Hayle Engineering
2.01K subscribers
446 photos
40 videos
73 links
We design and manufacture industrial machines and equipment.
For inquiries:
📞 +251114626173
📲 Telegram: +251993934145
Thank you for visiting.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

ዛሬ የምናሳይዎት ማሽን ብቻ አይደለም፤ የብዙ ዓመት ልምድ ፣ ሙያና ፈጠራ የታከለበት መፍትሔም ጭምር እንጂ ፤ ልዩ ልዩ ሀገር በቀል ማሽኖችን እያመረተ ለገበያ የሚያቀርበው የማሽን አምራች ድርጅት የሆነው ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ከሚያመርታቸው ምርቶች ቀዳሚውን እናስተዋውቃችሁ።

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን፤ ይህ ማሽን ልዩ ልዩ ቅርጽ እና መጠን ያላቸው የደረቅ ሳሙናዎች የሚያመርት የማሽን አይነት ነው።

ማሽኑ ሙሉ በሙሉ ከዲዛይን እስከ ማኑፋክቸሪንግ ድረስ የብዙ አመት ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የምርት ሂደቱን ጨርሶ በሀገር ውስጥ የተመረተ ሲሆን ብዙ ቦታ የማይዝ እና በቀላሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ እንዲቻል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።

ይህ ማሽን በቤትቆጣሪ ወይም በስሪፌዝ የሚሰራ በመሆኑ በቀን ውስጥ እስከ 5000 ፍሬ የገላ ሳሙናዎችን ፣ የልብስ ሳሙናዎችን እንዲሁም የአጃክስ ሳሙናዎችን የማምረት አቅም አለው።

ከኛ ለሚገዙት ማንኛውም ማሽን ሙሉ የጥገና ፣ የዋስትና እና የመለዋወጫ አቅርቦቶች ማግኘት ይችላሉ።

በመሆኑም በውድ ዋጋ ከውጭ ሃገራቶች ሲመጡ የነበሩ ማሽኖችን በቀላሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኃይሌ ኢንጅነሪንግ ገዝተው የሳሙና ምርት የማምረት ሂደትዎን መጀመር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ወይም በድህረ ገጻችን www.Hayleengineering.com በመግባት ይጎብኙን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

#hayleengineering #soapmaking #Manufacturing #machine #MadeInEthiopia #Ethiopia
Customer care is part of the Hayle Engineering way

From the first phone call and email to every discussion, delivery, and handshake, our commitment is to building lasting partnerships.

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

#hayleEngineering #CustomerCare #ProfessionalService #manufacturing #machine #MadeInEthiopia #ethiopia #addisababa
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከቀለም መያዣ እስከ ትልቅ የኢንዱስትሪ ምርቶች – አምራቾች ትክክለኛ እና አስተማማኝ የሽቦ እጀታዎችን ይፈልጋሉ።

በዚህ ጊዜ ባለው የገበያ ውድድር ውስጥ የምርት ጥራት፣ የምርት ፍጥነት እና የደንበኛ እምነት የሚወሰኑት በሚጠቀሙት የማምረቻ ቴክኖሎጂ እና በምርቱ እያንዳንዱ ክፍል ጥራት ነው። ትንሽ የሚመስለው የሽቦ እጀታ እንኳን የምርቱን ጥራት፣ ደህንነት እና የተጠቃሚ እርካታ በቀጥታ ይቀንሳል።

የቀለም መያዣዎች፣ ፕላስቲክ ባልዲዎች፣ የኬሚካል መያዣዎች፣ የምግብ መያዣዎች፣ የግንባታ ምርቶች እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ውጤቶች ጠንካራ፣ ትክክለኛ እና በተመሳሳይ ጥራት የተመረቱ የሽቦ እጀታዎችን ይፈልጋሉ።

ታዲያ የኛ መፍትሄ ድርጅታችን የሚያመርተው ዘመናዊ የሽቦ ማስተካከያና ማጠፊያ ማሽን ሽቦን በትክክለኛ ርዝመት በመቁረጥ፣ በተፈለገው ቅርፅ በማጠፍ እና በከፍተኛ ፍጥነት አንድ ዓይነት ጥራት ያላቸውን የሽቦ እጀታዎች በብዛት ለማምረት ያስችላል።

ይህ መፍትሄ የማምረት ሂደትን ያፋጥናል፣ የሰው ኃይል ወጪን ይቀንሳል፣ የምርት ጥራትን ያሳድጋል እንዲሁም በገበያ ውስጥ የምርትዎን ተወዳዳሪነት ያጠናክራል።

እርስዎ ለምን ኃይሌ ኢንጅነሪንግን ይመርጣሉ?
ምክንያቱም ድርጅታችን ፦
Ø በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ የማሽን ምርት
Ø ከፍተኛ ጥራት እና ዘላቂ አፈጻጸም
Ø የቴክኒክ ስልጠና እና የኦፕሬተር ድጋፍ
Ø የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት
Ø ከሽያጭ በኋላ የተሟላ አገልግሎት አቅራቢ በመሆኑ ነው ።

ኃይሌ ኢንጅነሪንግ የተረጋገጠ የሽቦ ማስተካከያና ማጠፊያ መፍትሄ በማቅረብ የእርስዎን የማምረት ፍጥነት ፣ ጥራት እና ትርፋማነት ለማሳደግ ዝግጁ ነው። ለፋብሪካዎ ተስማሚውን መፍትሄ ያግኙ።
 
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
Advanced Automation for Reliable Performance

Advanced automation features, including PLC-based control, intelligent inverter drives, and intuitive HMI touch-screen interfaces, are incorporated to improve machine performance, process control, and operational efficiency.

 📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

#hayleEngineering #AutomationTechnology #PLCAutomation #manufacturing #machine #MadeInEthiopia #ethiopia #addisababa