በዛሬው #ከውሸቱ_ባሻገር ፕሮግራማችን
አቶ ደመቀ መኮንን "ፋኖ እየታገለ ያለው የአማራ የበላይነትን ለመመለስ ነው" ብለዋል? ፣
ከሰሞኑ በተለያዩ ባንኮች ስም እየተስተዋለ የመጣዉ የማህበራዊ ሚድያ አሳሳች መልክቶች እና ከዉጭ በጣሊያን ባለፉት ሶስት ወራት ምንም አይነት አዲስ የተወለዱ ህጻናት ቁጥር አልተመዘገበም? የሚሉትን ሃሰተኛ መረጃዎችን ዳሰናል::
ይከታተሉን: https://youtu.be/RBEkf9175zk

👍2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአንድ ምስል ጀርባ ብዙ የግል መረጃዎች እንዳሉ ያውቃሉ?
✍🏿 ሜታ ዳታ (meta data) የምንለው በዲጅታል ፋይሎች ላይ ማለትም በምስል፤ በቪድዮ እና በዶክመንቶች ላይ ተያይዞ የሚገኝ መረጃ ነው። ይህ መረጃ ስለ ፋይሉ ጥልቅ የሆኑ መረጃዎችን ማለትም ምስሉ የተነሳበት ቀን ፣ ሰዓት፣ ምስሉን ለማንሳት ጥቅም ላይ የዋለው የካሜራው አይነት፣ የካሜራውን ሴቲንግ ፤ ምስሉ የተነሳበትን ቦታ፣ ምስሉን ኤዲት ለማድረግ ጥቅም ላይ የዋለውን ሶፍትዌር እና ሌሎችንም መረጃዎች የሚያሳይ የአንድ ዲጂታል ፋይል መለያ ነዉ ።
✍🏿 ስለዚህ አንድ ምስል በኦንላየን ወይም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲያጋጥመን የፋይሉን ሜታ ዳታ በመመልከት ምስሉ ከተጋራበት አዉድ ጋር በማመሳከር እዉነት መሆን አለመሆኑን መለየት እንችላለን፡፡
✍🏿 ሜታ ዳታ ጥቅም እንዳለዉ ሁሉ የግላዊ ሚስጥር እና ደህንነትን ስጋት ላይ የማጋለጥ አሉታዊ ጎን አለው ለምሳሌ አንድ ምስል በኢንተርኔት ላይ ሲለቀቅ ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ማለትም ፎቶውን ያጋራው ሰው ያለበትን ቦታ እና ሰዓቱን የሚያሳይ ከሆነ ለጥቃት ሊጋለጥ ይችላል። ከዚያ ባለፈ እነዚህ መረጃዎች ግለሰቡን ለስለላ ሊያጋልጡት ይችላሉ፡፡
✍🏿 ሌላው ደግሞ አሁን አሁን አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አንዳንድ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ምስል እንዳጋራን ወዲያዉኑ የምስሉን ሜታ ዳታ እንደሚያጠፉት ያሳያሉ
✍🏿 የአንድን ምስል ሜታ ዳታ ለማየት የሚጠቅሙ ብዙ መሳሪያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህ መካክል verexif.com አንዱ ነው፡፡

❤2👍1🔥1
በኢንተርኔት ላይ የሚያጋጥሟችሁን ምስሎች ለማረጋገጥ በዋነኝነት የምትጠቀሙት የትኛውን የምስል ማረጋገጫ መሣሪያ ነው?
Anonymous Poll
38%
የጎግል የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን (Google reverse images search)
12%
ቲንአይ (TinEye)
2%
የቢንግ ምስል መፈለጊያ (Bing image search)
48%
የምጠቀመው የለም
#Alert
✍ ከሰሞኑን በስንቄ ባንክ ስም በአፋን ኦሮሞ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ሌሎች እንዲቀላቀሉ ላደረጉ እና የኦንላይን ስራ ለሚፈልጉ ከ100 እስከ 5000 ብር እንከፍላለን እንዲሁም ልዩ የትምህርት እድሎችን ወይም ስኮላርሺፖችን ለሚፈልጉ ባንኩ ያመቻቻል በማለት ሲጋራ ቆይቷል።
✍ ባንኩ ለሀቅቼክ እንዳሳወቀው በባንኩ ስም የተከፈቱ ሃሰተኛ አካውንቶች እንደሚገኙና ብር ያሸልማል በሚል በቴሌግራም የሚሰራጨው መረጃ የስንቄ ባንክ እንዳልሆነ ገልጿል።
✍ ባንኩ ይፋዊ የቴሌግራም፤ የፌስቡክ፤ የዩቱብ፤ የኤክስ (ትዊተር) እና የሊንክዲን አካውንቶችን ለማህበራዊ ሚድያ ተደራሸነት እንደሚጠቀሙ ገልጿል። ነገር ግን በስንቄ ባንክ ዌብሳይት ላይ የባንኩ ማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች ተብለው የተቀመጡት ሊንኮች አይሰሩም።
✍ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይፋዊ የሆኑ ገጾችን ብቻ በመከተል ይህንን ከሚመስሉ የማጭበርበርያ መልእክቶችና ጥሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ሀቅቼክ ይመክራል።

👍4❤1
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ መጠቀም ለምን ያስፈልጋል?
✍ ሁለተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ማለት በተለያዩ የኦንላየን መተግበሪያዎች እና ድህረገጾች ላይ ያለንን አካዉንት ከመጀመርያ ዙር ማለትም ከተጠቃሚ ስም (user name) እና የይለፍ ቃል (password) ማንነት ማረጋገጫ ዘዴዎች በተጨማሪ የአካዉንቱ ባለቤት መሆናችንን ለማረጋገጥ በሁለተኛ ደረጃ ተጨማሪ ሂደቶችን የምንከተልበት ነው ፡፡
✍ ማንኛዉንም አካዉንት ስንከፍት የምንጠቀመው የይለፍ ቃል (Password) ጠንካራ መሆን ይኖርበታል፣ ተገማች የሆኑ እንደ ስልክ ቁጥር፣ ስም ወይም ሌሎች ተከታታይ ቁጥሮችን ማድረግ የለብንም፣ የይለፍ ቃላችን ቁጥሮችን፣ ምልክቶችን እና ፊደሎችን የያዘ ቢሆን ይመረጣል፡፡
✍ ከላይ ያሉትን ካደረግን በኋላ ባጋጣሚ የይለፍ ቃላችንን ከእጃን ቢወጣ ወይም ደግሞ አካዉንት በከፈትንባቸው ተቋማት በኩል መረጃችን ለመንታፊዎች ተጋላጭ ቢሆን የኛን Username እና password በመጠቀም ወደ አካዉንታችን እንዳይገቡ በሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ መጠበቅ ይኖርብናል፡፡
✍ በምንጠቀምበት መተግበሪያ ላይ የሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ (Two step verfication) የሚለዉን በመክፈት ወደዛ መተግበርያ ስንገባ ተጨማሪ ማረጋገጫ እንዲጠይቀን ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ እንደ ሁለተኛ ዙር ማረጋገጭ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው ውስጥ ስልክ ቁጥራችንን፣ ማረጋገጫ መተግበሪያዎችን (authentication apps)፣ አልፎ አልፎም የጣት አሻራ የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን፡፡
✍ ስለዚህ በተለያዩ መተግበሪያዎች ላይ የከፈትነው አካውንት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ ወይም በቀላሉ መረጃችን ከሰዎች እጅ እንዳይገባ ይህን የሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ መጠቀም ይኖርብናል።

❤2👍2
በዛሬው ከዉሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን
📢 አክሊሉ ሀብተወልድ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? ፣ በትግራይ ያለዉን የረሃብ ሁኔታ ያሳያል ተብሎ ስለተሰራጨው ቪድዮ፣ በጋምቤላ ክልል በመንግስት ተገደሉ ስለተባሉት ንጹሃን ዜጎች እንዲሁም ከዉጭ በናይጄርያ አንድ ተመራጭ ለመረጡት ማህበረሰብ ምግብ አከፋፈሉ የሚሉትን ሃሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን ዳሰናል::
ይከታተሉን👉 https://youtu.be/i0oq8o_I0F8?si=IL-Hs4D_0hPyTojT

👍2
The November 2023 Disinformation Analysis highlights several examples of misleading and false information circulating online in Ethiopia. These claims touch upon various aspects of Ethiopia’s political and economic landscape, including the country’s GDP growth, troop movements, and the death of a journalist.
Get the facts and stay informed.
Read #HaqCheck's analysis here: https://bit.ly/3GtmNiv

Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa?
https://haqcheck.org/om/itiyoophiyaan-lafaan-hin-marfamne-qarqara-galaanaa-akka-argattu-seerri-idil-addunyaa-wabii-ni-kennaa/

HaqCheck
Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa? - HaqCheck
#ሃሰተኛ_መረጃ ዓለም አቀፍ ስጋት ነው።
✍ የሃርቫርድ ኬኔዲ ትምህርት ቤት እ.አ.አ በ 2022 ባሳተመው ጥናት ፣ በ142 ሀገሮች ውስጥ ከሚገኙ 154,195 ምላሽ ሰጪዎች የተገኘው የዳሰሳ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ በዓለም ዙሪያ 58.5% የሚሆኑ መደበኛ የኢንተርኔት እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኦንላየን ላይ የተዛባ/የተሳሳተ መረጃ ሲያጋጥማቸው እንደሚያሳስባቸው ፣ በዚህም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወጣቶች እና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎ የበለጠ ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናቱ ያሳያል፡፡.

👍2🙏2👌1
የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት(Ai) ዉጤት ከሆኑት መካከል እንደ chat gpt ያሉት የተሳሳቱ መረጃዎችን እንደማያቀርቡ ምን ያህል ይተማመናሉ?
Anonymous Poll
19%
ሙሉ በሙሉ እተማመናሉሁ
33%
በመጠኑ እተማመናለሁ
28%
ምንም ግንዛቤዉ የለኝም
19%
አልተማመንባቸዉም
🚫False Claim: A viral video circulating on social media does NOT show famine in Tigray! Reports indicate a severe drought & hunger crisis in the region, but this specific video is false. Check out the details and the real story behind it.👉 https://haqcheck.org/does-this-video-show-famine-in-tigray/
👍4
#በዛሬው_ከውሸቱ_ባሻገር_ፕሮግራማችን
❓ብሔራዊ ባንክ በህጋዊ እና በጥቁር ገበያ መካክል ያለዉን ልዩነት በ95 በመቶ ሊቀንስ ነው?፣ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ጥሏል?፣ እና ጃልመሮ ከታንዛኒያ ተመልሶ በሰላም ወደ ሰራዊቱ ተቀላቅሏል ስለሚለዉ መረጃ? እንዲሁም ከውጭ ኬንያ ግማሹን ግዛቶቿን ለቻይና ሸጠች? የሚሉትን አሳሳችና ሃሰተኛ መረጃዎችን እንፈትሻለን።
ይከታተሉን 👉https://youtu.be/v58zYrPBofo

👍1
ዲጂታል ወለድ ድካም (digital burnout)
ዲጂታል ወለድ ድካም፡ ማለት የዲጂታል መሳሪያዎችን እንደ ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ ታብሌት እና ቲቪ የመሳሰሉት ላይ ከመጠን በላይ ጊዜ በማሳለፍ የሚፈጠር የስሜት ፣ የአካል እና የአዕምሮ ድካም ነው። ይህ የዲጂታል ወለድ ድካም የአንድን ግለሰብ ምርታማነት እና ተነሳሽነት ይቀንሳል እንዲሁም አጠቃላይ የድካም ስሜት ሊያስከትል ይችላል፡፡
የዲጂታል ወለድ ድካም ምልክቶች:
ያለማቋረጥ የድካም ወይም የመዛል ስሜት፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ያለማደረግ ችግር ወይም የአዕምሮ መዛል፣ የምርታማነት እና የፈጠራ አቅም መቀነስ፣ የዓይን ድካም ፣ ራስ ምታት እና የእንቅልፍ መዛባት፣ የብስጭት እና ለየት ያሉ ባህሪያት እንደ መነጫነጭ ያሉ ስሜቶች መጨመር፣ በስራ ውጤታማ እንዳልሆኑ የማሰብ እና የመጨነቅ እና ከማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንደራቁ አድርጎ የማሰብ ይገኙበታል።
ዲጂታል ወለድ ድካምን ለመከላከል ማድርገ ያሉብን ነገሮች
✍ገደብ ማበጀት፡ ለስራም ይሁን ለመዝናኛ የምንጠቀማቸውን የዲጂታል መሳሪያዎች ለመጠቀም የተወሰነ ጊዜ መመደብ፣ ኢሜል እና ሌሎች መልክቶችን ወይም ዜናዎችን የምንመለከትበት ጊዜ መምረጥ፣ ከመደብነው ጊዜ ዉጭ የሚመጡ መልክቶች እንዳይረብሹን ማሳወቂያ መልክቶችን ማጥፋት(turn off notification)
✍መደበኛ እረፍት መውሰድ፡
የ20-20-20 ህግን መከተል፣ በየ20 ደቂቃው ቢያንስ ለ20 ሰከንድ ከ20 ጫማ ርቀት ላይ ያለን ነገር መመልከት የአይንን ድካም ለመቀነስ ይረዳል።
✍ ዲጂታል ዲቶክስ፡ ከሁሉም ዲጂታል መሳሪያዎች የሚርቁበትን መደበኛ ጊዜ መመደብ። መጽሐፍ ማንበብ፣ የእግር ጉዞ ማድረግ ወይም ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ
✍ በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ አመጋገብ እና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ።

❤4🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አክሊሉ ሀብተወልድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? #HaqCheck #FactCheck
👍1
መረጃን ከማጋራታችን በፊት ማድረግ ያሉብን አምስት ነገሮች:
🚫መረጃን ሳያረጋግጡ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ማጋራት በጣም ቀላል ነው። ነገር ግን የመረጃዉን እውነታነት ለማጣራት ትንሽ ጊዜ ብንወስድ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ከመከላከል አልፎ ብዙ ሰዎችን ከማህበራዊ፣ ከስነ ልቦናዊ እና ከኢኮኖሚያዊ ቀውስ መታደግ እንችላለን፡፡ መረጃን ከማጋራታችን በፊት ልናደርጋቸው የሚገቡ ነገሮች:-
የመረጃውን ምንጭ ይመልከቱ ፤ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው ወይንስ ፖለቲካዊ ወገንተኝነት አለባቸው?
መረጃው የተለጠፈበትን ቀን ያረጋግጡ፤ ጊዜው ያለፈበትና ከወቅታዊ ሁነት ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ።
መረጃው በሌሎች መጋራቱን ማመሳከር ታዋቂ የመረጃ ምንጮች መረጃዉን ማጋራታቸዉን ማረጋገጥ
በማስረጃ የተደገፈ መሆኑን ማረጋገጥ፤ እውነተኛ ጋዜጠኛ ምንጮችን እና ማስረጃዎችን በትክክል ይጠቅሳል።
መረጃዉን በጥንቃቄ መመልከት፤ የመረጃዉን አላማ በቀላሉ ለመረዳት ርእሱን በጥንቃቄ መመልከት በቂ ሊሆን ይችላል።
መረጃን ሳናጋራ ወይም ምንም አይነት ግብረመልስ ከመስጠታችን በፊት መረጃውን በማረጋገጥ ሁላችንም በማህበራዊ ሚድያ ላይ እውነተኛ የሆነ ውይይትን ለማበረታታት የበኩላችንን ድርሻ መወጣት ይኖርብናል። በመረጃ የተደገፈ ህዝብ ውሳኔ ሰጭ ነው፣ ስለዚህ ከማጋራትዎ በፊት እውነታውን ያረጋግጡ፣ እያንዳንዳችን ይሄን ካደረግን ሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን በቀላሉ መግታት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡

"የመንግስት ሄሊኮፕተር ሪፐብሊካንን እንደጫነች በዳንግላ በፋኖ ተመታ ተጥላለች" ስለሚለው ቪድዮ
#HaqCheck #FactCheck #disinformation #ሃሰተኛ_መረጃ #ሃሰተኛ_ቪድዮ #ሀቅቼክ

❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር ኀይል ያሳየውን ትረኢት ተከትሎ "ዛሬ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ተዓምር አሳይተዋል" በሚል ጹሁፍ የተጋራዉ ቪድዮ
👍2👏1