HaqCheck
431 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
ለተጨማሪ መረጃዎች የሀቅቼክ ገፆችን ይከተሉ👇👇👇
@HaqCheck
twitter.com/HaqCheck
facebook.com/HaqCheck
Odeeffannoo dabalataaf HaqCheck hordofaa👇👇👇
@HaqCheck
twitter.com/HaqCheck
facebook.com/HaqCheck
"አርቲስት ቴዲ አፍሮ በጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተገኝቶ ሰራዊቱን አዝናና" ተብሎ የተለቀቀው ምስል እና ተንቀሳቃሽ ምስል ሀሰት ሲሆን የአርቲስቱ ማናጀርም ስለጉዳዩ ሲያብራሩ አርቲስቱ ወደ ማሰልጥኛው ሄዶ የተባለው መዝናኛ ፕሮግራም ላይ እንዳልተሳተፈ ተናግረዋል።
ህብረተሰቡም እንደዚ አይነት መረጃዎችን በሚመለከትበት ወቅት ከታማኝ ምንጮች እና ከሚመለከተው አካል መረጃዎችን እንዲያጣራ #ሀቅቼክ ይመክራል።
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/hasate-taneqasaaqaashe-meselu-aretisete-teewoderose-kaasaahune-batholaaye-maasalethanyaa-taganyeto-wataadarocene-siyaazenaanaa-ayaasaayeme
ንተወሳኺ ሓበሬታ ገፃት ሓቂቼክ ይስዓቡ👇👇👇
@HaqCheck
facebook.com/HaqCheck
twitter.com/HaqCheck
#HaqCheck_Tigrinya ኢትዮጵያ ኻብ መንግስቲ ኣሜሪካ ብዙሕ ወተሃደራዊ ሓገዝ ትረክብ እኳ እንተ ነበረት እዚ ስእልታት እዚ ግን ኣብ ቐረባ እዋን ንኢትዮጵያ ዝተዋህበ ወታደራዊ መሳርሒታት ኣይሕብርን እዩ። 👇👇👇
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/hhaasote-ezi-se-eletaate-aamarikaa-aabe-qharabaa-ewaane-ne-teyopheyaa-wataadaraawi-masaarehhitaate-kamezehaabate-aayehheberene
Cohosted by #IMS-Fojo, the 17th African Investigative Journalist Conference was the first and biggest of its kind in #Ethiopia. The conference shed light on #factchecking initiatives, #Emmy award winning documentary, Successful continental and international investigative reports, Investigative journalists from all over the world, local and international media organizations, Accademia and other stakeholders. 👇👇👇
https://bit.ly/3pjSAee
A message on a Telegram channel claims that #Norway is offering a visa lottery for foreigners. The link attached in the message refers to an application form requesting personal information. HaqCheck has contacted the Royal Norwegian Embassy in Addis Ababa and confirmed that Norway doesn't offer a visa lottery opportunity, therefore the message is rated as #FALSE. For additional information 👇👇👇
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/factchecking/is-there-a-visa-lottery-application-for-norway
A Facebook post on October 22, shared an image with a caption “Dessie Now.” trying to implay that TPLF has controlled the city. However the image is not a recent one, it was shared three years ago, on Jan 11, 2019. Read the whole article 👇👇👇
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/factchecking/false-the-image-doesn-t-show-a-recent-view-of-dessie
በአለም አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ የሚከበረውን ‘የሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ንቃት ሳምንት’ በማስመልከት የተለያዩ ፕሮግራሞችን እና መረጃዎችን ይዘንላቹ እንቀርባለን። እናንተም የሚከተሉትን ‘ሀሽታጎች’ በመጠቀም አብራችሁን ሁኑ
#MediaLitWk
#MediaLitrateEthiopia
#FactsMatters
#HaqCheck
10ኛው ዓለም አቀፍ የሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ሳምንት እየተከበረ ነው

ጥቅምት 15፤ 2014 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፡ አዲስ አበባ) አሥረኛው ዓለም አቀፍ የሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ሳምንት “የሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ንቃት ለማህበረሰብ ጥቅም” በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት14-21 2014 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሳይንስ እና ምርምር ተቋም (ዩኔስኮ) አዘጋጅነት እና በደቡብ አፍሪካ መሪ አስተናጋጅነት በመላው አለም በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በደቡብ አፍሪካ የሚከናወነው ፕሮግራም የፖሊሲ አውጪዎችን ፣ ባለሙያዎችን ፣ ተመራማሪዎችን ፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እና ከመላው ዓለም የተውጣጡ የግል ዘርፍ ድርጅቶችን የሚያሰባስበውን አስራ አንደኛውን የባህል ትስስር ውይይት ኮንፈረንስ እና ስድስተኛውን የወጣቶች አጀንዳ መድረክን እንደሚያጠቃልል የተነገረ ሲሆን የሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ንቃት በአለምአቀፍ ደረጃ በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለ ለመገምገም ይረዳል ተብሏል።

በሀገራችንም ኢንፎርም አፍሪካ በተባለ ሀገር በቀል ተቋም ስር የሚንቀሳቀሰዉ ‘ሃቅቼክ’ የሀሰተኛ መረጃዎችን እያጣራ የሚያቀርበው ኢንሼቲቭ ሳምንቱን በማስመልከት የሚዲያ አጠቃቀም ግንዛቤን ለመፍጠር የሚያግዙ እና የተዛቡ መረጃዎች ላይ የሚያተኩሩ ፕሮግራሞችን ይዞ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እና ማህበራዊ ሚዲያ መረቦች ላይ እንደሚያቀርብ ያሳወቀ ሲሆን በሚያደርጋቸው የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻዎች ላይ ሁሉም ተሳታፊ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል።
@AddisZeybe
Join our campaign by using the following hashtags
#MediaLitWk
#MediaLitrateEthiopia
#FactMatters
#HaqCheck
HaqCheck pinned a photo