ከውሸቱ ባሻገር/ Beyond disinfo.
📢 በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ፣ በንግግር ነፃነት እና በቴክኖሎጂ ላይ የሚያጠነጥን አዲስ ፕሮግራም
ሐሙስ ከምሽቱ 12:30 ላይ ይጠብቁን👇
https://youtube.com/c/AddisZeybe

👍2👌1
ሀሰት : ይህ ምስል አሁን በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ ክልል በታጣቂዎች የተማረኩ የጦር መሳሪያዎችን አያሳይም
ይህ በግራ በኩል የምትመለከቱት ምስል በፋኖ አማካኝነት ከመከላከያ የተማረኩ መሳሪያዎች በሚል የመግለጫ ፅሁፍ ስር በማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ሲዘዋወር ቆይቷል።
ነገር ግን ሀቅቼክ ምስሉን ለማጣራት ባደረገው ጥረት ምስሉን ከሁለት አመት በፊት በፈረንጆቹ 2021 ላይ ጎልጉል የሚል ስያሜ ባለው ድረገጽ ወስጥ "ባጠናቀቅነው ነሀሴ ወር በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር መሳሪያዎች" በሚል ፅሁፍ ስር ተጋርቶ አግኝቶታል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter

በአማራ ክልል በነበረው ግጭት በፋኖ ታጣቂዎች የተማረከ የኢትዮጵያ መከላከያ እንደሆነ የሚያሳይ ምስል ሰሞኑን በፌስቡክ በስፋት ሲሰራጭ ነበር። ሀቅቼክ እንዳጣራው መረጃውን ለመደገፍ የቀረበው ምስል ሃሰተኛ መሆኑን አረጋግጣል።
ሙሉውን ያንብቡ👇
https://bityl.co/KOKO
ሙሉውን ያንብቡ👇
https://bityl.co/KOKO
HaqCheck
Does the image show an Ethiopian army soldier surrendered to Fano militias? - HaqCheck
A Facebook page with more than 300 thousand followers shared an image with a claim that the picture shows an Ethiopian army soldier recently surrendered to Fano militants in the ongoing conflict in the Amhara region. The Facebook post was viral on the platform…
👍1
#የሀሰተኛ_መረጃ_ጥቆማ
ከሰሞኑ በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ዘመነ ካሴ በቁጥጥር ስር ውሏል የሚሉ የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ መረጃዎችን ተመልክተናል።
ለምሳሌ ያክል ከ62ሺህ በላይ ተከታይ ያለው አንድ የፌስቡክ ገፅ “ሰበር ዜና ዘመነ ካሴ ሀትሪክ ሰራ!!! ለሦስተኛ ጊዜ በቁጥጥር ስር ውሏል” የሚል የመግለጫ ፅሁፍን በመጠቀም ይህን ምስል አጋርቷል።
ሀቅቼክ የምስሉን ወቅታዊነት ለማረጋገጥ ባደረገው ጥረት በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም ዘመነ ካሴ ባህርዳር ላይ በክልሉ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲውል ከተነሱት ምስሎች ውስጥ ተጋርቶ አግኝቶታል።
በዚህም ምክንያት ዘመነ ካሴ በቁጥጥር ስር ስለመዋሉ የሚናገሩ የማህበራዊ ሚድያ ፖስቶች ቢኖሩም ይህ ምስል ግን የቆየ መሆኑ ተረጋግጧል።

መልካም ዜና
በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ፣ በንግግር ነፃነት እና በቴክኖሎጂ ላይ የሚያጠነጥነው አዲሱ ፕሮግራም፣ ከውሸቱ ባሻገር በአዲስ ዘይቤ ዩቲዩብ ቻናል ዛሬ ሐሙስ ማቅረብ እንደምንጀምር መግለፃችን ይታወቃል። ነገር ግን ፕሮግራሙን ለብዙኃኑ ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ ከሀገሬ ቲቪ ጋር በመስማማታችን በዚህ ሳምንት አይኖረንም፡፡ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በቴለቪዠን መስኮት በሀገሬ ቲቪ እና በዩቱብ መተላለፍ እንደሚጀምር እንገልፃለን፡፡

👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መረጃን ማጣራት መቻል ፣ ትክክኛ እና ሃሰተኛ መረጃዎችን እንዲሁም የመረጃ ምንጮችን በቀላሉ እንድንለይ ያስችለናል። በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ሰው በእያንዳንዱ ርዕስ ላይ የመሰለውን የሚናገርበትና የሚጽፍበት በመሆኑ መረጃን ማጣራት ቀላል ስራ አይደለም።
መረጃን ማጣራት የሚያስገኘው ጥቅም
✍️ የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎትን ያሳድጋል፡
✍️ አድሏዊ ግንዛቤን ይቀንሳል
✍️ ብስለታዊ አስተሳሰብን ያዳብራል
✍️ የተሻለ ጸሐፊ እንዲሆኑ ያግዝዎታል
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
መረጃን ማጣራት የሚያስገኘው ጥቅም
✍️ የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎትን ያሳድጋል፡
✍️ አድሏዊ ግንዛቤን ይቀንሳል
✍️ ብስለታዊ አስተሳሰብን ያዳብራል
✍️ የተሻለ ጸሐፊ እንዲሆኑ ያግዝዎታል
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
❤1👍1
#Alert
ከ30 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ከላይ ያልውን ምስል በመጠቀም "የፋኖ ታጥቂዎች በሰሜን ወሎ የደላንታ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ወገልጤና ከተማን ጨምሮ ሙሉ ወረዳውን እንደገና ተቆጣጠረዋል የሚል መረጃ አሰራጭቶ ነበር።"
ይሁን እንጂ ምስሉ ከአንድ ወር በፊት ሰኔ ላይ በማህበራዊ መገናኛ ተሰራጭቶ የነበረ ነው። በወቅቱም አዲስ ማለዳ የተባለ የሚድያ ተቋም ምስሉ በድህረገጹ ላይ "በደላንታ ወረዳ የስምንት ዓመት ሕጻን ልጅ መደፈሯን ተከትሎ ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን" ከሚገልጽ ዜና ጋር አጋርቶት ነበር።

👍2🔥1🙏1
#የሀሰተኛ_መረጃ_ጥቆማ
ከ11ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ "የኦህዴድ ወራሪው ሀይል መሬት ተንሸራቶ በርካቶች ሲሞቱ ከፊሎቹ ቆሰሉ። በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሰፍሮ የነበረው የብልጽግና ሰራዊት ወደ አማራ ክልል ሲጓጓዝ ካራ ተብላ በምትጠራ ቦታ ሲደርስ መሬቱ ከታች በምትመላከቱት መልኩ ተንሸራቶ በርካቶች የሞቱ ሲሆን ከፊሎቹ ስለመቁሰላቸዉ ከቦታው መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።"
የሚል የመግለጫ ፅሁፍ በማያያዝ ይህን ምስል አጋርቶ ነበር። ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ባደረገው ጥረት ምስሉን ነሀሴ 2 ፤ 2015 ዓ.ም Paukphaw.org በተሰኘ ድረገጽ ላይ ተጋርቶ አግኝቶታል።
የተጋራው ዜና በኤዠያ ውስጥ የሚገኝ እና ከከባድ ዝናብ የተነሳ የፈረሰ መንገድን እንደሚያሳይ ሀቅቼክ ማረጋገጥ ችሏል።

👍2
በአማራ ክልል ያለውን ግጭት ተከትሎ ብዛት ያላቸው መረጃዎች በማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት እየተሰራጩ ነው። አንዳንዶቹ የቆዩና የሌላ ጊዜ ምስልና ቪድዮችን፣ የቅርብ እና አሁን ባለው ውቅታዊ ሁኔታ የተፈጠሩ በማስመሰል እያጋሩ ይገኛሉ።
ከሰሞኑ በፍኖተ ሰላም መንግስት በወሰደው የድሮን ጥቃት ሰዎች እንደተገደሉ የሚያሳዩ የተለያዩ መረጃዎች በማህበራዊ ሚድያ እና በአንዳንድ ዓለም አቀፍ የዜና ተቋማት እየተገለጹ ነው።
ይህን ተከትሎ ከ 40ሺ በላይ ተከታይ ያሉት የፌስቡክ ገፅ በፍኖተ ሰላም መንግስት በወሰደው የድሮን ጥቃት 270 ንጹሃን ዜጎች፣ ህጻናትን ጨምሮ እንደሞቱ የሚገልጽ ጹሑፍ እና ምስል ለጥፎ በስፋት ሲዘዋወር ነበር።
ሀቅቼክ እንዳጣራው መርጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙበት ምስል የቆየና ከአሁን በፊት በሌላ ፌስቡክ ግጽ ተለጥፎ የነበረ እንደሆነ ማረጋገጥ ተችሏል።
ሙሉውን ያንብቡ 👇👇👇
https://bityl.co/KV64

Does the image show a recent aerial attack in Finote Selam? - HaqCheck
A Facebook page with more than 40 thousand followers posted an image with a claim that the Ethiopian government recently carried out an aerial attack in Finote Selam and killed 270 civilians including children as young as three. The Facebook post was viral…
በማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚያጋጥሙህን/ሽን ምስሎች ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የምስል ማረጋገጫ መሳሪያዎችን ተጠቅመህ/ሽ ታውቃለህ/ቂያለሽ?
Anonymous Poll
13%
አዎ ሁል ጊዜ
23%
አዎ አልፎ አልፎ
20%
አይ ስለ ምስል ማረጋገጫ መሳርያዎች ምንም አላውቅም
43%
አላውቅም ግን ስለ ምስል ማረጋገጫ መሳሪያዎች መማር እፈልጋለሁ
በአማራ ክልል ያለውን የትጥቅ ግጭት ተከትሎ
ከ46 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገፅ "በታንክ ታጅቦ የመጣ ሃይል በሞጣ ፋኖ ዶግ አመድ ተደርጓል" በሚል የመግለጫ ጹሑፍ ስር የምትመለከቱትን ምስል ለጥፎ ፣ ብዙ ግብረ መልሶችንም አግኝቷል።
በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና ታንኮች መመታታቸውንም ልጥፉ አክሎ ገልጿል።
የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሃይሎችን ለመበተን መወሰኑን በመቃወም የተጀመረው አለመግባባት በአማራ ክልል ከሰሞኑ ብዙ ሂወትን የቀጠፈ ግጭትን አስከስትሏል።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ በሰው አልባ አውሮፕላን በደረሰ ጥቃት 26 ሰዎች መሞታቸውን በቅርቡ እየወጡ ያሉ ዜናዎች ያሳያሉ።
ሀቅቼክ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙበትን ምስል እንዳጣራው ምስሉ ቀደም ሲል በትዊተር ላይ በነሐሴ 8 ቀን 2022 'የሩስያ ጦር በቅርቡ ባደረገው ጦርነት የዩክሬን መድፍ ተሽከርካሪዎችን እንዳወደመ' ከሚገልጽ የመግለጫ ጽሁፍ ጋር የተጋራ እንደነበር ማረጋገጥ ተችሏል።
መሉውን ጹሑፍ ለማንበብ https://tinyurl.com/3yzw5cbt

Does the image show an Ethiopian military tank destroyed by Fano militants in Motta? - HaqCheck
A Facebook page with more than 46 thousand followers shared an image on Aug 9, 2023, claiming that the picture shows an Ethiopian military tank destroyed by Fano militia groups in the ongoing armed conflict in the Amhara regional state. The post added that…
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 መልካም ዜና
ከውሸቱ ባሻገር/ Beyond disinfo የተሰኘ አዲስ ፕሮግራም ይዘን መጥተናል
ፕሮግራሙ በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ፣ በንግግር ነፃነት እና በቴክኖሎጂ ላይ የሚያጠነጥን ነው።
ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 1: 30 ላይ በሀገሬ ቲቪ ይጠብቁን📺

❤1👏1
በማህበራዊ ሚድያ ላይ ያገኘነውን መረጃ ከመማመናችን በፊት ልንጠይቃቸው የሚግቡ 5 ጥያቄዎች
✍ ምንጩ ማን ነው? 🕵️♂️
የመረጃው ምንጭ ተአማኒነት እና በመረጃው ላይ ያለውን እውቀት መለየት ያስፈልጋል። እምነት የሚጣልበት ነው? አድልዎ ወይም ሌላ አጀንዳ የለውም?
✍ ምን ማስረጃ ቀርቧል? 📚
የቀረበውን መረጃ የሚያረጋግጡ ደጋፊ ማስረጃዎችን ወይም ማጣቀሻዎችን ማካተቱን ልብ ይበሉ።
✍ መረጃው ወቅታዊ ነው? ⏰
መረጃው የታተመበት ወይም የተለጠፈብትን ቀን ያረጋግጡ።
✍ መረጃው አማራጭ እይታዎች አሉት ? 🔄
መረጃው በተለያዩ አመለካከቶች ወይም እይታዎች ምን እንድሚመስል መገምገም ያስፈልጋል።
✍ መረጃው ከታማኝ ምንጮች ጋር ይጣጣማል?
መረጃውን ከሚያምኗቸው ታዋቂ ምንጮች ጋር ያገናዝቡ። በአስተማማኝ ምንጮች ላይ መረጃው መሰራጨቱን ያረጋግጡ።

በመንግስትና በአማራ ክልል በሚገኙ ታጣቂዎች መካክል ያለውን ግጭት ተከትሎ ፣ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ብዙ መረጃዎች እየተዘዋወሩ ይገኛሉ።
ከሰሞኑ ይህን የምትመለከቱትን ምስል የፋኖ ታጣቂዎች የመንግስትን ሄሊኮፕተር መተው እንደጣሉና ጉዳት እንዳደረሱ ከሚገልጽ ጹሑፍ ጋር በፌስቡክ በስፋት ሲዘዋወር ነበር።
ነገር ግን ሀቅቼክ የመረጃውን እውነትነት እንዳጣራው፣ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙት ምስል በፈረንጆቹ 2022 የሮማንያ ሄሊኮፕተር ስትከሰከስ ከሚያሳይ የጹሑፍ መግለጫ ጋር ተጋርቶ አግኝቶታል።
ሙሉ ጹሑፉን ለማንበብ 👇
ሙሉውን ያንብቡ http://bit.ly/3OJYIYl

በአሁኑ ሰዓት የጥላቻ ንግግርን በዋናነት በመፍጠር ወይም መጀመርያ በመናገር ወደ ማህበረሰቡ ማስረጽ የሚፈልግ አካል ማን ነው ብለው ያስባሉ?
Anonymous Poll
5%
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች
22%
ግለሰቦች
24%
የማህበረሰብ አንቂዎች
49%
የመንግስት ባለስልጣኖች
ኢንተርኔትን በሐላፊነት የሚጠቀሙ ሰዎች
🤝 አካታች ናቸው
በኦንላየን ላይ ከሌሎች ጋር የአክብሮት እና ጥሩ ስሜት ያለው ግንኙነት ያላቸው ናቸው።
ℹ️ አገናዛቢ ናቸው
የኦንላይን መረጃዎችን ትክክለኛነት፣ እና እርግጠኛነት መገምገም የሚችሉ ናቸው።
🧑💻 ቴክኖሎጂን ለበጎ አላማ ያውላሉ
ቴክኖሎጂን ለዜጎች ጠቃሚ ለሆኑ ነገሮች የሚጠቀሙ ናቸው።
⚖ ሚዛናዊ ናቸው
በኢንተርኔት ላይ የሚያሳልፉትን ጊዜና በሌላው የህይወታቸው እንቅስቃሴ ላይ የተመጣጠነ ጊዜን ያሳልፋሉ
⚠️ ንቁ ናቸው
የኦንላይን እንቅስቃሴ ደህንነታቸውን ይጠብቃሉ እንዲሁም ለሌሎች ምቹ ሁኔታን ይፈጥራሉ

👍2🙏1
ቢጣራ የሚሉትን መረጃ ይላኩልን
🔊 በማህበራዊ ሚዲያ፣ በተለያዩ ጽሁፎች፣ በቪዲዮዎች እና በዜና ዘገባዎች ላይ ያገኛችሁት መረጃ እውነት መሆኑ ካጠራጠራችሁ፣ ጥያቄ ከፈጠረባችሁ፣ ወደ ሀቅቼክ መረጃውን ያገኙበትን ምንጭ አያይዘው ይላኩልን። የመረጃውን እውነትነት አጣርተን መልሰን ለእናንተው እናቀርባለን።
✍ መረጃ ለመላክ:-
በቴሌግራም: @haqcheckbot ላይ ገብተው መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
🔊 በማህበራዊ ሚዲያ፣ በተለያዩ ጽሁፎች፣ በቪዲዮዎች እና በዜና ዘገባዎች ላይ ያገኛችሁት መረጃ እውነት መሆኑ ካጠራጠራችሁ፣ ጥያቄ ከፈጠረባችሁ፣ ወደ ሀቅቼክ መረጃውን ያገኙበትን ምንጭ አያይዘው ይላኩልን። የመረጃውን እውነትነት አጣርተን መልሰን ለእናንተው እናቀርባለን።
✍ መረጃ ለመላክ:-
በቴሌግራም: @haqcheckbot ላይ ገብተው መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1👌1
በማህበራዊ ሚድያ ላይ በብዛት የተስፋፋው የትኛው የሃሰተኛ መረጃ አይነት ነው ብለው ያስባሉ?
Anonymous Poll
29%
መረጃን ማሳሳት (Misinformation) ሃሰተኛ መረጃ መሆኑን ባለማወቅ በየዋህነት የሚሰራጭ የሃሰተኛ መረጃ አይነት ነው።
52%
መረጃን ማዛባት (disinformation) ሆነ ብሎ ሃሰተኛ መረጃ እንደሆነ እየታወቀ የራስን አላማ ለማሳካት ታስቦ የሚሰራጭ ነው።
19%
መረጃን መበከል (mal-information) ትክክለኛ የሆነ መረጃን ሆነ ብሎ ጉዳት ለማድረስ ማሰራጨት፣ ሚስጥራዊ የሆነ መረጃን ያለፍቃድ ይፋ ማውጣት፡፡
❤1👍1🔥1