የግል መረጃዎ ለመረጃ መንታፊዎች (hackers)? የተጋለጠ መሆን አለመሆኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል?
👨💻 መረጃ መንታፊዎች የግል መረጃዎችን በቀጥታ ከግለሰቡ ከመውሰድ በተጨማሪ የትላልቅ ተቋማትን የመረጃ ቋት በማጥቃት በዛ የመረጃ ቋት ውስጥ የሚገኙትን የግለሰብ መረጃዎች የሚመነትፉበት ሁኔታ አለ፡፡
መረጃችን ለመንታፊውች የተጋለጠ መሆን አለመሆኑን ለማወቅ :- ✍ በመጀመሪያ -
www.haveibeenpwned.com የሚል ድህረ ገፅን ይክፈቱ።
✍ በመቀጠል - የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡ። በመጨረሻም - የድረገፁ የምርመራ ውጤት ሁለት አይነት መልሶችን ሊያሳየን ይችላል
👉 የግል መረጃችን ለመንታፊዎች (hackers) የተጋለጠ ከሆነ “oh no - pwned” የሚል መልስን የሚያሳየን ሲሆን
👉የግል መረጃችን ለመንታፊዎች (hackers) ተጋልጦ የማያውቅ ከሆነ “Good news - no pwnage found” የሚል መልስን ያሳየናል።
✍ የግል መረጃችን ለመንታፊዎች የተጋለጠ ከሆነ በየትኞቹ ተቋማት በኩል መረጃው እንደሾለከ ፣ መቼና ምን አይነት መረጃዎች ተጋላጭ እንደሆኑ የሚያሳይ ማብራሪያ አለው፡፡
ስለዚህ የግል መረጃችን የተጋላጭነት ምልክቱን ካሳየ :-
👉የይለፍ ቃል መቀየር(change your password & make it strong)
👉ለተለያዩ አካውንቶች ተመሳሳይ የይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ከሆነ መቀየር እና
👉የግል አካውንታችንን በሁለተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ (Two step verification) በመጠቀም መረጃዎቻችንን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡

❤4🙏2🔥1👏1
📊 Is Ethiopia's economy truly bigger than its neighbors combined?
✅Our analysis breaks down Prime Minister Abiy Ahmed's statements on GDP growth and reveals the economic reality. Check out the detailed article for an in-depth look at the numbers and the facts. 👉 https://bit.ly/3SYyXXQ
#EthiopiaEconomy #FactCheck #GDPAnalysis #HaqCheck

🔥3
❓ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአሜሪካን ሀገር ጥገኝነት ጠይቀዋል?
❓ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ኢኮኖሚ ተደምሮ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያንሳል ?
❓በሃሰተኛ የስራ ማስታወቂያ ሰበብ ከሰሞኑ እየተስተዋሉ ያሉ ማጭበርበሮች እና ሌሎች ሃሰተኛ መረጃዎችን በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን እንዳስሳልን።
ይከታተሉን 👉 https://youtu.be/LDpoRJ3HthI?si=2Ioddqm05ti2WEW7

❤2👍2🙏1
#የሀሰተኛ_መረጃ_ጥቆማ (#Alert)
⚠️ ከሰሞኑ የባንኮች ስምና ምልክት በመጠቀም ባንኮቹ በትርፍ ጊዜ በኦንላይን የሚሰሩ ሰራተኞችን እየፈለጉ ነው በሚል የሚከፍሉትን ገንዘብ መጠን ጨምረው የሚጠቅሱ የማህበራዊ ሚድያ መልእክቶች ሲጋሩ አስተውለናል። እነዚህ ማስታወቂያዎች የተጋነነ ክፍያና በቀን ውስጥ ጥቂት ሰዓታት ብቻ በመስራት እንዲሁም ሰዎች ባሉበት ሆነው መስራት የሚችሉት ስራ እንደሆነ በመግለፅ በስፋት ተጋርተዋል። የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ እና የአቢሲንያ ባንክ አርማና ስም በመጠቀም ፌስቡክ ላይ የተጋሩት መልእክቶች የማስታወቅያ ክፍያ በመክፈል ብዙ ሰዎች ጋር እንዲዳረሱ ተደርገው አይተናል።
✍ ሀቅቼክ ባደረገው ማጣራት እነዚህ አካውንቶች ባንኮቹን የማይወክሉና ሊንኮቹም ሲከፈቱ ወደ ግል ቴሌግራም አካውንት የሚመሩ ሲሆኑ እነዚህም የግል አካውንቶች ስራ ለማግኘት በመጀመሪያ ቅድመ ክፍያ የሚጠይቁ ናቸው። ባንኮቹ ይፋዊ በሆኑ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) እና ሊንክዲን አካውንቶችን ብቻ ለማህበራዊ ሚድያ ተደራሸነት እንዲሁም ክፍት የስራ መደብን ለማስተዋወቅ እንደሚጠቀሙ ለማረጋገጥ ተችሏል። የባንኮቹ የማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች ማስፈንጠርያዎች በድህረገጾቻቸው ይገኛሉ።
✍ ባንኮቹ ለሀቅቼክ እንዳሳወቁት በባንኮቹ ስም የሚጋሩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንደሚገኙና የኦንላይን ስራ በሚል በፌስቡክ የሚሰራጨውም መረጃ ሀሰትና ከባንኮቹ እውቅና ውጭ መሆኑን አረጋግጠዋል። የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይፋዊ የሆኑ ገጾች ላይ የሚጋሩ መረጃዎችን ብቻ በመከታተል ይህንን ከሚመስሉ የማጭበርበርያ መልዕክቶችና ጥሪዎች ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው።

👍2🔥1🙏1
✍ While the claim of damage to the Lalibela rock-hewn churches remains unverified, fighting and employment of explosive weapons in the vicinities of the churches could threaten the structures of the centuries-old churches. Read our explainer: bit.ly/47yCsZS
👍4❤1
በእርስዎ አስተያየት በኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ንግግርን ፣ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት እና በኢትዮጵያን እሴትና ባህሎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ከሚኖረው ሚና አንጻር በየትኛው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ልዩ ደንብ ወይም ቁጥጥር ያስፈልጋል ብለህ/ሽ ታምናለህ/ሽ?
Anonymous Poll
53%
ቲክቶክ
7%
ቴሌግራም
31%
ፌስቡክ
10%
ዩቲዩብ
በውጭ ሀገር የትምህርት ማማካር ዘርፍ ላይ የሚስተዋለው ሀሰተኛ መረጃ
✍️ አሁን አሁን በብዙ ምክንያቶች የዉጭ የትምህርት እድል የማግኝት ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል። ይህንን የፍላጎት መጨመር ተከትሎ በውጪ የትምህርት አማካሪ ዘርፍ ውስጥ የሚሰሩ አንዳንድ አካላት አታላይ ድርጊቶች ላይ እንዲሳተፉ እድልን ፈጥሯል፡፡
✍️ መልካም ስም ያላቸው እና በትክክለኛው መንገድ የሚያማክሩ ቢኖሩም ፣ በዚህ ዘርፍ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ግለሰቦች የሚጠቀሙባቸው አሳሳች ዘዴዎች አሉና በጥንቃቄ ማየት ይኖርብናል።
✍️ በዚህ ዙርያ እናማክራለን የሚሉት አንዳንዶቹ ፍቃድ ያላቸው ሲሆን ፤ ሌሎች ደግሞ ያለ ተገቢ ፍቃድ የሚሰሩ ናቸው:: በተለይ በእነዚህ ፈቃድ በሌላቸው አማካሪዎች የሚሠሩ የማታለል ድርጊቶች መስፋፋት አሳሳቢ እየሆነ መቷል።
✍️ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ እነዚህ አማካሪዎች በዋነኛነት እንደ ቲክቶክ ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባሉ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ የውሸት ቃል ኪዳኖች እና አሳሳች ማስታወቂያዎችን ይለጥፋሉ ፣ እነዚህ ማስታወቂያዎች ብዙውን ጊዜ ወደ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች በእርግጠኝነት እንደሚያስገቡ ፣ ስኮላርሺፕ እና ከምረቃ በኋላ የስራ እድሎች እንደሚያመቻቹ እና ለሂደቱም ዋስትና እንሰጣለን በማለት በተጋነነ መልኩ የሚቀርቡ ናቸዉ፡፡
🤔 ነገር ግን እነዚህ የሚሰጡ ተስፋዎች እና ዋስትናዎች ብዙውን ጊዜ መሠረተ ቢስ ናቸው፣ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ለማጓጓት እና ለመሳብ ሆን ተብለዉ ሰሩ ናቸው እንጂ እዉነታዉ ይሄ አይደለም፡፡
ሀቅቼክ በዚህ ዙሪያ ያዘጋጀዉን ሙሉ ጹሁፍ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ

Diinagdeen Itiyoophiyaa biyyoota ollaa ishee walitti qabame caalaa guddaadhaa?
https://bit.ly/47zBz2S
https://bit.ly/47zBz2S
HaqCheck
Diinagdeen Itiyoophiyaa biyyoota ollaa ishee walitti qabame caalaa guddaadhaa? - HaqCheck
Muummicha ministera Itiyoophiyaa Dr Abiy Ahmed diinagdeen Itiyoophiyaa waggoota shan dura Afrikaa Bahaa keessatti sadarkaa lammaffarra kan turte yoo ta’u, amma kan biyyoota ollaa ishee walitti qabamanii caaleraa jedhan. Dr Abiy mormii bal’aa hordofuun Ebla…
👍1🙏1
በዛሬው #ከውሸቱ_ባሻገር ፕሮግራማችን
አቶ ደመቀ መኮንን "ፋኖ እየታገለ ያለው የአማራ የበላይነትን ለመመለስ ነው" ብለዋል? ፣
ከሰሞኑ በተለያዩ ባንኮች ስም እየተስተዋለ የመጣዉ የማህበራዊ ሚድያ አሳሳች መልክቶች እና ከዉጭ በጣሊያን ባለፉት ሶስት ወራት ምንም አይነት አዲስ የተወለዱ ህጻናት ቁጥር አልተመዘገበም? የሚሉትን ሃሰተኛ መረጃዎችን ዳሰናል::
ይከታተሉን: https://youtu.be/RBEkf9175zk

👍2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአንድ ምስል ጀርባ ብዙ የግል መረጃዎች እንዳሉ ያውቃሉ?
✍🏿 ሜታ ዳታ (meta data) የምንለው በዲጅታል ፋይሎች ላይ ማለትም በምስል፤ በቪድዮ እና በዶክመንቶች ላይ ተያይዞ የሚገኝ መረጃ ነው። ይህ መረጃ ስለ ፋይሉ ጥልቅ የሆኑ መረጃዎችን ማለትም ምስሉ የተነሳበት ቀን ፣ ሰዓት፣ ምስሉን ለማንሳት ጥቅም ላይ የዋለው የካሜራው አይነት፣ የካሜራውን ሴቲንግ ፤ ምስሉ የተነሳበትን ቦታ፣ ምስሉን ኤዲት ለማድረግ ጥቅም ላይ የዋለውን ሶፍትዌር እና ሌሎችንም መረጃዎች የሚያሳይ የአንድ ዲጂታል ፋይል መለያ ነዉ ።
✍🏿 ስለዚህ አንድ ምስል በኦንላየን ወይም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲያጋጥመን የፋይሉን ሜታ ዳታ በመመልከት ምስሉ ከተጋራበት አዉድ ጋር በማመሳከር እዉነት መሆን አለመሆኑን መለየት እንችላለን፡፡
✍🏿 ሜታ ዳታ ጥቅም እንዳለዉ ሁሉ የግላዊ ሚስጥር እና ደህንነትን ስጋት ላይ የማጋለጥ አሉታዊ ጎን አለው ለምሳሌ አንድ ምስል በኢንተርኔት ላይ ሲለቀቅ ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ማለትም ፎቶውን ያጋራው ሰው ያለበትን ቦታ እና ሰዓቱን የሚያሳይ ከሆነ ለጥቃት ሊጋለጥ ይችላል። ከዚያ ባለፈ እነዚህ መረጃዎች ግለሰቡን ለስለላ ሊያጋልጡት ይችላሉ፡፡
✍🏿 ሌላው ደግሞ አሁን አሁን አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አንዳንድ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ምስል እንዳጋራን ወዲያዉኑ የምስሉን ሜታ ዳታ እንደሚያጠፉት ያሳያሉ
✍🏿 የአንድን ምስል ሜታ ዳታ ለማየት የሚጠቅሙ ብዙ መሳሪያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህ መካክል verexif.com አንዱ ነው፡፡

❤2👍1🔥1
በኢንተርኔት ላይ የሚያጋጥሟችሁን ምስሎች ለማረጋገጥ በዋነኝነት የምትጠቀሙት የትኛውን የምስል ማረጋገጫ መሣሪያ ነው?
Anonymous Poll
38%
የጎግል የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን (Google reverse images search)
12%
ቲንአይ (TinEye)
2%
የቢንግ ምስል መፈለጊያ (Bing image search)
48%
የምጠቀመው የለም
#Alert
✍ ከሰሞኑን በስንቄ ባንክ ስም በአፋን ኦሮሞ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ሌሎች እንዲቀላቀሉ ላደረጉ እና የኦንላይን ስራ ለሚፈልጉ ከ100 እስከ 5000 ብር እንከፍላለን እንዲሁም ልዩ የትምህርት እድሎችን ወይም ስኮላርሺፖችን ለሚፈልጉ ባንኩ ያመቻቻል በማለት ሲጋራ ቆይቷል።
✍ ባንኩ ለሀቅቼክ እንዳሳወቀው በባንኩ ስም የተከፈቱ ሃሰተኛ አካውንቶች እንደሚገኙና ብር ያሸልማል በሚል በቴሌግራም የሚሰራጨው መረጃ የስንቄ ባንክ እንዳልሆነ ገልጿል።
✍ ባንኩ ይፋዊ የቴሌግራም፤ የፌስቡክ፤ የዩቱብ፤ የኤክስ (ትዊተር) እና የሊንክዲን አካውንቶችን ለማህበራዊ ሚድያ ተደራሸነት እንደሚጠቀሙ ገልጿል። ነገር ግን በስንቄ ባንክ ዌብሳይት ላይ የባንኩ ማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች ተብለው የተቀመጡት ሊንኮች አይሰሩም።
✍ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይፋዊ የሆኑ ገጾችን ብቻ በመከተል ይህንን ከሚመስሉ የማጭበርበርያ መልእክቶችና ጥሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ሀቅቼክ ይመክራል።

ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ መጠቀም ለምን ያስፈልጋል?
✍ ሁለተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ማለት በተለያዩ የኦንላየን መተግበሪያዎች እና ድህረገጾች ላይ ያለንን አካዉንት ከመጀመርያ ዙር ማለትም ከተጠቃሚ ስም (user name) እና የይለፍ ቃል (password) ማንነት ማረጋገጫ ዘዴዎች በተጨማሪ የአካዉንቱ ባለቤት መሆናችንን ለማረጋገጥ በሁለተኛ ደረጃ ተጨማሪ ሂደቶችን የምንከተልበት ነው ፡፡
✍ ማንኛዉንም አካዉንት ስንከፍት የምንጠቀመው የይለፍ ቃል (Password) ጠንካራ መሆን ይኖርበታል፣ ተገማች የሆኑ እንደ ስልክ ቁጥር፣ ስም ወይም ሌሎች ተከታታይ ቁጥሮችን ማድረግ የለብንም፣ የይለፍ ቃላችን ቁጥሮችን፣ ምልክቶችን እና ፊደሎችን የያዘ ቢሆን ይመረጣል፡፡
✍ ከላይ ያሉትን ካደረግን በኋላ ባጋጣሚ የይለፍ ቃላችንን ከእጃን ቢወጣ ወይም ደግሞ አካዉንት በከፈትንባቸው ተቋማት በኩል መረጃችን ለመንታፊዎች ተጋላጭ ቢሆን የኛን Username እና password በመጠቀም ወደ አካዉንታችን እንዳይገቡ በሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ መጠበቅ ይኖርብናል፡፡
✍ በምንጠቀምበት መተግበሪያ ላይ የሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ (Two step verfication) የሚለዉን በመክፈት ወደዛ መተግበርያ ስንገባ ተጨማሪ ማረጋገጫ እንዲጠይቀን ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ እንደ ሁለተኛ ዙር ማረጋገጭ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው ውስጥ ስልክ ቁጥራችንን፣ ማረጋገጫ መተግበሪያዎችን (authentication apps)፣ አልፎ አልፎም የጣት አሻራ የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን፡፡
✍ ስለዚህ በተለያዩ መተግበሪያዎች ላይ የከፈትነው አካውንት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ ወይም በቀላሉ መረጃችን ከሰዎች እጅ እንዳይገባ ይህን የሁለተኛ ዙር ማረጋገጫ መጠቀም ይኖርብናል።

❤2👍2
በዛሬው ከዉሸቱ ባሻገር ፕሮግራማችን
📢 አክሊሉ ሀብተወልድ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? ፣ በትግራይ ያለዉን የረሃብ ሁኔታ ያሳያል ተብሎ ስለተሰራጨው ቪድዮ፣ በጋምቤላ ክልል በመንግስት ተገደሉ ስለተባሉት ንጹሃን ዜጎች እንዲሁም ከዉጭ በናይጄርያ አንድ ተመራጭ ለመረጡት ማህበረሰብ ምግብ አከፋፈሉ የሚሉትን ሃሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን ዳሰናል::
ይከታተሉን👉 https://youtu.be/i0oq8o_I0F8?si=IL-Hs4D_0hPyTojT

👍2
The November 2023 Disinformation Analysis highlights several examples of misleading and false information circulating online in Ethiopia. These claims touch upon various aspects of Ethiopia’s political and economic landscape, including the country’s GDP growth, troop movements, and the death of a journalist.
Get the facts and stay informed.
Read #HaqCheck's analysis here: https://bit.ly/3GtmNiv

Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa?
https://haqcheck.org/om/itiyoophiyaan-lafaan-hin-marfamne-qarqara-galaanaa-akka-argattu-seerri-idil-addunyaa-wabii-ni-kennaa/

Itiyoophiyaan lafaan hin marfamne qarqara galaanaa akka argattu seerri idil-addunyaa wabii ni kennaa? - HaqCheck