Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የሀቅ ማጣራትና ማረጋገጥ ስልጠና ላይ፣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች ሃቅን ለማጣራት ከምንጠቀምበት ዘዴ አንዱ የሆነውን ቦታን ማጣራት(geolocation) ላይ ሲለማመዱ የሚያሳይ ቪድዮ።
👍2👌1
📢 የሁለተኛ ዙር የሀቅ ማጣራት እና ማረጋገጥ (Fact Checking and Verification) ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
✍ስልጠናው በዋናነት የመረጃ መዛባት ምንነትና አይነቶች፣የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት በኢትዮጵያ ምን እንደሚመስል፣ ሃሰተኛ መረጃን የሚያሰራጩ አካላት የሚጠቀሙት ዘዴ እና በመጨረሻም ሃሰተኛ መረጃን እንዴት መከላከል እንደሚቻልና ሃሰተኛ መረጃዎችን የተለያዩ ነጻ መተግበሪያዎችንና ድህረ ገጾችን በመጠቀም እንዴት ማረጋገጥና ማጣራት እንደሚቻል ሰልጣኞች በተግባር የተደገፈ ክህሎት ያዳበሩበት ነበር።
✍ ተሳታፊ ጋዜጠኞችም በስልጠናው እጅግ ጠቃሚ የሆነ ክህሎትና ግንዛቤን እንዳገኙ የገለጹ ሲሆን በጋዜጠኝነት ሙያቸዉ ለማህበረሰቡ እውነተኛና ትክክለኛ መረጃን በማቅረብ ፣ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሀቅቼክ መረጃን አጣርቶ ለማህበረሰቡ ከቅርብ በተጨማሪ እያንዳንዱ ዜጋ የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት እንዲኖረው፣ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር መሰል ስልጠናዎችን ማዘጋጀቱን ይቀጥላል።

🔥1👏1
የመረጃ መንታፊዎች ማስፋንጠርያ ሊንኮችን በመላክ የግል መረጃን ይመነትፋሉ።
✍ አንድ ሊንክ ሲላክሎት ወይም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲመለከቱ ሊንኩ መረጃን ለመመንተፍ የተሰራ ሊሆን ስለሚችል በጥንቃቄ መመልከት ያስፈልጋል።
✍ ማንኛውም አይነት ማስፈንጠርያ ወይም ሊንክ ሲላክልዎ ወይም ሲያጋጥምዎ በጥድፍያ አለመንካት ያስፈልጋል። ሊንኩን በጥንቃቄ መመርመር ተገቢ ነው። ያንን ሊንክ ከሚያውቁት ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በማህበራዊ ሚድያ በውስጥ መስመር ሊላክሎት ይችላል። ማንኛውንም ሊንክ ማመን የለብዎትም፤ ሊንኩ ከየት እንደተላከ በጥንቃቄ ማየት ይኖርብዎታል።
✍ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሰዎችን ቀልብ ለመሳብ የተለየዩ ፅሁፍ የያዙ መንታፊ ሊንኮች ይታያሉ። በፅሁፍ ከላይ የሚነበበው እና ማስፈንጠርያ ሊንኩ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ።
✍ ለምሳሌ ከላይ ያለው ፅሁፍ ስለሽልማት ፣ ስለትምህርት እድል ወዘተ ሊሆን ይችላል። ይህ አሰራር ሰዎች ከላይ በሚያነቡት ፅሁፍ ተሸውደው ሊንኩን በጥድፍያ እንዲነኩ ለማስጎምጀት ታልሞ የተዘጋጀ ነው።
✍ ስለዚህ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሊንክ ሲያዩ ከመንካትዎ በፊት በፅሁፉ የሚነበበው ሀሳብ እና ሊንኩን አንድ አይነት መሆኑን ማመሳከር ይኖርቦታል።
✍ የኢሜይል አድራሻዎ ፣ የይለፍ ቃል ወይም ፓስዋርድ ፣ የባንክ አካውንት ፣ የማህበራዊ ሚድያ አካውንት የመሳሰሉ የግል መረጃዎች እንዲሰጡ ሲጠየቁ ሊንኩ እውነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ መስጠት የለብዎትም።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter

👌2❤1👍1
"ሀቅ ችላ ስለተባለች መኖሯን አታቆምም"
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
🔇 በማህበራዊ ሚዲያ፣ በተለያዩ ጽሁፎች፣ በቪዲዮዎች እና በዜና ዘገባዎች ላይ ያገኛችሁት መረጃ እውነት መሆኑ ካጠራጠራችሁ፣ ጥያቄ ከፈጠረባችሁ፣ ወደ ሀቅቼክ መረጃውን ያገኙበትን ምንጭ አያይዘው ይላኩልን። የመረጃውን እውነትነት አጣርተን መልሰን ለእናንተው እናቀርባለን።
✍ መረጃ ለመላክ:-
በ ኢሜል: claims@haqcheck.org
በድህረ ገጽ : Haqcheck.org ላይ ገብተው ሪፖርት የሚለውን በመጫን መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ መረጃ ለመላክ:-
በ ኢሜል: claims@haqcheck.org
በድህረ ገጽ : Haqcheck.org ላይ ገብተው ሪፖርት የሚለውን በመጫን መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1🕊1
✍ ከሰሞኑ በቲክቶክ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የአማራ ህዝባዊ ኃይል በአማራ ክልል ራያ ቆቦ ላይ የመንግስትን የጦር አውሮፕላን መተው እንደጣሉ የሚገልጽ የጹሕፍ፣ ምስልና ድምጽ ቅንብር በስፋት እየተዘዋወረ ይገኛል። ይህ ቪድዮ ከ10 ሺህ በላይ ላይክና ከ 500 በላይ አስተያየት አግኝቷል።
✍ በአማራ ክልል በመንግስት እና በክልሉ ባሉ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንዳለ ይታወቃል።
✍ ሀቅ ቼክ ምስሉን ለማጣራት ባደረገው ጥረት ምስሉ ከ10 ዓመት በፊት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 2013 ላይ ከደቡብ ኮርያ ጦር ጋር በመሆን ልምምድ ሲያደርግ የነበረ የአሜሪካ ሄሊኮፕተር በሰሜን ኮሪያ ድንበር አካባቢ መከስከሱን ከሚያሳይ ጹሑፍ ጋር ዴይሊ ሜል በሚባለው ድህረ ገጽ ላይ ተጋርቶ እንደነበር ማረጋገጥ ችሏል።
✍ በዚህም ምክንያት መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙት ምስል የተሳሳት ነው።
ተጨማሪ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ
ሁልጊዜም ቢሆን መረጃን ከማጋራታችን በፊት እናጣራ።

HaqCheck
Does the image show Fano militants shot down an Ethiopian attack helicopter? - HaqCheck
On July 13, 2023, a TikTok user with over 13,000 followers published a post sharing a short video made up of a single image with an Amharic caption, “Abiy Ahmed’s [Ethiopian government] attack helicopter was shot down by Amhara people’s army [Fano militants]…
👍2🔥1
✍️ ላይቤሪያውያን በጥቅምት 10፣ 2023 ወደ ምርጫ ያመራሉ ይህን ተከትሎ የላይቤሪያ የገንዘብ ሚኒስትር ሳሙኤል ትዌህ በሐምሌ 2023 በሬዲዮ እና በፌስቡክ በሰፊው በተሰራጨው የአራት ሰአት ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ድህነትን በመዋጋት ረገድ ፕረዘዳቱ ጆርጅ ዊሃ ያስመዘገበውን ውጤት አብራርተው ነበር።
✍ ሚንስትሩ ከተናገሯችው መረጃዎች ውስጥ አፍሪካ ቼክ የመረጃዉን እውነትነት እንደሚከተለው አጣርቶታል፡፡
መረጃ አንድ፡-
“ጆርጅ ዊሃ ቃለ መሃላ ሲፈጽም ሁለት ሚሊዮን ላይቤሪያውያን በከፋ ድህነት ውስጥ ነበሩ።"
✅ በሰኔ 2022 የወጣው የዓለም ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ፣ በ2017 በሀገሪቱ ያለው የድህነት መጠን 46.7 በመቶ እንደነበር ያሳያል። ይህም በዚያ ዓመት ከነበረው 4,796,631 ሕዝብ ውስጥ 2,240,027 የሚያክሉትን እንደማለት ነው። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሚንስትሩ የተናገሩት መረጃ እውነት ነው፡፡
መረጃ ሁለት፦
"በቀድሞው አስተዳደር ባለፉት ሶስት አራት ዓመታት ድህነት እየጨመረ መጥቷል።"
✅ ይህም መረጃ የዓለም ባንክ ሪፖርት ላይ የድህነት መጠኑ በ2014 ከነበረበት 41.7% በ2017 ወደ 46.7% እንደጨመረ ያሳያል። በዚህኛውም የሚንስትሩ ንግግር እዉነት ነው።
መረጃ ሦስት፦
“በ2018 እና 2017 መካከል ጆርጅ ዊሃ 24,000 ሰዎችን ከድህነት አውጥቷል።”
✅ ቀደም ብለው በቃለ መጠይቁ ሚኒስቴሩ “በአለም ባንክ ዘገባ መሰረት ፕሬዝዳንቱ በነበሩበት የመጀመሪያ አመት 27 ሚሊዮን ላይቤሪያውያን ከድህነት ወጥተዋል" ሲሉ ጋዜጠኛዉ የላይቤሪያ ህዝብ ከ27 ሚሊዮን ያነሰ ነው ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ? ሲላቸው፣ ሚኒስቴሩ 27ሺ ሰዎችን ማለቴ ነው በማለት መልሰው ነበር፡፡
✅ በዛው ቃለ ምልልስ ላይ በደቂቃዎች ልዩነት ከ2017 እስከ 2018 ባለው ጊዜ ውስጥ መንግስት 24,000 ሰዎችን ከድህነት አውጥቷል ሲሉም ተደምጠዋል።
✅ ነገር ግን የዓለም ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው እ.ኤ.አ. ከ2017 እስከ 2018 ድረስ 44,690 ሰዎች ከድህነት ወጥተዋል ፣ የድህነት መጠኑ ከ 46.7% ወደ 44.9% ዝቅ ብሎ ነበር። ስለዚህ ሚኒስትሩ የተሻለ የመንግስታቸውን ስኬት መግለፅ እየቻሉ ትክክለኛ መረጃ ባለመናገራቸው እድሉ አምልጧችዋል።
✅ ያም ሆኖ በ2019 እና 2020 የድህነት መጠኑ ጨምሯል፣ የ2022 የድህነት መጠን ግምት 49.4% ነው፣ በ2021 ከነበረበት 50.6% በመጠኑ ቀንሷል፣ ነገር ግን ፕሬዝዳንቱ ስልጣን ከያዙ በኋላ ከአራት በመቶ በላይ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
✅ የፋይናንስ ሚኒስትሩ የአንዱን ዓመት አዎንታዊ ውጤት ብቻ መርጠዋል ሆኖም አሃዙን ተሳስተዋል። በፕሬዘዳንቱ የስልጣን ዘመን አጠቃላይ ስላለው የድህነት መጠን ግን ምንም ሳይናገሩ አልፈውታል፡፡
በመሆኑም ይህ ሚንስትሩ የተናገሩት መረጃ አሳሳች እንደሆነ አፍሪካ ቼክ አረጋግጧል።

👍2
አብዛኛውን ጊዜዎን በየትኛው ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያሳልፋሉ
Anonymous Poll
50%
በፌስቡክ
31%
በቴሌግራም
9%
በቲክቶክ
9%
በሌሎች(እባክዎ ይጥቀሱ)
👍1
"የሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ዓለም አቀፍ ተግዳሮት ነው፣ ያንን ተግዳሮት ለመግታት እንደ ማህበረሰብ የራሳችንን አቅም ማጎልበት ይኖርብናል፣ የኛ ድርጅት ኢንፎርም አፍሪካ ይህንን ሀገር በቀል አቅም ለመፍጠር ነው እየሞከረ ያለው"
የኢንፎርም አፍሪካ ኤክስኩቲቭ ዳይሬክተር አቤል ዋበላ ከአራዳ ኤፍ ኤም ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ለመስማት👇
https://ytube.io/3hZa

YouTube
ሀሰተኛ መረጃ ???
አለም አቀፍ የሀሰተኛ መረጃ ስልጠናን ከየት ያገኛሉ ???
👍1
✍️ አሁን አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሰዎችን ቀልብ ለመሳብና ብዙ ተመልካች ለማግኘት ሲባል ሳቢ አርዕስት በመስጠት ተጋነው የሚቀርቡ ልጥፎችን በስፋት እናያለን።
✍️ በዚህ ሁኔታ የሚቀርቡ መረጃዎች ሁሉም ትክክለኛ አይደሉም። በተለይም ነባራዊና ወቅታዊ ሁኔታን ተንተርሰው የሚለቀቁ መረጃዎች ከላይ ሳቢ ይሆኑና ውስጥ ላይ ገብተን ስናያቸው ከርዕሱ ጋር የማይገናኙ ሆነው ልናገኛቸው እንችላለን።
✍️ ስለዚህ እንደነዚህ አይነት መረጃ ሲያጋጥመን መረጃውን አምነን ከመቀበላችን በፊት ሙሉ መረጃውን መስማት ወይም ማንበብ፣ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ እና እውነት መሆኑን ሳናጣራ ለሌሎች አለማጋርት ይኖርብናል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍️ በዚህ ሁኔታ የሚቀርቡ መረጃዎች ሁሉም ትክክለኛ አይደሉም። በተለይም ነባራዊና ወቅታዊ ሁኔታን ተንተርሰው የሚለቀቁ መረጃዎች ከላይ ሳቢ ይሆኑና ውስጥ ላይ ገብተን ስናያቸው ከርዕሱ ጋር የማይገናኙ ሆነው ልናገኛቸው እንችላለን።
✍️ ስለዚህ እንደነዚህ አይነት መረጃ ሲያጋጥመን መረጃውን አምነን ከመቀበላችን በፊት ሙሉ መረጃውን መስማት ወይም ማንበብ፣ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ እና እውነት መሆኑን ሳናጣራ ለሌሎች አለማጋርት ይኖርብናል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍2🙏1👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነታን ማጣራት የጋዜጠኞች ወይም የሀቅ አጣሪ ተቋማት ብቻ ኃላፊነት አይደለም፣ ይልቁንም ስለ እውነት የምንጨነቅ ይሁላችን ሐላፊነት ነው። ይህ የሚጀምረው እርግጠኛ ያልሆነውን መረጃ ለሌሎች ካለማጋርትና ያገኘነውን መረጃ ከአድሏዊ አመለካከት በጸዳ መልኩ ማረጋገጥ ከመቻል ነው።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍3🙏1
✍ በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚድያ በተለይም በፌስቡክና በቲክቶክ ላይ ብዙ መረጃዎች እየተዘዋወሩ ይገኛሉ።
✍ ከሰሞኑ ይህ የምትመለከቱት ምስል ከ90 ሺ በላይ ተከታይ ባለው የፌስቡክ ገጽ እና በሌሎችም ላይ “በሸዋ ይፋት ፋኖን ትጥቅ አስጥላለው ብሎ የገባው ሀይል ትጥቁን እየጣለ አምልጧል” ከሚል ጹሑፍ ጋር ተለጥፎ በስፋት ሲዘዋወር ነበር:-
✅ ሀቅቼክ እንዳጣራው፣ ምስሉ ከስድስት ወር በፊት ሩዋንዳ ትሪቡን በሚል ድረ-ገፅ እንዲሁም በትዊተር ላይ ተጋርቶ አግኝቶታል።
✍ የተጋራው መረጃም March 23 ወይም በቅፅል ስማቸው (M23) የተሰኙት የኮንጎለስ ረቮሉሽነሪ አርሚ ወታደሮች በኮንጎ ውስጥ ከሚቀሳቀሱ ከመንግስተና መንግስትን ከሚደግፉ ሌሎች ታጣቂ ሀይሎች ላይ የማረኳቸው መሳሪያዎች እንደሆኑ ማረጋገጥ ተችሏል። ምስሉም ተቆርጦ እንደተወሰድ ማየት ይቻላል።
ሙሉውን ለማንበብ 👉https://rb.gy/d9cvx

False: The image doesn’t show weapons seized by Fano militants - HaqCheck
A Facebook page with over 90 thousand followers shared a post on July 27, 2023, claiming that Ethiopian army troops entered Shewa Yifat, an area in the Amhara regional state, to disarm Fano militia groups and were defeated and retreated abandoning weapons.…
👍2
ከማጋራትዎ በፊት ወቅታዊ መረጃ መሆኑን ያረጋግጡ
🎤 በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሃሰተኛ መረጃዎችን ከምንለይባቸው መንገዶች አንደኛው ዘዴ ልጥፉ መጀመሪያ መቼ እንደተለጠፈ ወይም እንደተጻፈ በመለየት ነው፣
🎤 መረጃው ወቅታዊ እና ጠቃሚ መሆኑን ሁልጊዜ ማረጋገጥ ይኖርብናል። ሃሰተኛ መረጃን የሚያሰራጩ አካላት የሚጠቀሙት አንደኛው ስልት ወቅታዊ ያልሆነን ወይም ቀደም ብለው ተለጥፈው የነበሩ መረጃዎችን እንደ አዲስ በማጋራት አሁናዊ መረጃ ማስመሰል ነው።
🎤 ለምሳሌ የምትመለከቱት ምስል ላይ በአዲስ ዘይቤ የትዊተር አካውንት ላይ በሚያዝያ ወር (07 April) ተለጥፎ የነበረውን ምስልና ጹሑፍ ፣ በአማራ ክልል ያለውን አሁናዊ ግጭት እንዳጋጣሚ በመጠቀም በዚህ ሰሞን የተከሰተና ልጥፉም የቅርብ እንደሆነ በማስመሰል በተለያዩ የቲውተር አካውንቶች ላይ እየተጋራ ነው።
🎤 ነገር ግን አስተውለን ካየነው ያጋሩት ልጥፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ መቼ እንደተለጠፈ ያሳያል ማለትም ምስሉ 07 April ላይ እንደነበር ያሳያል። ነገር ግን መረጃውን አንዱ ዛሬ ከ 4 ሰዓት በፊት እንደተጋራ ሲያሳይ ሌላው ደግሞ ከ አንድ ቀን በፊት እንደተጋራ ያሳያል።
🎤 ስለዚህ የተጋሩ መረጃዎችን ስንመለከት በቀላሉ መረጃዎቹ መጀመሪያ መቼ እንደተለጠፉ በማየት የመረጃውን ውቅታዊነት መለየት እንችላለን።

👍1👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት አስፈላጊ የሆነበት ሦስት ምክንያት
✍️ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመወሰን፡-
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ያለው ሰው ብስለታዊ አስተሳሰብን (critical thinking) ያዳብራል፣ ይህም ሰዎች የመገናኛ ብዙሃን መልዕክቶችን እንዲተነትኑ እና እንዲተረጉሙ ያስችላቸዋል።
✍️ የተዛቡ መረጃዎችን ለመለየት፡-
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ግለሰቦች ታማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን ታማኝ ካልሆኑት በቀላሉ የሚለዩበት ክህሎት እንዲኖራቸው ያደርጋል፣ ይህም ሃሰተኛ መረጃዎችን በቀላሉ መለየት ያስችለዋል።
✍️ ንቁ ዜጋ ለመሆን፡-
ሚዲያን መረዳት የሚችሉ ሰዎች በማህበራዊ ውይይቶች እና በዴሞክራሲያዊ ሂደቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍️ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመወሰን፡-
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ያለው ሰው ብስለታዊ አስተሳሰብን (critical thinking) ያዳብራል፣ ይህም ሰዎች የመገናኛ ብዙሃን መልዕክቶችን እንዲተነትኑ እና እንዲተረጉሙ ያስችላቸዋል።
✍️ የተዛቡ መረጃዎችን ለመለየት፡-
የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ግለሰቦች ታማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን ታማኝ ካልሆኑት በቀላሉ የሚለዩበት ክህሎት እንዲኖራቸው ያደርጋል፣ ይህም ሃሰተኛ መረጃዎችን በቀላሉ መለየት ያስችለዋል።
✍️ ንቁ ዜጋ ለመሆን፡-
ሚዲያን መረዳት የሚችሉ ሰዎች በማህበራዊ ውይይቶች እና በዴሞክራሲያዊ ሂደቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍2🔥1
በኦንላይን ላይ በቀላሉ ገንዘብ መስራት የሚቻል ይምስሎታል?
✍ አሁን አሁን በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አምራጮች ላይ በኦንላይን ስራ በመስራት በቀላሉ ጥሩ የሚባል ገንዘብ እንደሚገኝ የሚገልጹ ማስታወቂያዎችን በስፋት እናያለን። እንደነዚህ አይነት የማህበራዊ ሚድያ ልጥፎች አብዛኞቹ ተመልካቹን ወደ ቴሌግራም ግሩፕ እንዲቀላቀሉ ነው የሚጋበዙት።
✍ ሙያዊ (professional) የሆኑ እና በኦንላይን የሚሰሩ ስራዎች እንዳሉ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ በኛ ሀገር የሚለጠፉት አብዛኞቹ ስራውን ለመስራት ምንም አይነት መስፈርት እንደሌለው እና ማንኛውም ሰው ሰርቶ ጥሩ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችል የሚገልጹ ናቸው።
ለዛሬ ሃሳባችሁን እንድታካፍሉን የፈለግነው
፩: በኢትዮጵያ በኦንላይን በቀላሉ ገንዘብ የሚያስገኝና ሙያ የማይጠይቅ ስራ አለ ብለው ያስባሉ?
፪: ከላይ እንጠቀስነው በእንደዚህ አይነት ማስታወቂያዎች ስራ ሰርታችሁ ሳትደክሙ ገንዘብ ያገኛሁበት አጋጣሚ አለ? የተሸወዳችሁበትስ?

ሳምንታዊ ዳሰሳ
✍ በአማራ ክልል በመንግስትና በአካባቢው ባሉ ታጣቂዎች መካክል ያለው ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ብዙ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲዘዋወሩ ከርመዋል።
✍ ከእነዚህ መረጃዎች ውስጥ አንዳዶቹ የቆዩ ምስልና ቪዲዮዎችን እንደ አዲስ በማስመሰል የተጋሩ ናቸው።
✍ በሳምንቱ የነበረውን የሃሰተኛ መረጃ ሁኔታ ሙሉውን ያንብቡ:https://haqcheck.org/august-week-one-summary/?amp=1

August week one summary - HaqCheck
False image claimed to show rifles seized by Fano militants A Facebook post with over 90,000 followers claimed that Ethiopian army troops entered Shewa Yifat in the Amhara regional state to disarm Fano militia groups, but were defeated and retreated, abandoning…
👍2