Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa?
https://haqcheck.org/om/itiyoophiyaan-lafaan-hin-marfamne-qarqara-galaanaa-akka-argattu-seerri-idil-addunyaa-wabii-ni-kennaa/

HaqCheck
Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa? - HaqCheck
#ሃሰተኛ_መረጃ ዓለም አቀፍ ስጋት ነው።
✍ የሃርቫርድ ኬኔዲ ትምህርት ቤት እ.አ.አ በ 2022 ባሳተመው ጥናት ፣ በ142 ሀገሮች ውስጥ ከሚገኙ 154,195 ምላሽ ሰጪዎች የተገኘው የዳሰሳ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ በዓለም ዙሪያ 58.5% የሚሆኑ መደበኛ የኢንተርኔት እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኦንላየን ላይ የተዛባ/የተሳሳተ መረጃ ሲያጋጥማቸው እንደሚያሳስባቸው ፣ በዚህም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወጣቶች እና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎ የበለጠ ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናቱ ያሳያል፡፡.

👍2🙏2👌1
የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት(Ai) ዉጤት ከሆኑት መካከል እንደ chat gpt ያሉት የተሳሳቱ መረጃዎችን እንደማያቀርቡ ምን ያህል ይተማመናሉ?
Anonymous Poll
19%
ሙሉ በሙሉ እተማመናሉሁ
33%
በመጠኑ እተማመናለሁ
28%
ምንም ግንዛቤዉ የለኝም
19%
አልተማመንባቸዉም
🚫False Claim: A viral video circulating on social media does NOT show famine in Tigray! Reports indicate a severe drought & hunger crisis in the region, but this specific video is false. Check out the details and the real story behind it.👉 https://haqcheck.org/does-this-video-show-famine-in-tigray/
👍4
#በዛሬው_ከውሸቱ_ባሻገር_ፕሮግራማችን
❓ብሔራዊ ባንክ በህጋዊ እና በጥቁር ገበያ መካክል ያለዉን ልዩነት በ95 በመቶ ሊቀንስ ነው?፣ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ጥሏል?፣ እና ጃልመሮ ከታንዛኒያ ተመልሶ በሰላም ወደ ሰራዊቱ ተቀላቅሏል ስለሚለዉ መረጃ? እንዲሁም ከውጭ ኬንያ ግማሹን ግዛቶቿን ለቻይና ሸጠች? የሚሉትን አሳሳችና ሃሰተኛ መረጃዎችን እንፈትሻለን።
ይከታተሉን 👉https://youtu.be/v58zYrPBofo

👍1
ዲጂታል ወለድ ድካም (digital burnout)
ዲጂታል ወለድ ድካም፡ ማለት የዲጂታል መሳሪያዎችን እንደ ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ ታብሌት እና ቲቪ የመሳሰሉት ላይ ከመጠን በላይ ጊዜ በማሳለፍ የሚፈጠር የስሜት ፣ የአካል እና የአዕምሮ ድካም ነው። ይህ የዲጂታል ወለድ ድካም የአንድን ግለሰብ ምርታማነት እና ተነሳሽነት ይቀንሳል እንዲሁም አጠቃላይ የድካም ስሜት ሊያስከትል ይችላል፡፡
የዲጂታል ወለድ ድካም ምልክቶች:
ያለማቋረጥ የድካም ወይም የመዛል ስሜት፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ያለማደረግ ችግር ወይም የአዕምሮ መዛል፣ የምርታማነት እና የፈጠራ አቅም መቀነስ፣ የዓይን ድካም ፣ ራስ ምታት እና የእንቅልፍ መዛባት፣ የብስጭት እና ለየት ያሉ ባህሪያት እንደ መነጫነጭ ያሉ ስሜቶች መጨመር፣ በስራ ውጤታማ እንዳልሆኑ የማሰብ እና የመጨነቅ እና ከማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንደራቁ አድርጎ የማሰብ ይገኙበታል።
ዲጂታል ወለድ ድካምን ለመከላከል ማድርገ ያሉብን ነገሮች
✍ገደብ ማበጀት፡ ለስራም ይሁን ለመዝናኛ የምንጠቀማቸውን የዲጂታል መሳሪያዎች ለመጠቀም የተወሰነ ጊዜ መመደብ፣ ኢሜል እና ሌሎች መልክቶችን ወይም ዜናዎችን የምንመለከትበት ጊዜ መምረጥ፣ ከመደብነው ጊዜ ዉጭ የሚመጡ መልክቶች እንዳይረብሹን ማሳወቂያ መልክቶችን ማጥፋት(turn off notification)
✍መደበኛ እረፍት መውሰድ፡
የ20-20-20 ህግን መከተል፣ በየ20 ደቂቃው ቢያንስ ለ20 ሰከንድ ከ20 ጫማ ርቀት ላይ ያለን ነገር መመልከት የአይንን ድካም ለመቀነስ ይረዳል።
✍ ዲጂታል ዲቶክስ፡ ከሁሉም ዲጂታል መሳሪያዎች የሚርቁበትን መደበኛ ጊዜ መመደብ። መጽሐፍ ማንበብ፣ የእግር ጉዞ ማድረግ ወይም ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ
✍ በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ አመጋገብ እና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ።

❤4🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አክሊሉ ሀብተወልድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? #HaqCheck #FactCheck
👍1
መረጃን ከማጋራታችን በፊት ማድረግ ያሉብን አምስት ነገሮች:
🚫መረጃን ሳያረጋግጡ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ማጋራት በጣም ቀላል ነው። ነገር ግን የመረጃዉን እውነታነት ለማጣራት ትንሽ ጊዜ ብንወስድ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ከመከላከል አልፎ ብዙ ሰዎችን ከማህበራዊ፣ ከስነ ልቦናዊ እና ከኢኮኖሚያዊ ቀውስ መታደግ እንችላለን፡፡ መረጃን ከማጋራታችን በፊት ልናደርጋቸው የሚገቡ ነገሮች:-
የመረጃውን ምንጭ ይመልከቱ ፤ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው ወይንስ ፖለቲካዊ ወገንተኝነት አለባቸው?
መረጃው የተለጠፈበትን ቀን ያረጋግጡ፤ ጊዜው ያለፈበትና ከወቅታዊ ሁነት ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ።
መረጃው በሌሎች መጋራቱን ማመሳከር ታዋቂ የመረጃ ምንጮች መረጃዉን ማጋራታቸዉን ማረጋገጥ
በማስረጃ የተደገፈ መሆኑን ማረጋገጥ፤ እውነተኛ ጋዜጠኛ ምንጮችን እና ማስረጃዎችን በትክክል ይጠቅሳል።
መረጃዉን በጥንቃቄ መመልከት፤ የመረጃዉን አላማ በቀላሉ ለመረዳት ርእሱን በጥንቃቄ መመልከት በቂ ሊሆን ይችላል።
መረጃን ሳናጋራ ወይም ምንም አይነት ግብረመልስ ከመስጠታችን በፊት መረጃውን በማረጋገጥ ሁላችንም በማህበራዊ ሚድያ ላይ እውነተኛ የሆነ ውይይትን ለማበረታታት የበኩላችንን ድርሻ መወጣት ይኖርብናል። በመረጃ የተደገፈ ህዝብ ውሳኔ ሰጭ ነው፣ ስለዚህ ከማጋራትዎ በፊት እውነታውን ያረጋግጡ፣ እያንዳንዳችን ይሄን ካደረግን ሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን በቀላሉ መግታት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡

"የመንግስት ሄሊኮፕተር ሪፐብሊካንን እንደጫነች በዳንግላ በፋኖ ተመታ ተጥላለች" ስለሚለው ቪድዮ
#HaqCheck #FactCheck #disinformation #ሃሰተኛ_መረጃ #ሃሰተኛ_ቪድዮ #ሀቅቼክ

❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር ኀይል ያሳየውን ትረኢት ተከትሎ "ዛሬ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ተዓምር አሳይተዋል" በሚል ጹሁፍ የተጋራዉ ቪድዮ
👍2👏1
በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን
✍ የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል? ፣ "ሶስተኛዉ ሄሊኮፕተር ዛሬ በወሎ ግንባር ተማርኳል" በማለት በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲጋራ ስለነበረው ቪድዮ እና በመጨረሻም True caller የሚባለው የስልክ መተግበርያ ግላዊ መረጃዎችን ከማጋለጡ ጋር ተያይዞ እንዴት አድርገን ስልካችንን ከ True caller ዝርዝር ዉስጥ ማስወጣት እንችላለን የሚሉትን መረጃዎች ተመልክተናል::
ይከታተሉን:https://youtu.be/Rjv_HrUXTUM

❤2🔥1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ነው" በማለት ስለወጣው ምስል?
ሙሉ ቪድዮ ለመከታተል :https://youtu.be/Rjv_HrUXTUM

👍2
የግል ፎቶዎን ወይም ወቅታዊ ስሜትዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካጋሩ በኋላ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምትዎት ያውቃል?
Anonymous Poll
11%
አዎ፣ ስሜን አጥፍቶታል
0%
አዎ፡ እድሎችን አሳጥቶኛል
17%
አዎ፡ ጭንቀት አስይዞኝ ያዉቃል
19%
አይ፡ ጥፋተኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም
53%
በጭራሽ እንደነዚህ አይነት ነገሮችን በማህበራዊ ሚድያ ላይ አላጋራም
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
World Imagery Wayback የተሰኘው ድረ-ገፅ መረጃን ለማጣራት እንዲሁም የምርመራ (investigation) ስራዎችን ለማከናወን ጠቃሚ ድረ-ገፅ ነው። ይህ ድረ-ገፅ በዋነኝነት በታሪክ ወይም በአመታቶች ውስጥ የተነሱ የሳተላይት ምስሎችን ወደኋላ በመመለስ በወቅቱ የነበሩ የህንፃ እና የመንገድ አቀማመጦች እና ሁኔታዎች እንዲሁም የተለወጡ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን አሁን ካሉ ወቅታዊ ነገሮች ጋር እያወዳደሩ ለመመልከት ይረዳናል።
ይህን ለማድረግ ቀጥታ ስልካችን ላይ ወይም ኮምፒውተሮቻችን ላይ ወዳሉ የኢንተርኔት ማሰሻዎች (Browser) በመግባት World imagery wayback.com ብሎ መፃፍ ከዚያም በመጀመሪያ የሚያመጣልንን World Imagery Wayback የሚለውን አማራጭ መንካት ከዚያም በድረ-ገፁ በስተግራ በኩል የሚገኘውን ባለሁለት አቃጣጫ ምልክት መንካት ከዚያም በአመታት እየከፋፈሉ መመልከት እንቻላለን።
ለተጨማሪ መረጃዎች የሀቅቼክን ማህበራዊ ሚድያዎች እና ድረ-ገፅን ይጎብኙ 👇🏽
TikTok|Facebook|website|Twitter

👍3
በየሳምንቱ ይቀርብ የነበረው በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ላይ ያተኮረው ዝግጅታችን ምዕራፍ አንድ በዚህ ሳምንት ተጠናቋል፡፡ በዚህ ሳምንት "ከውሸቱ ባሻገር" እንዴት እንደሚዘጋጅ እና የሀቅን የማጣራት ስራ እንዴት እንደሚካሄድ የሚያሳይ ልዩ ዝግጅት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
በልዩ ዝግጅታችን፦
*ያለፉት 16 ሳምንታት ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሞች ምን እንደሚመስሉ
*መረጃን የማጣራት ሂደት
*ለቪድዮ የሚደረጉ ዝግጅቶች እንዲሁም
*የሀቅቼክ ባልደረቦች በዚህ ሂደት የተማሯቸውን እና ያጋጠማቸውን ነገሮች ያጋሩናል
ዛሬ ቀን 8 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይጠብቁን
በልዩ ዝግጅታችን፦
*ያለፉት 16 ሳምንታት ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራሞች ምን እንደሚመስሉ
*መረጃን የማጣራት ሂደት
*ለቪድዮ የሚደረጉ ዝግጅቶች እንዲሁም
*የሀቅቼክ ባልደረቦች በዚህ ሂደት የተማሯቸውን እና ያጋጠማቸውን ነገሮች ያጋሩናል
ዛሬ ቀን 8 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይጠብቁን
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳሳች አርዕስተ ዜናዎችን ለመለየት የሚረዱዎት ቁልፍ አመልካቾች
✍ የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ከሆኑ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ ትኩረትን ለመሳብ እና ጠንካራ ስሜታዊ ምላሾችን ለማግኘት የተጋነኑ ወይም ስሜት ቀስቃሽ ቋንቋዎችን ይጠቀማሉ።
✍አሳሳች ወይም ያልተሟላ መረጃ ካላቸዉ፡ አርዕስተ ዜናዎቹ እውነትን በሚያዛባ መልኩ ወይም ወሳኝ የሆኑ ዝርዝሮችን በሚያስቀሩ መልኩ ሊቀርቡ ይችላሉ። የነገሩን ከፊል እይታ ብቻ የሚያቀርቡ ወይም የተለየ ትርክት ለመፍጠር የተመረጡ ቃላትን ይጠቀማሉ።
✍ሊንኩን እንዲከፍቱ የሚያጓጓ ከሆነ፡ አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች ብዙውን ጊዜ አንባቢዎች የጽሑፉን ሊንክ ነክተዉ እንዲከፍቱ ለማድረግ አጓጊ ስልቶችን ይጠቀማሉ።
✍አድሏዊ ወይም የፕሮፓጋንዳ ይዘት ካላቸዉ፡ የተቀነባበሩ አርዕስተ ዜናዎች ግልጽ የሆነ የአንድ ወገን አመለካከቶችን ወይም ግልጽ የሆነ ወገንተኝነትን ካሳዩና ፣ ሚዛናዊ እይታን ካላቀረቡ
✍ከጽሑፉ ይዘት ጋር ካልተጣጣሙ፡ ርዕሰ ጉዳዩ የቀረበውን መረጃ በትክክል የሚያንፀባርቅ መሆኑን ለማየት ሙሉውን ጽሁፍ ውይም ቪድዮ መመልከት ይኖርብናል ምክንያቱም አሳሳች አርዕስተ ዜናዎች የጽሁፉን ይዘት በተሳሳተ መንገድ ሊገልጹ ወይም ሊያጋንኑ ስለሚችሉ።
✍ከሌሎች የመረጃ ምንጮች ጋር ማመሳከር፡ ሌሎች ታዋቂ የዜና ምንጮች ላይ መረጃውን ማመሳከር። አንድ ሚድያ ብቻ አንድን የተወሰነ አርእስት በተደጋጋሚ እየዘገበ ከሆነ እንደ እውነት ከመቀበላችን በፊት ከበርካታ ታማኝ ምንጮች ማረጋገጫ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
✍ሀቅን ማጣራት፡ የአርዕስተ ዜናዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሀቅ አጣሪ ድርጅቶችን ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚድያ ገጾችን መመልከት ፣ በሀገራችን እንደ ሀቅቼክ ላሉት ተቋማት መረጃዉን በማጋራት ተቋማቱ እንዲያጣሩ ጥቆማዉን መስጠት ያስፈልጋል፡፡

👍4🔥1👏1
Tooftaalee Odeeffannoo Sobaa Damee Gorsa Barnoota Biyya Alaa
https://haqcheck.org/om/tooftaalee-odeeffannoo-sobaa-damee-gorsa-barnoota-biyya-alaa/

Tooftaalee Odeeffannoo Sobaa Damee Gorsa Barnoota Biyya Alaa - HaqCheck
Ministeerri Barnoota Itiyoophiyaa ga’umsa barattootaa madaaluuf qormaata kutaa 12ffaa ykn seensa yuunivarsiitii dabalatee madaallii sadarkaa isa eeggate ni gaggessa. Waggoota dhiyoo asitti sadarkaan darbiinsa waliigalaa hir’ina guddaa kan argisisee yoo ta’u…