Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል?
ሙሉ ቪድዮ ለመከታተል :https://youtu.be/Rjv_HrUXTUM

👍2
የግል ፎቶዎን ወይም ወቅታዊ ስሜትዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካጋሩ በኋላ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምትዎት ያውቃል?
Anonymous Poll
11%
አዎ፣ ስሜን አጥፍቶታል
0%
አዎ፡ እድሎችን አሳጥቶኛል
17%
አዎ፡ ጭንቀት አስይዞኝ ያዉቃል
19%
አይ፡ ጥፋተኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም
53%
በጭራሽ እንደነዚህ አይነት ነገሮችን በማህበራዊ ሚድያ ላይ አላጋራም
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
World Imagery Wayback የተሰኘው ድረ-ገፅ መረጃን ለማጣራት እንዲሁም የምርመራ (investigation) ስራዎችን ለማከናወን ጠቃሚ ድረ-ገፅ ነው። ይህ ድረ-ገፅ በዋነኝነት በታሪክ ወይም በአመታቶች ውስጥ የተነሱ የሳተላይት ምስሎችን ወደኋላ በመመለስ በወቅቱ የነበሩ የህንፃ እና የመንገድ አቀማመጦች እና ሁኔታዎች እንዲሁም የተለወጡ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን አሁን ካሉ ወቅታዊ ነገሮች ጋር እያወዳደሩ ለመመልከት ይረዳናል።
ይህን ለማድረግ ቀጥታ ስልካችን ላይ ወይም ኮምፒውተሮቻችን ላይ ወዳሉ የኢንተርኔት ማሰሻዎች (Browser) በመግባት World imagery wayback.com ብሎ መፃፍ ከዚያም በመጀመሪያ የሚያመጣልንን World Imagery Wayback የሚለውን አማራጭ መንካት ከዚያም በድረ-ገፁ በስተግራ በኩል የሚገኘውን ባለሁለት አቃጣጫ ምልክት መንካት ከዚያም በአመታት እየከፋፈሉ መመልከት እንቻላለን።
ለተጨማሪ መረጃዎች የሀቅቼክን ማህበራዊ ሚድያዎች እና ድረ-ገፅን ይጎብኙ 👇🏽
TikTok|Facebook|website|Twitter

👍3
በየሳምንቱ ይቀርብ የነበረው በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ላይ ያተኮረው ዝግጅታችን ምዕራፍ አንድ በዚህ ሳምንት ተጠናቋል፡፡ በዚህ ሳምንት "ከውሸቱ ባሻገር" እንዴት እንደሚዘጋጅ እና የሀቅን የማጣራት ስራ እንዴት እንደሚካሄድ የሚያሳይ ልዩ ዝግጅት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
በልዩ ዝግጅታችን፦
*ያለፉት 16 ሳምንታት ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሞች ምን እንደሚመስሉ
*መረጃን የማጣራት ሂደት
*ለቪድዮ የሚደረጉ ዝግጅቶች እንዲሁም
*የሀቅቼክ ባልደረቦች በዚህ ሂደት የተማሯቸውን እና ያጋጠማቸውን ነገሮች ያጋሩናል
ዛሬ ቀን 8 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይጠብቁን
በልዩ ዝግጅታችን፦
*ያለፉት 16 ሳምንታት ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሞች ምን እንደሚመስሉ
*መረጃን የማጣራት ሂደት
*ለቪድዮ የሚደረጉ ዝግጅቶች እንዲሁም
*የሀቅቼክ ባልደረቦች በዚህ ሂደት የተማሯቸውን እና ያጋጠማቸውን ነገሮች ያጋሩናል
ዛሬ ቀን 8 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይጠብቁን
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳሳች አርዕስተ ዜናዎችን ለመለየት የሚረዱዎት ቁልፍ አመልካቾች
✍ የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ከሆኑ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ ትኩረትን ለመሳብ እና ጠንካራ ስሜታዊ ምላሾችን ለማግኘት የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ቋንቋዎችን ይጠቀማሉ።
✍አሳሳች ወይም ያልተሟላ መረጃ ካላቸዉ፡ አርዕስተ ዜናዎቹ እውነትን በሚያዛባ መልኩ ወይም ወሳኝ የሆኑ ዝርዝሮችን በሚያስቀሩ መልኩ ሊቀርቡ ይችላሉ። የነገሩን ከፊል እይታ ብቻ የሚያቀርቡ ወይም የተለየ ትርክት ለመፍጠር የተመረጡ ቃላትን ይጠቀማሉ።
✍ሊንኩን እንዲከፍቱ የሚያጓጓ ከሆነ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ አንባቢዎች የጽሑፉን ሊንክ ነክተዉ እንዲከፍቱ ለማድረግ አጓጊ ስልቶችን ይጠቀማሉ።
✍አድሏዊ ወይም የፕሮፓጋንዳ ይዘት ካላቸዉ፡ የተቀነባበሩ አርዕስተ ዜናዎች ግልጽ የሆነ የአንድ ወገን አመለካከቶችን ወይም ግልጽ የሆነ ወገንተኝነትን ካሳዩና ፣ ሚዛናዊ እይታን ካላቀረቡ
✍ከጽሑፉ ይዘት ጋር ካልተጣጣሙ፡ ርዕሰ ጉዳዩ የቀረበውን መረጃ በትክክል የሚያንፀባርቅ መሆኑን ለማየት ሙሉውን ጽሁፍ ውይም ቪድዮ መመልከት ይኖርብናል ምክንያቱም አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች የጽሁፉን ይዘት በተሳሳተ መንገድ ሊገልጹ ወይም ሊያጋንኑ ስለሚችሉ።
✍ከሌሎች የመረጃ ምንጮች ጋር ማመሳከር፡ ሌሎች ታዋቂ የዜና ምንጮች ላይ መረጃውን ማመሳከር። አንድ ሚድያ ብቻ አንድን የተወሰነ አርእስት በተደጋጋሚ እየዘገበ ከሆነ እንደ እውነት ከመቀበላችን በፊት ከበርካታ ታማኝ ምንጮች ማረጋገጫ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
✍ሀቅን ማጣራት፡ የአርዕስተ ዜናዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሀቅ አጣሪ ድርጅቶችን ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚድያ ገጾችን መመልከት ፣ በሀገራችን እንደ ሀቅቼክ ላሉት ተቋማት መረጃዉን በማጋራት ተቋማቱ እንዲያጣሩ ጥቆማዉን መስጠት ያስፈልጋል፡፡

👍4🔥1👏1
Tooftaalee Odeeffannoo Sobaa Damee Gorsa Barnoota Biyya Alaa
https://haqcheck.org/om/tooftaalee-odeeffannoo-sobaa-damee-gorsa-barnoota-biyya-alaa/

HaqCheck
Tooftaalee Odeeffannoo Sobaa Damee Gorsa Barnoota Biyya Alaa - HaqCheck
Ministeerri Barnoota Itiyoophiyaa ga’umsa barattootaa madaaluuf qormaata kutaa 12ffaa ykn seensa yuunivarsiitii dabalatee madaallii sadarkaa isa eeggate ni gaggessa. Waggoota dhiyoo asitti sadarkaan darbiinsa waliigalaa hir’ina guddaa kan argisisee yoo ta’u…
#Alert
ከሰሞኑን በአዋሽ ባንክ ስም የተከፈተ እና ከ 190ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም የተከፈተ ከ 81ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል ሌሎችን ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ሰዎች እንዲቀላቀሉ በማድረግ እስከ 5ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ ሽልማትን ያግኙ በማለት ሲያጋራ ቆይቷል።
ሀቅቼክ ባደረገው ማጣራት እነዚህ የቴሌግራም ቻናሎች የአዋሽ እና የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክን እንደማይወክሉ አረጋግጧል። የአዋሽ ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ከ 87ሺህ በላይ ተከታይ ያለው ሲሆን የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ደግሞ ከ 40ሺህ በላይ ተከታይ ያለው መሆኑን ማወቅ ተችሏል።
በአዋሽ ባንክ እና በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ድረ-ገፅ ላይ የባንኮቹ ይፋዊ ማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች የሚገኙ ሲሆን እነሱን በመጠቀም ወደትክክለኛው የባንኮቹ የማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች መሄድ ይቻላል።
የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይፋዊ የሆኑ ገጾችን ብቻ በመከተል ይህን ከመሰሉ የማጭበርበርያ መልእክቶችና ጥሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ #ሀቅቼክ ያሳስባል።

👍2🙏1
ስለ ዲጂታል አሻራ ምን ያህል ያዉቃሉ?
ዲጂታል አሻራ፡ የአንድ ግለሰብ አጠቃላይ የኦንላይን ላይ እንቅስቃሴዎችን የያዘ መዝገብ እንደማለት ነዉ። አንድ ሰው ኢንተርኔት ሲጠቀም ከበስተጀርባ በኢንተርኔት ላይ የሚተዋቸዉ መረጃዎች ሲሆኑ በዋናነት ተጠቃሚዉ አዉቆ በማህበራዊ ሚዲያና በድህረ ገጾች ላይ የሚያጋራዉን መረጃ እና ግለሰቡ የሚጠቀመዉ መተግበርያ ወይም ድህረ ግጽ በራሱ የሚሰበስብዉን መረጃዎች ያካትታል።
የአንድን ሰው ዲጂታል አሻራ ስምና ምስል በመጠቀም ማግኘት ይቻላል
የዲጂታል አሻራ የሚያካትታቸው፡
👉በማህበራዊ ሚዲያ የሚጋሩ መረጃዎች ፅሑፎች፣ግብረ መልሶች ፣ምስሎች እና ቪድዮዎች
👉የኦንላይን መልዕክት ልውውጦች ፡ ኢሜይሎች እና የውይይት ፎረሞች ላይ የሚጋሩ መረጃዎች
👉የአሰሳ ታሪክ (search History) እና የፍለጋ መጠይቆች(search query)
👉ለሙያ የሚጠቅሙ ገፆች እንደ LinkedIn እና Git Hub ባሉ ገፆች ላይ የሚጋሩ መረጃዎች።
👉በኦንላይን የተደረጉ ግብይቶች ፤ ለተለያዩ ምርቶች የተሰጡ አስተያየቶች እና የገንዘብ ልውውጦች።
👉በብሎግ ፣ በድህረ ገፅ እና በተለያዩ የድር አዉታሮች ላይ የተጋሩ ጹህፎችንና ቪድዮዎችን ያካትታል፡፡
✍️አንድ ሰው ዲጂታል አሻራውን በጥሩ ሁኔታ ከያዘዉ የግለሰቡን ሙያዊ መልካም ስም፣ ልምድ፣ እዉቀትና ችሎታን ሊያሳይ ይችላል። ነገር ግን፣ በጥንቃቄ ካልተያዘ፣ የዲጂታል አሻራ የግል መረጃን ያጋልጣል፣ የግለሰባዊ ደህንነትን ስጋት ላይ ሊጥል ይችላል ፣ አልፎ ተርፎም የአንድን ሰው መልካም ስም አሉታዊ በሆነ መልኩ ሊያሳይ ይችላል ይህ ደግሞ በስራ እና በማህበራዊ ህይወት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖን ያስከትላል።
ስለዚህ ምን ግዜም ቢሆን በኢንተርኔት ላይ በሚኖረን ቆይታ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት፡፡
#digitalfootprint

👍5👏1
የባለፈው ሳምንት ከውሸቱ ባሻገር
ፕሮግራም ክፍል ፩
📺 በሀገሬ ቲቪ እና በሀቅቼክ እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በሚቀርበው ከውሸቱ ባሻገር በተሰኘው ፕሮግራማችን ላይ ባለፈው ሳምንት በሃሰተኛ መረጃ ዙሪያ ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን፣ አቶ አደራው ገነቱ በኢትዮጵያ የዩኔስኮ የኮምኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ፕሮግራም ሀላፊ እንዲሁም አቶ ኤርሚያስ ሙሉጌታ ከፍተኛ የሚዲያ ባለሙያ ጋር ያደረግውን ቆይታ ክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
የተነሱ ሃሳቦች
👉 ሃሰተኛ መረጃ በተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦች ላይ ያመጣው ተፅዕኖ አለ ወይ?
👉 አሁን ያለው የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ምን ይመስላል ቀንሷል ወይስ ጨምሯል?
👉 የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመግታት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ምን ይመስላሉ?
👉 የሀቅ ማጣራት (fact-checking) ስራን ወደ መደበኛ ሚድያዎች ላይ ማምጣት ጥቅሙ ምንድነው? የሚሉትን እና ሌሎችን ሃሳቦች አንስተን ተወያይተናል።
ይከታተሉን: https://youtu.be/uaWRQoaGNU0

"የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሊያ እየወጡ ነው" በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲዘዋወር የነበረው ቪዲዮ #HaqCheck
👍1🙏1
#Akeekkachiisaa
Dhiheenya kana akkaawuntiin TikToki hordoftoota kuma 244 ol qabu tokko lammiileen Itiyoophiyaa ta’an dhalattoota Oromoo Somaaliyaa gadhiisanii akka ba’an dirqisiifamaa jiruu jechudhan viidiyoo qoodera.
Odeeffannoo kanaan wal qabatee akkaawuntiin X Somaaliya nawu jedhamu tokko, ummanni Oromoo Somaaliyaa keessa jiraachuun isaanii jiruu keenyaaf balaa waan ta’eef, buqqisuu jalqabuu qabna jechudhan qodeera.
Jeequmsi akkanaa miidiyaa hawaasaa irratti tatamsa’aa jiraatus; Garuu viidiyoon qooddame kun viidiyoo ummanni Oromoon Soomaaliya keessa gadhiisanii yeroo bahan hin agarsiisuu.
Haqcheck dhuggumma viidiyoo kana akka sakkata’eeti kanan duraa bara 2016 ji’a Muddee keessatti marsariitii oduu NonStop Local jedhamu irratti ergaa barreeffamaa waa’ee godaantota kumaatamaan lakkaa’aman gara daangaa Ameerikaa deeman jedhu wajjin akka qoodame ture argatera.
#Factchecking #HaqCheck #Ethiopia

👏2👍1
የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት(Digital literacy) አስፈላጊ የሆነባቸው 3 ምክንያቶች
1️⃣ እድሎችን ለማግኘት
በአሁኑ የዲጂታል አለም ዉስጥ የተለያዩ እድሎች ማለትም የትምህርት፣ የስራ፣ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ከሌሎች ጋር ለመገናኘት ጥሩ የሆነ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት ያስፈልጋል። የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት ቴክኖሎጂን አዘውትረው ከሚጠቀሙ ሰዎች ጋር በአዲሱ የዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ ያስችሎታል።
2️⃣ እውነታውን ለመለየት
አሁን ላይ መረጃን በቀላሉ በእጃችን ባሉ የቴክኖሎጂይ ውጤቶች ማግኘት እንችላለን ሆኖም የመረጃውን እዉነታነት ማጣራት መሰረታዊ ነገር ነው። ይሁን እንጂ የዲጂታል ቴክኖሎጂይ አጠቃቀም ክህሎት ካለን የመረጃውን እዉነታ በቀላሉ እንድንለይ ያግዘናል።
3️⃣ የዲጂታል ደህንነትዎን ለመጥበቅ
ቴክኖሎጂን የሚጠቀመው የአለም ህዝብ እየጨመረ እንደመምጣቱ ሁሉ በዛዉ ልክ በኦንላይን ላይ የምንመለከታቸው የማጭበርበር ፣ የግላዊ መረጃዎች ምንተፋ፣ የጥላቻ ንግግሮች እና መሰል ሁነታዎች በእጅጉ እየጨመሩና ብዙ ሰዎችም የዚህ ሰለባ ሲሆኑ ይታያል። የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት ያለዉ ሰዉ የእነዚህ ጥቃቶች ሰላባ እንዳይሆን የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የኦንላይን ላይ ደህንነቱን የሚጠብቅበት ክህሎት ይኖረዋል፡፡
✅ ስለዚህ በዛሬው የዲጂታል ዓለም ውስጥ ያሉ እድሎችን ለመጠቀም፣ እዉነተኛ መረጃን ይከሀሰተኛዉ ለመለየት እና የኦንላይን ደህንነታችንን ጠብቀን ተወዳዳሪ ሆነን ለመገኘት የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት እንዲኖረን በተለያየ መንገድ መማር እና ማወቅ ይኖርብናል።
#HaqCheck #digitalliteracy

👍5❤1
ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከየትኛው ጋር በተተያያዘ አጭበርባሪዎች አጋጥመዎት ወይም ተጭበርብረው ያውቃሉ?
Anonymous Poll
53%
👉ከሃሰተኛ የኦንላይን ስራ ጋር
6%
👉ከዲጂታል ከረንሲ (cryptocurrency)
11%
👉ከውጭ ሀገር ስራና ትምህርት
8%
👉 ከሞባይል ባንኪንግ ጋር ተያይዞ
22%
👉ምንም አይነት አጭበርባሪ አጋጥሞኝ አያውቅም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✍ በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ከ 30ሺ በላይ ተከታይ ያለው የ ቲክቶክ አካውንት በፋኖ እጅ የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊት በማለት ቪዲዮ አጋርቷል።
ነገር ግን ሀቅቼክ እንዳጣራው ቪድዮው ህዳር ወር 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንግስት እና በህውሃት መካከል በነበረው ግጭት ወቅት በአንድ የትዊተር (X) አካውንት ላይ "ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር መዝመታቸዉን ተከትሎ የትግራይ ሃይሎች የተማረኩ የኢትዮጵያ ጦር እስረኞችን የሚያሳይ ቪድዮ ለቀቁ" ከሚል ጽሁፍ ጋር ተጋርቶ አግኝቶታል።
በዚህም ምክንያት በፋኖ ተማረኩ መከላከያ ሰራዊት ከሚል መልክት ጋር የተጋራው ቪዲዮ የቆየና ሃሰተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል።

👍2🙏2