#Alert በዘመን ባንክ ስም የተከፈቱ የቴሌግራም አካውንቶች:-
❗️በአሁኑ ሰዓት ሃሰተኛ የማጭበርበሪያ መልክቶች በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች በስፋት እየተዘዋወሩ ይገኛሉ።
❗️እነዚህ የማጭበርበሪያ መልክቶች ባብዛኛው የሚተላለፉት በአንዳንድ ታዋቂ ሰዎች፣ በድርጅቶች እና በባንኮች አርማ፣ስምና ፎቶ በመጠቀም በተከፈቱ ሃሰተኛ የማህበራዊ ሚድያ ገጾች ላይ ነው።
🎤 ለዛሬ ልንጠቁማችሁ የወደድነው በዘመን ባንክ ስም ስለተከፈቱ የቴሌግራም አካውንቶች ነው።
❗️በምስሉ ላይ የምተመለከቷቸው በዘመን ባንክ ስም Zemen Bank S.C. በሚል የተከፈቱ የቴሌግራም ግሩፖች ናቸው። በተመሳሳይ ስምና ምስል በመጠቀም የተከፈቱት ከ5 በላይ ሲሆኑ በግሩፑ ውስጥ ብዙ ተከታይ ካላቸው ወስጥ ብናይ ከ 35,000 , ከ 69, 000 ከ109,000 እና ከ122,000 በለይ ተከታዮች ያሏቸው ይገኛሉ።
❗️ የተከታያቸው ቊጥርም በፍጥነት ነው የሚቀየረው። ሁሉም የሚለጥፉት ተመሳሳይ ይዘት ያለው ሲሆን ፣ በቴሌግራም ግሩፕ ውስጥ ይህን ያህል ሰው ላስገባ (add) ላደረገ ይህን ያህል ብር ይሸለማል የሚሉ ብዙ የማጭበርበሪያ መልዕክቶችን ነው፣ እውነት ለማስመሰል የተለያዩ ሃሰተኛ የሆኑ ሰነዶችን እና የባንኩን ሌሎች ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾች ሊንኮችን አብረው ይጠቀማሉ።
🎤 ሀቅቼክ በዘመን ባንክ ስም የተከፈቱትን የቴሌግራም ገጾች ለማጣራት ዘመን ባንክን ያናገረ ሲሆን፤ ባንኩ ምንም አይነት የቴሌግራም ቻናል እንደሌለው አረጋግጦልናል። ባንኩ ያሉት ትክክለኛ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች ፌስቡክ ፤ ትዊተር ፤ ዩትዩብ እና ሊንክዲን እንደሆነ ከይፋዊ ድረ-ገፁ ላይ ማረጋገጥ ችለናል።
ስለዚህ እነዚህ የቴሌራም ግሩፓች ትክክለኛ ስላልሆኑ ጥንቃቀቄ እንድታደርጉ መልክታችን ነው፣
ሁልጊዜም ቢሆን መረጃን ከማጋራታችን በፊት እናጣራ!

👍1
📢 ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ለጋዜጠኞች ያዘጋጀው ሁለተኛ ዙር የሀቅ ማጣራት እና ማረጋገጥ (Fact Checking and Verification) ስልጠና ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በስልጠናው ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች የመጡ ጋዜጠኞች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
✍የስልጠናው አላማ በሃገራችን እየተሰራጩ ያሉ የሃሰት መረጃዎችን ከመከላከል አንጻር ጋዜጠኛች ትክክለኛውን መረጃ ለማህበረሰቡ ማቅረብ የሚችሉበትን አቅም መፍጠር ነው፣
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter

🔥1
📢 የጉግል የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን(Google reverse image search) በመጠቀም እንዴት ምስልን እናረጋግጣለን?
✅ የአንድን ምስል ምንጭ ከዚህ በፊት በማን ፣ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማወቅ የሚረዱን ድህረ ገፆችና መተግበሪያዎች ያሉ ሲሆን፣ ለዛሬ የምናየው የጉግል የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን በመጠቀም እንዴት ምስልን መመርመር እንደምንችል ነው።
✅ ሊፈትሹት ወይም ሊያረጋግጡ የፈለጉትን ምስል ያውርዱ(save/download) ያድርጉ ወይም ምስሉ የሚገኝበትን የድር አግራሻዉን(URL address) ይቅዱ (copy) ያድርጉ
✅ Images.google.com ድህረ ገጽን ይክፍቱ፣
✅ በመፈለጊያ ቦታ ላይ የሚገኘውን የካሜራ ምስል በመጫን መመርመር የምንፈልገውን ምስል ወይም የምስሉን መዳረሻ (link)ማስገባትና መፈለግ፣
✅ ውጤቶቹ ምስሉ ከተጋራ ምን ያህል ጊዜ እንደ ሆነው እንዲሁም አካባቢዉን፣ የምስሉን አዉድ እና የመሳሰሉትን ሌሎች መረጃውችን ይሰጥዎታል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✅ የአንድን ምስል ምንጭ ከዚህ በፊት በማን ፣ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማወቅ የሚረዱን ድህረ ገፆችና መተግበሪያዎች ያሉ ሲሆን፣ ለዛሬ የምናየው የጉግል የተገላቢጦሽ ምስል መፈለጊያን በመጠቀም እንዴት ምስልን መመርመር እንደምንችል ነው።
✅ ሊፈትሹት ወይም ሊያረጋግጡ የፈለጉትን ምስል ያውርዱ(save/download) ያድርጉ ወይም ምስሉ የሚገኝበትን የድር አግራሻዉን(URL address) ይቅዱ (copy) ያድርጉ
✅ Images.google.com ድህረ ገጽን ይክፍቱ፣
✅ በመፈለጊያ ቦታ ላይ የሚገኘውን የካሜራ ምስል በመጫን መመርመር የምንፈልገውን ምስል ወይም የምስሉን መዳረሻ (link)ማስገባትና መፈለግ፣
✅ ውጤቶቹ ምስሉ ከተጋራ ምን ያህል ጊዜ እንደ ሆነው እንዲሁም አካባቢዉን፣ የምስሉን አዉድ እና የመሳሰሉትን ሌሎች መረጃውችን ይሰጥዎታል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የሀቅ ማጣራትና ማረጋገጥ ስልጠና ላይ፣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች ሃቅን ለማጣራት ከምንጠቀምበት ዘዴ አንዱ የሆነውን ቦታን ማጣራት(geolocation) ላይ ሲለማመዱ የሚያሳይ ቪድዮ።
👍2👌1
📢 የሁለተኛ ዙር የሀቅ ማጣራት እና ማረጋገጥ (Fact Checking and Verification) ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
✍ስልጠናው በዋናነት የመረጃ መዛባት ምንነትና አይነቶች፣የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት በኢትዮጵያ ምን እንደሚመስል፣ ሃሰተኛ መረጃን የሚያሰራጩ አካላት የሚጠቀሙት ዘዴ እና በመጨረሻም ሃሰተኛ መረጃን እንዴት መከላከል እንደሚቻልና ሃሰተኛ መረጃዎችን የተለያዩ ነጻ መተግበሪያዎችንና ድህረ ገጾችን በመጠቀም እንዴት ማረጋገጥና ማጣራት እንደሚቻል ሰልጣኞች በተግባር የተደገፈ ክህሎት ያዳበሩበት ነበር።
✍ ተሳታፊ ጋዜጠኞችም በስልጠናው እጅግ ጠቃሚ የሆነ ክህሎትና ግንዛቤን እንዳገኙ የገለጹ ሲሆን በጋዜጠኝነት ሙያቸዉ ለማህበረሰቡ እውነተኛና ትክክለኛ መረጃን በማቅረብ ፣ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሀቅቼክ መረጃን አጣርቶ ለማህበረሰቡ ከቅርብ በተጨማሪ እያንዳንዱ ዜጋ የሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት እንዲኖረው፣ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር መሰል ስልጠናዎችን ማዘጋጀቱን ይቀጥላል።

🔥1👏1
የመረጃ መንታፊዎች ማስፋንጠርያ ሊንኮችን በመላክ የግል መረጃን ይመነትፋሉ።
✍ አንድ ሊንክ ሲላክሎት ወይም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲመለከቱ ሊንኩ መረጃን ለመመንተፍ የተሰራ ሊሆን ስለሚችል በጥንቃቄ መመልከት ያስፈልጋል።
✍ ማንኛውም አይነት ማስፈንጠርያ ወይም ሊንክ ሲላክልዎ ወይም ሲያጋጥምዎ በጥድፍያ አለመንካት ያስፈልጋል። ሊንኩን በጥንቃቄ መመርመር ተገቢ ነው። ያንን ሊንክ ከሚያውቁት ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በማህበራዊ ሚድያ በውስጥ መስመር ሊላክሎት ይችላል። ማንኛውንም ሊንክ ማመን የለብዎትም፤ ሊንኩ ከየት እንደተላከ በጥንቃቄ ማየት ይኖርብዎታል።
✍ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሰዎችን ቀልብ ለመሳብ የተለየዩ ፅሁፍ የያዙ መንታፊ ሊንኮች ይታያሉ። በፅሁፍ ከላይ የሚነበበው እና ማስፈንጠርያ ሊንኩ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ።
✍ ለምሳሌ ከላይ ያለው ፅሁፍ ስለሽልማት ፣ ስለትምህርት እድል ወዘተ ሊሆን ይችላል። ይህ አሰራር ሰዎች ከላይ በሚያነቡት ፅሁፍ ተሸውደው ሊንኩን በጥድፍያ እንዲነኩ ለማስጎምጀት ታልሞ የተዘጋጀ ነው።
✍ ስለዚህ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሊንክ ሲያዩ ከመንካትዎ በፊት በፅሁፉ የሚነበበው ሀሳብ እና ሊንኩን አንድ አይነት መሆኑን ማመሳከር ይኖርቦታል።
✍ የኢሜይል አድራሻዎ ፣ የይለፍ ቃል ወይም ፓስዋርድ ፣ የባንክ አካውንት ፣ የማህበራዊ ሚድያ አካውንት የመሳሰሉ የግል መረጃዎች እንዲሰጡ ሲጠየቁ ሊንኩ እውነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ መስጠት የለብዎትም።

👌2❤1👍1
"ሀቅ ችላ ስለተባለች መኖሯን አታቆምም"
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
🔇 በማህበራዊ ሚዲያ፣ በተለያዩ ጽሁፎች፣ በቪዲዮዎች እና በዜና ዘገባዎች ላይ ያገኛችሁት መረጃ እውነት መሆኑ ካጠራጠራችሁ፣ ጥያቄ ከፈጠረባችሁ፣ ወደ ሀቅቼክ መረጃውን ያገኙበትን ምንጭ አያይዘው ይላኩልን። የመረጃውን እውነትነት አጣርተን መልሰን ለእናንተው እናቀርባለን።
✍ መረጃ ለመላክ:-
በ ኢሜል: claims@haqcheck.org
በድህረ ገጽ : Haqcheck.org ላይ ገብተው ሪፖርት የሚለውን በመጫን መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ መረጃ ለመላክ:-
በ ኢሜል: claims@haqcheck.org
በድህረ ገጽ : Haqcheck.org ላይ ገብተው ሪፖርት የሚለውን በመጫን መላክ ይችላሉ።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1🕊1
✍ ከሰሞኑ በቲክቶክ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የአማራ ህዝባዊ ኃይል በአማራ ክልል ራያ ቆቦ ላይ የመንግስትን የጦር አውሮፕላን መተው እንደጣሉ የሚገልጽ የጹሕፍ፣ ምስልና ድምጽ ቅንብር በስፋት እየተዘዋወረ ይገኛል። ይህ ቪድዮ ከ10 ሺህ በላይ ላይክና ከ 500 በላይ አስተያየት አግኝቷል።
✍ በአማራ ክልል በመንግስት እና በክልሉ ባሉ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንዳለ ይታወቃል።
✍ ሀቅ ቼክ ምስሉን ለማጣራት ባደረገው ጥረት ምስሉ ከ10 ዓመት በፊት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 2013 ላይ ከደቡብ ኮርያ ጦር ጋር በመሆን ልምምድ ሲያደርግ የነበረ የአሜሪካ ሄሊኮፕተር በሰሜን ኮሪያ ድንበር አካባቢ መከስከሱን ከሚያሳይ ጹሑፍ ጋር ዴይሊ ሜል በሚባለው ድህረ ገጽ ላይ ተጋርቶ እንደነበር ማረጋገጥ ችሏል።
✍ በዚህም ምክንያት መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀሙት ምስል የተሳሳት ነው።
ተጨማሪ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ
ሁልጊዜም ቢሆን መረጃን ከማጋራታችን በፊት እናጣራ።

HaqCheck
Does the image show Fano militants shot down an Ethiopian attack helicopter? - HaqCheck
On July 13, 2023, a TikTok user with over 13,000 followers published a post sharing a short video made up of a single image with an Amharic caption, “Abiy Ahmed’s [Ethiopian government] attack helicopter was shot down by Amhara people’s army [Fano militants]…
👍2🔥1
✍️ ላይቤሪያውያን በጥቅምት 10፣ 2023 ወደ ምርጫ ያመራሉ ይህን ተከትሎ የላይቤሪያ የገንዘብ ሚኒስትር ሳሙኤል ትዌህ በሐምሌ 2023 በሬዲዮ እና በፌስቡክ በሰፊው በተሰራጨው የአራት ሰአት ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ድህነትን በመዋጋት ረገድ ፕረዘዳቱ ጆርጅ ዊሃ ያስመዘገበውን ውጤት አብራርተው ነበር።
✍ ሚንስትሩ ከተናገሯችው መረጃዎች ውስጥ አፍሪካ ቼክ የመረጃዉን እውነትነት እንደሚከተለው አጣርቶታል፡፡
መረጃ አንድ፡-
“ጆርጅ ዊሃ ቃለ መሃላ ሲፈጽም ሁለት ሚሊዮን ላይቤሪያውያን በከፋ ድህነት ውስጥ ነበሩ።"
✅ በሰኔ 2022 የወጣው የዓለም ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ፣ በ2017 በሀገሪቱ ያለው የድህነት መጠን 46.7 በመቶ እንደነበር ያሳያል። ይህም በዚያ ዓመት ከነበረው 4,796,631 ሕዝብ ውስጥ 2,240,027 የሚያክሉትን እንደማለት ነው። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሚንስትሩ የተናገሩት መረጃ እውነት ነው፡፡
መረጃ ሁለት፦
"በቀድሞው አስተዳደር ባለፉት ሶስት አራት ዓመታት ድህነት እየጨመረ መጥቷል።"
✅ ይህም መረጃ የዓለም ባንክ ሪፖርት ላይ የድህነት መጠኑ በ2014 ከነበረበት 41.7% በ2017 ወደ 46.7% እንደጨመረ ያሳያል። በዚህኛውም የሚንስትሩ ንግግር እዉነት ነው።
መረጃ ሦስት፦
“በ2018 እና 2017 መካከል ጆርጅ ዊሃ 24,000 ሰዎችን ከድህነት አውጥቷል።”
✅ ቀደም ብለው በቃለ መጠይቁ ሚኒስቴሩ “በአለም ባንክ ዘገባ መሰረት ፕሬዝዳንቱ በነበሩበት የመጀመሪያ አመት 27 ሚሊዮን ላይቤሪያውያን ከድህነት ወጥተዋል" ሲሉ ጋዜጠኛዉ የላይቤሪያ ህዝብ ከ27 ሚሊዮን ያነሰ ነው ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ? ሲላቸው፣ ሚኒስቴሩ 27ሺ ሰዎችን ማለቴ ነው በማለት መልሰው ነበር፡፡
✅ በዛው ቃለ ምልልስ ላይ በደቂቃዎች ልዩነት ከ2017 እስከ 2018 ባለው ጊዜ ውስጥ መንግስት 24,000 ሰዎችን ከድህነት አውጥቷል ሲሉም ተደምጠዋል።
✅ ነገር ግን የዓለም ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው እ.ኤ.አ. ከ2017 እስከ 2018 ድረስ 44,690 ሰዎች ከድህነት ወጥተዋል ፣ የድህነት መጠኑ ከ 46.7% ወደ 44.9% ዝቅ ብሎ ነበር። ስለዚህ ሚኒስትሩ የተሻለ የመንግስታቸውን ስኬት መግለፅ እየቻሉ ትክክለኛ መረጃ ባለመናገራቸው እድሉ አምልጧችዋል።
✅ ያም ሆኖ በ2019 እና 2020 የድህነት መጠኑ ጨምሯል፣ የ2022 የድህነት መጠን ግምት 49.4% ነው፣ በ2021 ከነበረበት 50.6% በመጠኑ ቀንሷል፣ ነገር ግን ፕሬዝዳንቱ ስልጣን ከያዙ በኋላ ከአራት በመቶ በላይ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
✅ የፋይናንስ ሚኒስትሩ የአንዱን ዓመት አዎንታዊ ውጤት ብቻ መርጠዋል ሆኖም አሃዙን ተሳስተዋል። በፕሬዘዳንቱ የስልጣን ዘመን አጠቃላይ ስላለው የድህነት መጠን ግን ምንም ሳይናገሩ አልፈውታል፡፡
በመሆኑም ይህ ሚንስትሩ የተናገሩት መረጃ አሳሳች እንደሆነ አፍሪካ ቼክ አረጋግጧል።

👍2
አብዛኛውን ጊዜዎን በየትኛው ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያሳልፋሉ
Anonymous Poll
50%
በፌስቡክ
31%
በቴሌግራም
9%
በቲክቶክ
9%
በሌሎች(እባክዎ ይጥቀሱ)
👍1