Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 መልካም ዜና
ከውሸቱ ባሻገር/ Beyond disinfo የተሰኘ አዲስ ፕሮግራም ይዘን መጥተናል
ፕሮግራሙ በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ፣ በንግግር ነፃነት እና በቴክኖሎጂ ላይ የሚያጠነጥን ነው።
ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 1: 30 ላይ በሀገሬ ቲቪ ይጠብቁን📺

❤1👏1
በማህበራዊ ሚድያ ላይ ያገኘነውን መረጃ ከመማመናችን በፊት ልንጠይቃቸው የሚግቡ 5 ጥያቄዎች
✍ ምንጩ ማን ነው? 🕵️♂️
የመረጃው ምንጭ ተአማኒነት እና በመረጃው ላይ ያለውን እውቀት መለየት ያስፈልጋል። እምነት የሚጣልበት ነው? አድልዎ ወይም ሌላ አጀንዳ የለውም?
✍ ምን ማስረጃ ቀርቧል? 📚
የቀረበውን መረጃ የሚያረጋግጡ ደጋፊ ማስረጃዎችን ወይም ማጣቀሻዎችን ማካተቱን ልብ ይበሉ።
✍ መረጃው ወቅታዊ ነው? ⏰
መረጃው የታተመበት ወይም የተለጠፈብትን ቀን ያረጋግጡ።
✍ መረጃው አማራጭ እይታዎች አሉት ? 🔄
መረጃው በተለያዩ አመለካከቶች ወይም እይታዎች ምን እንድሚመስል መገምገም ያስፈልጋል።
✍ መረጃው ከታማኝ ምንጮች ጋር ይጣጣማል?
መረጃውን ከሚያምኗቸው ታዋቂ ምንጮች ጋር ያገናዝቡ። በአስተማማኝ ምንጮች ላይ መረጃው መሰራጨቱን ያረጋግጡ።
TikTok|Facebook|website|Twitter

👍2👌1
በመንግስትና በአማራ ክልል በሚገኙ ታጣቂዎች መካክል ያለውን ግጭት ተከትሎ ፣ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ብዙ መረጃዎች እየተዘዋወሩ ይገኛሉ።
ከሰሞኑ ይህን የምትመለከቱትን ምስል የፋኖ ታጣቂዎች የመንግስትን ሄሊኮፕተር መተው እንደጣሉና ጉዳት እንዳደረሱ ከሚገልጽ ጹሑፍ ጋር በፌስቡክ በስፋት ሲዘዋወር ነበር።
ነገር ግን ሀቅቼክ የመረጃውን እውነትነት እንዳጣራው፣ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙት ምስል በፈረንጆቹ 2022 የሮማንያ ሄሊኮፕተር ስትከሰከስ ከሚያሳይ የጹሑፍ መግለጫ ጋር ተጋርቶ አግኝቶታል።
ሙሉ ጹሑፉን ለማንበብ 👇
ሙሉውን ያንብቡ http://bit.ly/3OJYIYl

በአሁኑ ሰዓት የጥላቻ ንግግርን በዋናነት በመፍጠር ወይም መጀመርያ በመናገር ወደ ማህበረሰቡ ማስረጽ የሚፈልግ አካል ማን ነው ብለው ያስባሉ?
Anonymous Poll
5%
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች
22%
ግለሰቦች
24%
የማህበረሰብ አንቂዎች
49%
የመንግስት ባለስልጣኖች
ኢንተርኔትን በሐላፊነት የሚጠቀሙ ሰዎች
🤝 አካታች ናቸው
በኦንላየን ላይ ከሌሎች ጋር የአክብሮት እና ጥሩ ስሜት ያለው ግንኙነት ያላቸው ናቸው።
ℹ️ አገናዛቢ ናቸው
የኦንላይን መረጃዎችን ትክክለኛነት፣ እና እርግጠኛነት መገምገም የሚችሉ ናቸው።
🧑💻 ቴክኖሎጂን ለበጎ አላማ ያውላሉ
ቴክኖሎጂን ለዜጎች ጠቃሚ ለሆኑ ነገሮች የሚጠቀሙ ናቸው።
⚖ ሚዛናዊ ናቸው
በኢንተርኔት ላይ የሚያሳልፉትን ጊዜና በሌላው የህይወታቸው እንቅስቃሴ ላይ የተመጣጠነ ጊዜን ያሳልፋሉ
⚠️ ንቁ ናቸው
የኦንላይን እንቅስቃሴ ደህንነታቸውን ይጠብቃሉ እንዲሁም ለሌሎች ምቹ ሁኔታን ይፈጥራሉ

👍2🙏1
ቢጣራ የሚሉትን መረጃ ይላኩልን
🔊 በማህበራዊ ሚዲያ፣ በተለያዩ ጽሁፎች፣ በቪዲዮዎች እና በዜና ዘገባዎች ላይ ያገኛችሁት መረጃ እውነት መሆኑ ካጠራጠራችሁ፣ ጥያቄ ከፈጠረባችሁ፣ ወደ ሀቅቼክ መረጃውን ያገኙበትን ምንጭ አያይዘው ይላኩልን። የመረጃውን እውነትነት አጣርተን መልሰን ለእናንተው እናቀርባለን።
✍ መረጃ ለመላክ:-
በቴሌግራም: @haqcheckbot ላይ ገብተው መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

👍1👌1
በማህበራዊ ሚድያ ላይ በብዛት የተስፋፋው የትኛው የሃሰተኛ መረጃ አይነት ነው ብለው ያስባሉ?
Anonymous Poll
29%
መረጃን ማሳሳት (Misinformation) ሃሰተኛ መረጃ መሆኑን ባለማወቅ በየዋህነት የሚሰራጭ የሃሰተኛ መረጃ አይነት ነው።
52%
መረጃን ማዛባት (disinformation) ሆነ ብሎ ሃሰተኛ መረጃ እንደሆነ እየታወቀ የራስን አላማ ለማሳካት ታስቦ የሚሰራጭ ነው።
19%
መረጃን መበከል (mal-information) ትክክለኛ የሆነ መረጃን ሆነ ብሎ ጉዳት ለማድረስ ማሰራጨት፣ ሚስጥራዊ የሆነ መረጃን ያለፍቃድ ይፋ ማውጣት፡፡
❤1👍1🔥1
ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ ሚድያዎች ሲዘዋወሩ ከነበሩ መረጃዎች ውስጥ አወዛጋቢ እና ሃሰተኛ የሆኑ መረጃዎች እንዲሁም ስለ ፕሮግራማችን አጠቃላይ ይዘት አንስተን በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር/Beyond disinfo ፕሮግራማችን ተወያይተናል።
ይከታተሉን👇
https://youtu.be/a_hEFZ6bRJ4
ይከታተሉን👇
https://youtu.be/a_hEFZ6bRJ4
YouTube
ፒያሳ፣ አዲስ አበባ ወይስ አማራ ክልል እና ሌሎች አደናጋሪ መረጃዎች
👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Deepfake" ማለት አርቴፊሻል ኢንቴሌጀንስ (Ai) በመጠቀም የሰዎችን ምስል ፣ ቪድዮ እና ድምፅ በማስመሰል ለተለያዩ አላማ የማዋል ሂደት ነው። በአለማችን የተለያዩ ሃገራት መሪዎችን እና ታዋቂ ሰዎችን ድምፅና ምስል በመጠቀም እነሱ እንደተናገሩትና ድርጊቱን እንደፈፀሙት በማስመሰል አሳሳች መረጃዎችን መመልከት የተለመደ ሆኗል፣ በሃገራችንም ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በ Ai የተቀነባበሩ ቪድዮችን ተመልከተናል።
ቪድዮውን ይመልከቱ 👆🏻
✍️ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
ቪድዮውን ይመልከቱ 👆🏻
✍️ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍4🙏2❤1
ቪድዮው በደብረ ማርቆስ በፋኖ የተማረከ ሂሊኮፕተርን አያሳይም
ከ46,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስ ቡክ ገፅ እ.ኤ.አ. በ ነሐሴ 28/ 2023 በአንድ ቪዲዮ በደብረ ማርቆስ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በፋኖ ታጣቂዎች የተማረከ እንደሆነ ከሚገልጽ ጹሑፍ ጋር አጋርቷል። የፌስቡክ ልጥፉ ይህ ጽሑፍ እስከተዘጋጀበት ድረስ ወደ 300 የሚጠጉ ግብረ ምላሾችን እና ከሰባት ሺህ በላይ ሰዎች ተመልክተውታል።
የፌድራል መንግስት የክልል ልዩ ሃይልን አፈርሳለሁ ማለቱን ተከትሎ የተነሳው አለመግባባት በተለይም በነሀሴ ወር መጀመሪያ አካባቢ የፋኖ ታጣቂዎች በርካታ ከተሞችን እና አካባቢዎችን ሲቆጣጠሩ ግጭቱ ተባብሶ ቀጥሏል።
የኢትዮጵያ መንግስት ከተሞቹን መልሶ ለመያዝ መከላከያ ሰራዊትን በማሰማራት አብዛኞቹን ዋና ዋና ከተሞች መልሶ ይዟል ነገር ግን ግጭቱ በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በደብረ ማርቆስ በፋኖ ታጣቂዎች መማረኩን ከሚገልጽ የጹህፍ መግለጫ ጋር ቪድዮው ተጋርቷል።
ሀቅቼክ እንዳጣራው ቪዲዮው የቆየና ወቅታዊ እንዳልሆነ ማረጋገጥ ችሏል። ዋናው ቪዲዮ ሚያዝያ 26 ቀን 2019 በአንድ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተለጠፈ ሲሆን የትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ (ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ) ንብረት የሆነው ሄሊኮፕተር በሞተር ብልሽት ምክንያት ተከስክሶ እንደነበር የተያያዘው መግለጫው ይገልጻል። ሙሉ ጹሁፍን ለማንበብ👇
https://haqcheck.org/does-the-image-show-fano-militants-downed-an-ethiopian-helicopter-in-debre-markos/?amp=1

HaqCheck
Does the image show Fano militants downed an Ethiopian helicopter in Debre Markos? - HaqCheck
A Facebook page with over 46,000 followers shared a video on August 28, 2023, claiming that it showed an Ethiopian military helicopter being shot down in Debre Markos by Fano militants. The Facebook post went viral, with over seven thousand views and close…
👍3
ይህ የምትመለከቱት የሂሊፕተር ምስል ወታደሮችን ወደ አማራ ክልል ሲያጓጉዝ አያሳይም።
ከሰሞኑ ከ50,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የትዊተር አካውንት በአማራ ክልል ያለውን ግጭት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊቱን በሄሊኮፕተር ወደ አማራ ክልል ሲጓጉዝ የሚያሳይ ምስል እንደሆነ በመግለጽ አጋርቷል። ልጥፉ ወደ 61 ጊዜ የተጋራ ሲሆን ከ 88 በላይ ግብረ መልሶችን አግኝቷል።
የፌዴራል መንግስት የክልል ልዩ ሃይል ፓሊስን አፈርሳለሁ ማለቱን ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞና ግጭት እስካሁን ከመቀጠሉ ጋር ተያይዞ ብዙ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወሩ ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ ከላይ የጠቀስነው የትዊተር ልጥፍ ይገኝበታል።
ሀቅቼክ እንዳረጋገጠው ምስሉ ወቅታዊ ያልሆነ እና የቆየ እንደሆነ ማረጋገጥ ችሏል ። ዋናው ምስል በፌስቡክ ነሐሴ 2 ቀን 2021 በተሰራጨ ቪዲዮ ላይ ተጋርቶ እንደነበር ማረጋገጥ ተችሏል።
በአማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ብዛት ያላቸው መረጃዎች እየተዘዋወሩ ስለሆነ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ከማመናችን በፊት ማጣራትና ምረጋገጥ ይኖርብናል።
ሙሉ ጹሑፍን ለመማንበብ 👇👇👇
https://haqcheck.org/does-the-image-show-a-plane-transporting-soldiers-to-the-amhara-region/

👍2👎1
#የሀሰተኛ_መረጃ_ጥቆማ
ከሰሞኑ የህዝብ ተወካዩ እና የአብን ፓርቲ የቀድሞ ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ክርስትያን ታደለ ከእስር እንደተፈቱ የሚገልጹ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚድያው ላይ ተመልክተናል። ከነዚህ መካከል አንዱ በቲክቶክ ላይ ‘አቶ ክርስትያን ታደለ ከእስር ተፈተዋል” ከሚል ጽሁፍ ጋር አንድ ቪድዮ ተሰራጭቶ ነበር።
ይሁን እንጂ አቶ ክርስትያን ከእስር መፈታታቸው ያሳያል የተባለው ቪድዮ ከ3 አመት በፊት ተሰራጭቶ የነበረ ሲሆን ቪድዮው ከ3 አመት በፊት የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ሀላፊ የነበሩት አቶ ክርስቲያን ታደለ “አንድ አማራ ለሁሉም አማራ" በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ በተዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ካስተላለፉት መልእክት የተወሰደ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል።
አቶ ክርስትያን በአማራ ክልል የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ ታስረው አዋሽ አርባ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል።

👍2❤1🙏1
📢 ገዱ አንዳርጋቸው ወልቃይትን ሸጠዋል ስለሚለው ቪድዮ፣ በድብረ ማርቆስ በፋኖ ተማረኩ ስለተባሉት ሄሊኮፕተሮች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰዎችን ድምፅ እና ምስል በማስመሰል እየወጡ ያሉ መረጃዎችን በተመለከተ ፣ በ BBC ስም ስለወጣው ሃሰተኛ መረጃ እንዲሁም ከትዊተር ማረጋገጫ ጋር ተያይዞ ስላሉ እውነታዎች አንስተን በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር Beyond disinfo ፕሮግራማችን ላይ በሰፊው ተወያይተናል።
ቪድዮውን ለማየት👇
https://youtu.be/PYQ5a1ohLiM
ቪድዮውን ለማየት👇
https://youtu.be/PYQ5a1ohLiM
❤2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቪድዮው ላይ የሚታዩት ባንዲራዎች የኦሮሚያ ክልል መሆናቸው እና በዚያ አካባቢ ያሉት ሰዎች የሚያወሩት ቋንቋ ኦሮሚኛ መሆኑ የመረጃውን ሐሰተኛነት ያመለክታሉ።
ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት👇
https://youtu.be/PYQ5a1ohLiM
ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት👇
https://youtu.be/PYQ5a1ohLiM
👍2👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌻እንኳን ለ 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም አዲስ ዓመት!💐
መልካም አዲስ ዓመት!💐
🎉2🔥1
📢 የቢንግ የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን(Bing reverse image search) በመጠቀም እንዴት ምስልን ማረጋገጥ እንችላለን?
✍️ የአንድን ምስል ምንጭ ከዚህ በፊት በማን ፣ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማወቅ የሚረዱን ድህረ ገፆችና መተግበሪያዎች ያሉ ሲሆን፣ ለዛሬ የምናየው የማይክሮሶፍት ውጤት የሆነውን የቢንግ የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን በመጠቀም እንዴት ምስልን መመርመር እንደምንችል ነው።
✍️ ሊፈትሹት ወይም ሊያረጋግጡ የፈለጉትን ምስል ያውርዱ(save/download) ያድርጉ ወይም ምስሉ የሚገኝበትን የድር አግራሻውን(URL address) ይቅዱ (copy) ያድርጉ
✍️ Bing.com ድህረ ገጽን ይክፈቱ
✍️ በመፈለጊያ ቦታ ላይ የሚገኘውን የካሜራ ምስል በመጫን መመርመር የምንፈልገውን ምስል ወይም የምስሉን መዳረሻ (link)ማስገባትና መፈለግ
✍ የሚጠቀሙት በስልክ ከሆነና በማስፈንጠሪያ (link) ለመፈለግ የስልኮዎን browser ወደ desktop እይታ መቀየር ይኖርብዎታል፣ በምስል ለመፈልግ ከሆነ ባይቀይሩትም ይሰራል።
✍️ ውጤቶቹ ምስሉ ከተጋራ ምን ያህል ጊዜ እንደሆነው እንዲሁም አካባቢውን፣ የምስሉን አውድ እና የመሳሰሉትን ሌሎች መረጃዎችን ይሰጥዎታል።
✍️ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍️ የአንድን ምስል ምንጭ ከዚህ በፊት በማን ፣ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማወቅ የሚረዱን ድህረ ገፆችና መተግበሪያዎች ያሉ ሲሆን፣ ለዛሬ የምናየው የማይክሮሶፍት ውጤት የሆነውን የቢንግ የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን በመጠቀም እንዴት ምስልን መመርመር እንደምንችል ነው።
✍️ ሊፈትሹት ወይም ሊያረጋግጡ የፈለጉትን ምስል ያውርዱ(save/download) ያድርጉ ወይም ምስሉ የሚገኝበትን የድር አግራሻውን(URL address) ይቅዱ (copy) ያድርጉ
✍️ Bing.com ድህረ ገጽን ይክፈቱ
✍️ በመፈለጊያ ቦታ ላይ የሚገኘውን የካሜራ ምስል በመጫን መመርመር የምንፈልገውን ምስል ወይም የምስሉን መዳረሻ (link)ማስገባትና መፈለግ
✍ የሚጠቀሙት በስልክ ከሆነና በማስፈንጠሪያ (link) ለመፈለግ የስልኮዎን browser ወደ desktop እይታ መቀየር ይኖርብዎታል፣ በምስል ለመፈልግ ከሆነ ባይቀይሩትም ይሰራል።
✍️ ውጤቶቹ ምስሉ ከተጋራ ምን ያህል ጊዜ እንደሆነው እንዲሁም አካባቢውን፣ የምስሉን አውድ እና የመሳሰሉትን ሌሎች መረጃዎችን ይሰጥዎታል።
✍️ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍2👌1
✍ በአማራ ክልል ያለውን ግጭት ተከትሎ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀበት ጊዜ አንስቶ ብዛት ያላቸው ሰዎች ለእስር እንደተዳረጉ መረጃዎች ያሳያሉ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እዝ መምሪያም በተለያዩ ማቆያ ቦታዎች 764 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎችን እንዳሰረ ገልጿል።
✍ ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያዎች ላይ "በአማራ ብሔር ላይ በተለያዩ ማቆያ ቦታዎች እየደረሱ ያሉ በደሎች እንደሆኑ የሚገልጹ መረጃዎች እና ምስሎች" በስፋት እየተዘዋወሩ ነው። በሌላ በኩል እነዚህን ምስሎች የቆዩና ወቅታዊ እንዳልሆኑ ለማሳየት በማህበራዊ ሚድያ ፣ በተለይም በፌስቡክ ላይ ቆየት ያሉ ልጥፎችን ኤዲት በማድረግና ከሰሞኑ የሚዘዋወሩ ምስሎችን በመተካት፣ ሰሞናዊ መረጃውን ሃሰተኛ እና የቆየ እንደሆነ ለማሳየት የሚጥሩ አካላት እንዳሉ መመልከት ችለናል።
ሀቅቼክ የቆዩ ልጥፎችን ኤዲት በማድረግ እየተሰራጩ ባሉ ሃሰተኛ መረጃዎች ዙሪያ ያዘጋጀውን ጹሑፍ ያንብቡ👇
https://haqcheck.org/editing-old-posts-a-tactic-of-disinformation-in-the-midst-of-amhara-conflict/

Editing Old Posts: A Tactic of Disinformation in the Midst of Amhara Conflict - HaqCheck
The armed conflict in the Amhara region of Ethiopia has intensified in recent months. The immediate cause of the conflict was the Ethiopian government’s decision to dissolve regional special police forces. Since then, the Amhara region has been engulfed in…
👍6🔥2