በማህበራዊ ሚድያ ላይ የጥላቻ ንግግር ወይም ሆን ተብለው የተጋሩ ሃሰተኛ መረጃዎች ሲያጋጥምዎት የሚወስዱት እርምጃ ምንድነዉ?
Anonymous Poll
41%
ልጥፉን ሪፖርት አደርጋለሁ
5%
ሪፖርት ማድረግን አልመርጥም
32%
ችላ ብዬ ነው የማልፈዉ
22%
አዉንታዊ በሆነ መልኩ ሃሳብ እሰጣለሁ
Fact-checking training in action! 💡
Our team is currently in Arba Minch🇪🇹 , empowering undergraduate and postgraduate students of Arba Minch University to combat mis/disinformation through fact-checking.
Did you know that "Arba Minch" means "40 Springs," originating from the presence of more than 40 springs. The city has several tourist attractions, including Chamo and Abaya Lakes 🏞, Nech Sar National Park 🌳 and more.
Join us as we work together to promote truth and accuracy in the digital age!
#factchecking #misinformation #disinformation #haqcheck

👍3❤2
5ቱ ለሃሰተኛ መረጃ ተጋላጭ በመሆናችን ምክንያት የሚመጡ አሉታዊ ውጤቶች
1️⃣ የእምነት መሸርሸር
ለሃሰተኛ መረጃ ተጋላጭነታችን እየጨመረ ሲመጣ እና እነዚህን መረጃዎች መቀበል ስንጀምር ታማኝ በሆኑ የዜና ምንጮች እና ባለሙያዎች ላይ ያለንን እምነት ይሸረሽራል።
2️⃣ የተሳሳተ ውሳኔ መስጠት
በሃሰተኛ መረጃ ተመስርተው በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች ላይ ማለትም በጤና፣ በፋይናንስ እንዲሁም በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የተሳሳተ እና ጎጂ ውሳኔዎች ላይ ሊያደርሰን ይችላል።
3️⃣ አድሎአዊ ያደርጋል
ለተዛባ መረጃ መጋለጥ አድሎአዊነትን ያስከትላል ፣ ይህም መረጃን በትክክል ለመገምገም እና ለመለየት አስቸጋሪ ያደርገዋል።
4️⃣ ጽንፈኝነትና እና ክፍፍልን ያመጣል
ሃሰተኛ መረጃ ጥቃቅን አሉታዊ እምነቶችን ያጠናክራል ፣ ጽንፈኝነትን ያቀጣጥላል እንዲሁም ገንቢ የሆኑ ውይይቶች እንዳይኖሩ ያደርጋል፡፡
5️⃣ ስነ ልቦናዊ ውጥረት ያስከትላል
ለሃሰተኛ መረጃ በየጊዜው መጋለጥ ጭንቀትን እና ውጥረትን ይጨምራል ይህም በጊዜ ሂደት የአዕምሮ ደህንነትን ያዳክማል።
ምንጊዜም ቢሆን መረጃን ከማጋራታችን በፊት እናጣራ!
ℹ️ ለተጨማሪ መረጃ: 👇
Website: www.haqcheck.org
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/@haqcheck
LinkedIn: www.linkedin.com/haqcheck
Facebook: https://www.facebook.com/HaqCheck
#HaqCheck #medialitracy #combatingdisinformation

👍6🙏1
መለያ ገፅዎን(Account) በ2ተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ ይጠብቁ
✅ ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ ያድርጉ
- ወደ አካውንቶ ሲገቡ (Log in) ሲሉ ተጨማሪ የማረጋገጫ ኮድ በስልክ ወይም በኤሜል እንዲደርስዎ ያድርጉ
✅ ከመንታፊዎች እራሶን ይጠብቁ
- ሌሎች ሰዎች የይለፍ ቃልዎን (password) ቢያገኙ እንኳን ወደ መለያ ገፅዎ በቀላሉ ለመግባት (login) ለማለት አይችሉም፡፡
✍️ ለተጨማሪ መረጃ: 👇
Website: www.haqcheck.org
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/@haqcheck
LinkedIn: www.linkedin.com/haqcheck
Facebook: https://www.facebook.com/HaqCheck
#HaqCheck #medialitracy #disinformation #medialiteracy #digitalliteracy

❤2👍1
Monday reminder.
❗️Misinformation spreads beyond screens and pages.
❗️ Ensure accuracy when speaking to your loved ones and colleagues evey day.
ℹ️ For more: 👇

🔥3👍2
ሃሰተኛ የማህበራዊ ገጾች ጉዳይ
የታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶችን ስም ፣ፎቶ እና መለያ ሎጎን በመጠቀም የሚከፈቱ የማህበራዊ ሚድያ ገጾች እየተበራከቱ መጥተዋል፣ በዚህ መልኩ የሚከፈቱት ሃሰተኛ አካውንቶች ብዙ ተከታይ ለማግኘት ሲሉ የተለያዩ አጓጊ የስጦታ እይነቶችን እንደሚሰጡ ቃል በመግባት ብዙሃኑን እያጭበረበሩ እንደሆነ መመልከት ይቻላል።
እነዚህን ገጾች ጥሩ ተከታይ ካፈሩባቸው በኋላ ደግሞ ለሽያጭ እንደሚያቀርቧቸውም ተመልክተናል። ለምሳሌ 55,000 ተከታይ ያለውና በትምህርት ሚንስቴር ስም እና አርማ የተከፈተ የቴሌግራም ገጽ በ 26,000 ብር ለሽያጭ እንደቀረበ ከተያያዘው ምስል ላይ ወይም በዚህ ሊንክ መመልከት ይችላሉ።
ከሰሞኑ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር የተከፈቱ ሃሰተኛ የቴሌግራም ገጾች ስላሉ ይጠንቀቁ ሲል መልዕክቱን በማህበራዊ ገጹ አጋርቶናል።
ንግድ ባንክ እንደገልውጸው ሃሰተኛ ገጾቹ አባላትን ወደ ቻናሉ ስታስገቡ (add member) ሽልማት ታገኛላችሁ በሚል የማጭበርበሪያ መልዕክት የተከታዮቻቸውን ቁጥር በማሳደግ ላይ እንደሆኑ ገልጿል።
በተጨማሪም ባንኩ በሲቢኢ ስም የተከፈተ ምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገጽ እንደሌለው ገልጻል።

👍5
የምስል መመርመሪያ መሳሪያዎች / image verification tools
የአንድን ምስል ምንጭ ወይም ከዚህ በፊት በማን፣ ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማውቅ የሚረዱን በርካታ ድረ-ገፆችና መተግበሪያዎች አሉ።
ከነዚህም ዉስጥ ያለምንም ከፍያ በነፃ ምስሎችን ለመመርመር እና ለማረጋገጥ ከሚረዱን መሳሪያውች ውስጥ
✍️ Google reverse images: image.google.com
✍️ TinEye: tineye.com
✍️ FotoForensics: fotoforensics.com
✍️ Yandex: yandex.com
✍️ InVID: chrome & Firefox extension
✍️ Bing: Bing.com
ለተጨማሪ መረጃ: 👇
Telegram: t.me/HaqCheck
Twitter: www.twitter.com/HaqCheck
TikTok: www.tiktok.com/haqcheck

👏2❤1👍1
#HaqCheck debunks the alleged video claiming that Al-Shabaab attacked Ethiopian soldiers. Our investigation revealed that the video used in the Telegram post was from 2019 with a different claim. because of these reasons HaqCheck rated the post as False.
Read our fact-check: https://haqcheck.org/does-the-video-show-an-attack-on-ethiopian-soldiers-by-al-shabaab/

HaqCheck
Does the video show an attack on Ethiopian soldiers by Al-Shabaab? - HaqCheck
Al-Shabaab is designated as a terrorist organization by various countries and international organizations, including the United States, the United Kingdom, and the United Nations.
Today in Addis Ababa, CIPESA, in collaboration with UNESCO, is hosting a dialogue on media freedom and the safety of women journalists. Inform Africa is facilitating this event, focusing on the empowerment and safety of women journalists in the region. #DigitalSafety #womeninmedia
👍2