HaqCheck
429 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
የምስል መመርመሪያ መሳሪያዎች / image verification tools

የአንድን ምስል ምንጭ ወይም ከዚህ በፊት በማን፣ ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማውቅ የሚረዱን በርካታ ድረ-ገፆችና መተግበሪያዎች አሉ።
ከነዚህም ዉስጥ ያለምንም ከፍያ በነፃ ምስሎችን ለመመርመር እና ለማረጋገጥ ከሚረዱን መሳሪያውች ውስጥ

✍️ Google reverse images: image.google.com
✍️ TinEye: tineye.com
✍️  FotoForensics: fotoforensics.com
✍️  Yandex: yandex.com
✍️  InVID: chrome & Firefox extension
✍️  Bing: Bing.com


ለተጨማሪ መረጃ: 👇

Telegram: t.me/HaqCheck
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/haqcheck
Website: www.haqcheck.org
LinkedIn: www.linkedin.com/haqcheck

#HaqCheck #medialitracy #disinformation #medialiteracy #digitalliteracy
👏21👍1
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቻሁ።

መልካም በዓል
🎉
👍61
#HaqCheck debunks the alleged video claiming that Al-Shabaab attacked Ethiopian soldiers. Our investigation revealed that the video used in the Telegram post was from 2019 with a different claim. because of these reasons HaqCheck rated the post as False.

Read our fact-check: https://haqcheck.org/does-the-video-show-an-attack-on-ethiopian-soldiers-by-al-shabaab/
Today in Addis Ababa, CIPESA, in collaboration with UNESCO, is hosting a dialogue on media freedom and the safety of women journalists. Inform Africa is facilitating this event, focusing on the empowerment and safety of women journalists in the region. #DigitalSafety #womeninmedia
👍2
Parallel to today's dialogue on media freedom in Addis Ababa, a 'Digital Café' is taking place. This side event offers attendees one-on-one consultations with digital security experts, focusing on enhancing individual digital safety. This initiative complements the main discussions on the empowerment and safety of women journalists, emphasizing a commitment to comprehensive digital security. #DigitalSecurity #InternetFreedomAfrica
2👏1
The post made by EBC that covers Tizita's situation reveals significant ethical concerns of journalism regarding accuracy, transparency, and privacy rights. Only relies on a single source and tends not to cross-check, potentially violating Tizita's privacy and implicating Tizita's well-being. The EBC Fact Check report raises questions about the standards of a responsible journalist and the fact-checking process.

Read our full analysis :https://haqcheck.org/challenging-ebcs-facts-the-tizita-geremew-controversy/
👍3🔥1
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ለምን ያስፈልጋል?


ንቁ ዜጋ ለመሆን፡-

የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ያላቸው ሰዎች ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታዎችን በቀላሉ ስለሚረዱ በማህበራዊ ውይይቶች እና በዴሞክራሲያዊ ሂደቶች ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።

  በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመወሰን፡-

ስለ ሚዲያ አጠቃቀም በቂ እዉቀት ያለው ሰው ብስለታዊ አስተሳሰብን (critical thinking)  ያዳብራል፣ ይህም በማንኛዉም አጋጣሚ የሚያገኛቸውን መረጃዎች እንዲተነትን እና እንዲተረጉም ያስችለዋል። ይህ ደግሞ ወሳኔው በመረጃ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ይረዳዋል፡፡

የተዛቡ መረጃዎችን ለመለየት፡-

የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ያለው ሰው ታማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን ታማኝ ካልሆኑት በቀላሉ የሚለይበት አቅም ይኖረዋል፣ ይህም የተዛቡ መረጃዎችን በቀላሉ ለመለየት ያስችለዋል።


ለተጨማሪ መረጃ

Website: www.haqcheck.org
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/@haqcheck
LinkedIn: www.linkedin.com/haqcheck
Facebook: https://www.facebook.com/HaqCheck

#HaqCheck #medialitracy #disinformation #medialiteracy #digitalliteracy
👍2👌1
ሃሰተኛ መረጃዎች ለምን አላማ ሊሰራጩ ይችላሉ?

ሃሰተኛ መረጃዎች ለተለያየ አላማ ሊሰራጩ ይችላሉ ከእነዚህም ውስጥ ፦

• ፖሊቲካዊ እና ማህበራዊ ጫናን ለመፍጠር
• ኢኮኖሚያዊ ጥቅምን ለማግኘት
• በበቀል ስሜት በመነሳሳት በግለሰቦች ፣ በአንድ ማህበረሰብ ወይም እምነት ላይ ጫናን ለመፍጠር ሆን ተብሎ ሊሰራጭ ይችላል።

ሁል ጊዜም ቢሆን መረጃን ከማጋራታችን በፊት እናጣራ!

ለተጨማሪ መረጃ: 👇

Website: www.haqcheck.org
Facebook: https://www.facebook.com/HaqCheck
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/haqcheck
LinkedIn: www.linkedin.com/haqcheck

#HaqCheck #disinformation #medialiteracy #digitalliteracy
#Ethiopia #CounterDisInformation #FactsMatter
👍1👌1
አምስት ስፓም (Spam) የሆኑ ኢሜይሎችን ለመለየት የሚጠቅሙ ዘዴዎች

Spam ኢሜይል ማለት ብዙ ጊዜ ተዛማጅነት የሌላቸው ወይም ተገቢ ያልሆኑ መልዕክቶች ለብዙ ተቀባዮች (ኢሜይል አድራሻዎች) በኢንተርኔት ላይ ሲላኩና ከተቀባዮች ዘንድ ሲደርሱ ስፓም (spam) ኢሜይል ይባላሉ ፡፡
የስፓም (spam) የኢሜይል  መልክቶችን ከመደበኛዉና ከትክክለኛው የኢሜይል መልዕክት እንዴት መለየት ይቻላል?

✍🏿 የማይታወቁ ላኪዎች/ unkown sender: የኢሜይል መልዕክቱ የተላከው ከማናውቃቸዉ ላኪዎች ወይም የኢሜይል አድራሻዎች ከሆነ ። 

✍🏿 የወል ሰላምታዎች/Generic Greetings፦ በትክክክለኛ ኢሜይል የተቀባዩ ስም ተጠቅሶ የመግቢያ ሰላምታ የሚያቀርብ  ሲሆን ስፓም (spam) ኢሜይሎች ላይ ደግሞ የተቀባዩን ስም በቀጠታ በመጥቀስ ፋንታ እንደ "ውድ ደንበኛችን" ያሉ እና መልክዕቱ ለዛ ሰዉ ብቻ እንደተላከ የማያሳዩ የመግቢያ ሰላምታዎችን ከተጠቀሙ፡

✍🏿 አጣዳፊ ቋንቋ//Urgent Language፦ አፋጣኝ የሆነ እርምጃ እንድትወስዱ ግፊት የሚያደርጉ ከሆነ እና ብዙውን ጊዜ በጣም አጓጊ ወይም አስደንጋጭ የሆኑ ቃላትን ከተጠቀሙ።

✍🏿 የሰዋስው እና የአጻጻፍ ስህተቶች/Poor Grammar and Spelling: በኢሜይል ፅሑፍ ውስጥ የአጻጻፍ ስህተቶች እና የሰዋሰው አገባብ ስህተት ካላቸዉ።

✍🏿 አጠራጣሪ ሊንኮች/Suspicious Links or Attachments:  በተለይም ከማናውቃቸዉ ሰዎች እና ከላይ ያሉትን ባህሪ ከሚያሳዩ የኢሜይል መልዕክቶች ጋር በተጨማሪ ሊንኮች ወይም አብረዉ የተያያዙ ፋይሎች ካሉት ስፓም (spam)  የመሆን እድሉ በጣም ሰፊ ነው፡፡

እንደነዚህ አይነት እንዲብራሩ የምትፈልጓቸው  ሊሎች ሃሳቦች ካሏችሁ በኮሜንት ሃሳባችሁን አጋሩን
👍1🔥1👏1
Join us for a two-day fact-checking masterclass!

Inform Africa-HaqCheck, in collaboration with Africa Check, will host two training sessions on June 20-21, 2024, and June 27-28, 2024, in Addis Ababa. There are a limited number of spots available. Register now by using the link (https://bityl.co/QQcD) or scanning the QR code.
Don't miss this opportunity to enhance your fact-checking skills!

For more information, please get in touch with Kirubel Tesfaye at +251 96 557 7967 or by E-mail at tesfayekirubel218@gmail.com  

#factchecking #disinformation #misinformation #training #haqcheck
🙏1
We are delighted to invite you to a unique two-day fact-checking workshop, hosted by Inform Africa-HaqCheck in partnership with Africa Check. This important training event will be held in two sessions: June 20-21, 2024, and June 27-28, 2024, in Addis Ababa.

We would like to remind you that availability for this exclusive event is limited. Please consider this as your final call to register. You can secure your spot by clicking on the following
registration link: (https://bityl.co/QQcD)

#FactCheckingTraining #VerificationMasterclass #JournalismSkills
#MediaLiteracy #FactMatters
📢 ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ለጋዜጠኞች ያዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የሀቅ ማጣራት እና ማረጋገጥ (Fact Checking and Verification) ስልጠና ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በስልጠናው ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የሚድያ ባለሙያዎች እና ጋዜጠኞች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናዉ በነገዉ እለትም ይቀጥላል፡፡

✍️የስልጠናው አላማ በሃገራችን እየተሰራጩ ያሉ ሃሰተኛ መረጃዎችን ከመከላከል አንጻር ጋዜጠኞች እና የሚድያ ባለሙያዎች ትክክለኛውን መረጃ ለማህበረሰቡ ማቅረብ የሚችሉበትን አቅም መፍጠር ነው፡፡
👍3