችሁ! 🕋✨
"መልካምን ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።" (ነቢያችን ﷺ)
ይህንን የጁመዓ ስጦታ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🌐 [https://t.me/Hidaya_Path]
Telegram
ሂዳያ (ቅኑ መንገድ)
ወደ አላህ መንገድ የምንጣራበት፣ ቁርኣንና ሱናን የምንማማርበት ቻናል ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።"
Forwarded from Islamic post
ሕይወትህ ግራ ሲጋባብህና መውጫው ሲጠፋህ ጥበብን ፍለጋ ወደ ሰው አትሩጥ፤ ይልቁኑ ጥበበኛ ከሆነው አላህ ወደ ወረደው ቁርኣን ተመለስ
እያንዳንዱ አንቀጽ ለልብህ ፈውስና መመሪያ አድርገው
@Islamic_post17
እያንዳንዱ አንቀጽ ለልብህ ፈውስና መመሪያ አድርገው
@Islamic_post17
❤2