በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ ሃቅ ማጣራት (fact-checking) ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ አደረጉ
✍ ከኢትዮጵያ ፣ ከኡጋንዳ ፣ ከዚምባብዌ ፣ ከሱዳን እና ከኬንያ የተውጣጡ ሀቅ አጣሪዎች
(fact-checkers) በቪድዮ ኮንፍረንስ በታገዘ ስብሰባ በቀጠናው ላይ ስላለው የሃሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከል እና የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት ላይ ያተኮረ የልምድ ልዉውጥ አካሂደዋል።
✍ መርሃግብሩን ያዘጋጁት በኢትዮጵያ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት የሚታወቀው ሀቅቼክ እና ሚዳን Meedan ናቸው፡፡
✍ የዝግጅቱ ዋና አላማ አሃጉራዊ ውይይቶችን ማበረታታት እና ሃሰተኛ መረጃውችን በማጥራት ሂደት ያሉ ተሞክሮዎችን እና በየሀገሩ የተለዩትን ወቅታዊ የሀሰት መረጃ አዝማሚያዎችን በተመለከተ ጠቃሚ ሃሳቦችን ማካፈል ነበር።
✍ ተሳታፊዎች በመስኩ ላይ ብዙ ልምድ ካካበቱ ባለሙያዎች ጋር ምርጥ ተሞክሮዎችን እንዲለዋወጡ አስችሏል።
✍ በውይይቱ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላክለ በየሃገሩ ያሉ ጥሩ አጋጣሚዎች ናቸው ያሏቸዉንና አስቸጋሪ ወይም መሰናክል የሆኑ ጉዳዮችን አንስተዋል። ተጨማሪ ለማንበብ ይህን ይጫኑ
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter

👍1
ከውሸቱ ባሻገር - Beyond Disinfo
በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት፣ በንግግር ነፃነት እና ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን የፖድካስት ጨዋታ።
ዛሬ ማታ 3ሰዓት ላይ በትዊተር ስፔስ እንገናኝ ስለ ሀሰተኛ መረጃዎች ብዙ ነገር እናወራለን 👇🏽👇🏽
https://twitter.com/i/spaces/1kvJpmAOYyLxE

👍2
በእርስዎ አመለካከት፣ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን መቀነስ በዋናነት የማን ኃላፊነት ነው?
Anonymous Poll
14%
የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች
17%
የዜና ተቋማት
60%
እያንዳንዱ ግለሰብ
9%
ሌሎች (እባክዎ በኮሜንት መስጫው ላይ ይጥቀሱ)
የምስል መመርመሪያ መገልገያዎች/ image verification tools
የአንድን ምስል ምንጭ ወይም ከዚህ በፊት በማን፣ ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማውቅ የሚረዱን በርካታ ድረ-ገፆችና መተግበሪያዎች አሉ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያለምንም ከፍያ በነፃ ፎቶዎችን ለመመርመር የሚረዱን መግልገያዎች ናቸው።
✍ Google reverse images
✍ TinEye
✍ FotoForensics
✍ Yandex
✍ InVID
✍ Bing
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
የአንድን ምስል ምንጭ ወይም ከዚህ በፊት በማን፣ ለምን እና መቼ ጥቅም ላይ እንደዋለ ለማውቅ የሚረዱን በርካታ ድረ-ገፆችና መተግበሪያዎች አሉ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያለምንም ከፍያ በነፃ ፎቶዎችን ለመመርመር የሚረዱን መግልገያዎች ናቸው።
✍ Google reverse images
✍ TinEye
✍ FotoForensics
✍ Yandex
✍ InVID
✍ Bing
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍2👏1
✍️ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ ቀበሌ ህዝቡ ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር በመሆን መንግስትን ከሚደግፉ የአካባቢው ሚሊሻዎች እና ፖሊሶች ላይ ከ15 በላይ ትጥቅ መውሰዳቸውን የሚገልጽ ምስል እና መግለጫ የያዘ የፌስ ቡክ ጽሁፍ ሐምሌ 03 ቀን 2015 ተለቋል።
✍️ በጽሁፉ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶስት ኦራል እና አንድ አውቶብስ ተጠቅመው ደብረ ኤሊያስ ወረዳ እንደገቡ ይገልጻል። በተጨማሪም መሳሪያዎቹ የተያዙት በአካባቢው የሚገኙ ታጣቂዎች የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እየመሩ ፋኖን ለማስመታት ተዘጋጅተው ይጠብቁ እንደነበረ ይገልጻል፡፡
ሃቅቼክ እንዳጣራው:
✍️የፌዴራል መንግስት በሚያዝያ 2023 ልዩ ሃይሎችን ትጥቅ ለማስፈታት ከወሰነ ጊዜ ጀምሮ በአማራ ክልል ተቃውሞ ሲካሄድ ቆይቷል። የመንግስት ታጣቂ ሃይሎች እና መደበኛ ያልሆኑ ታጣቂዎ ግጭት ውስጥ ገብተዋል፡፡
✍️በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን መረጃዎች ያመለክታሉ።
✍️በጎጃም ደንበጫ፣ ጅጋ እና ፍኖተ ሰላም ከተሞች ህዝባዊ አመጽ ሰሞኑን እንደነበረ መረጃዎች ያሳያሉ። በመቀጠልም ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መካከል ውጊያ ተካሂዶ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ20 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።
✍️ይህንን ሁኔታ በመከተል ሐምሌ 03 ቀን 2015 ዓም በደብረ ኤልያስ ወረዳ የፋኖ ታጣቂዎች ከ15 በላይ ትጥቅን ከአካባቢው ሚሊሻዎች እና መንግስትን ከሚደግፉ ታጣቂዎች መማረካቸውን የሚገልጽ የፌስቡክ ጽሁፍ ወጣ።
✍️ነገር ግን፣ ከልጥፉ ጋር ያለው ምስል ሁኔታውን የማይገልጽና ዋናው ምስል ለመጀመሪያ ጊዜ የተለጠፈው በአሚኮ ድህረ ገጽ ላይ ጥቅምት 2021 እአአ እንደሆነ ያሳያል። በመሆኑም ሀቅቼክ ይህን የፌስቡክ ልጥፍ ትክክለኛ ያልሆነ ምስል በመጠቀሙ ሃሰተኛ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

በአዲስ አበባ ለምትገኙ ጋዜጠኞች
ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሁለት ቀናት የ Fact checking and verification ስልጠና ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ውስን ቦታ ስላለን መመዝገብ ትችላላችሁ።
🔶ስልጠናው የሚሰጠው በአካል በመገኘት ነው
🔶የስልጠናው ቀን ከሐምሌ 13-14, 2015
🔶ቦታ ፣ ወደፊት ይገለጻል
🔶ምዝገባ የሚያበቃው ነገ ሐምሌ 8, 2015
🔶ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጉግል ፎርም ሞልተው ይላኩልን
https://ggle.io/61D5

ያገኙትን መረጃ ከማጋራትዎ በፊት መረጃውን ማጣራት መቻል ላይ ምን ያህል በራስዎ ይተማመናሉ?
Anonymous Poll
74%
በራሴ በጣም እተማመናለሁ
21%
በራሴ በመጠኑ እተማመናለሁ
0%
በራሴ በጣም አልተማመንም
5%
ጭራሽ አልተማመንም
✍ ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ በተለይም በፌስቡክ ላይ “ድምፃዊት ራሄል ጌቱ እምነት በመቀየር ጥምቀትን ፈፅማለች የሚሉ የተለያዩ ፖስቶች ሲዘዋወሩ ቆይተዋል። በዚህም አንዳንዶች ደስተኛ ሲሆኑ ሌሎች የተለያዩ ስድቦችን ሲፅፉ ተመልክተናል።
✍ ይሁን እንጂ ድምፃዊቷ ስትጠመቅ የሚያሳየው ምስል ከሁለት አመት ከ6ወር በፊት (በፈረንጆቹ ጃንዋሪ 2020) በአንድ የፌስቡክ ገፅ ላይ “ድምፃዊት ራሄል ጌቱ(ጥሎብኝ) በእየሩሳሌም ተጠመቀች ራሄል ጥምቀትን በቅድስቲቱ እየሩሳሌም በዚህ መልኩ ስርዓቱን ፈፅማለች።” በሚል ፅሁፍ ስር ተጋርቶ አግኝተነዋል። በዚህም ሀቅቼክ ምስሉ የቆየ እንደሆነ አረጋግጧል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
✍ ይሁን እንጂ ድምፃዊቷ ስትጠመቅ የሚያሳየው ምስል ከሁለት አመት ከ6ወር በፊት (በፈረንጆቹ ጃንዋሪ 2020) በአንድ የፌስቡክ ገፅ ላይ “ድምፃዊት ራሄል ጌቱ(ጥሎብኝ) በእየሩሳሌም ተጠመቀች ራሄል ጥምቀትን በቅድስቲቱ እየሩሳሌም በዚህ መልኩ ስርዓቱን ፈፅማለች።” በሚል ፅሁፍ ስር ተጋርቶ አግኝተነዋል። በዚህም ሀቅቼክ ምስሉ የቆየ እንደሆነ አረጋግጧል።
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
TikTok|Facebook|website|Twitter
👍2👌1
የሐምሌ ወር የሁለተኛ ሳምንት ዳሰሳ
✍ በአማራ ክልል እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችን በሚመለከት በርካታ የሀሰት መረጃዎች እና አወዛጋቢ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭተዋል። ከተሰራጩት መረጃዎች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡
የፋኖ ታጣቂዎች መሳሪያ ማረኩ የሚል የሃሰት ክስ
✍ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ ቀበሌ ህዝቡ ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር በመሆን መንግስትን ከሚደግፉ የአካባቢው ሚሊሻዎች እና ፖሊሶች ላይ ከ15 በላይ ትጥቅ መውሰዳቸውን የሚገልጽ ምስል እና መግለጫ የያዘ የፌስ ቡክ ጽሁፍ ሐምሌ 03 ቀን 2015 ተለቋል።
✍ ነገር ግን፣ ሀቅቼክ እንዳረጋገጠው ከልጥፉ ጋር ያለው ምስል ሁኔታውን የማይገልጽና ዋናው ምስል ለመጀመሪያ ጊዜ የተለጠፈው በአሚኮ ድህረ ገጽ ላይ እ.አ.አ ጥቅምት 2021 እንደሆነ ያሳያል። በመሆኑም ሀቅቼክ ይህን የፌስቡክ ልጥፍ ትክክለኛ ያልሆነ ምስል በመጠቀሙ ሃሰተኛ መሆኑን አረጋግጧል፡፡
በአማራ ክልል ወሎ አካባቢ ግጭት እንዳለ በማህበራዊ ድህረ ገጾች በሰፊው ሲዘገብ ነበር
✍ በወሎ በተለይም በቆቦ ከተማ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ውጊያ እንደተካሄደ በማህበራዊ ሚዲያዎች በስፋት ተሰራጭቷል።
✍ ነገር ግን፣ ከእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎች መካከል አንዳንዶቹ አላስፈላጊ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን መጠቀምን ጨምሮ አሳሳች መረጃዎችን ይዘዋል። ስለ ጉዳዩ የማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎች መበራከታቸው በመሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ለመረዳት አስቸጋሪ አድርጎታል።
ምክሮች
✍ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ስሜታዊ ሊያደርጉ የሚችሉ ዜናዎች ሲያጋጥሟቸው ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። ይህን አይነት ይዘት ያላቸውን ከማጋራት ወይም ከመለጠፍዎ በፊት ትክክለኛነቱን መጠራጠር እና የምንጩን ታማኝነት ግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው።
✍ የመንግስት ተቋማት ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማብራሪያዎችን ለህዝብ እና ሚዲያዎች መስጠት አለባቸው። ትክክለኛ መረጃን በመደበኛነት ማካፈል የተሳሳቱ መረጃዎችን ስርጭት ለመከላከል ይረዳል። የመንግስት ተቋማት የዜጎችን ሙሉ መረጃ የማግኘት መብታቸውን ማክበር አለባቸው።
ተጨማሪ ለማንበብ https://haqcheck.org/july-week-three-summary/

HaqCheck
July week three summary - HaqCheck
In the third week of July 2023, several disinformation and controversial claims circulated on social media platforms regarding the ongoing conflicts in the Amhara region of Ethiopia. False claim of Fano militants capturing weapons A Facebook post on July…
👍3🕊1
በእርስዎ አስተያየት የሚዲያ አጠቃቀም ትምህርት በየትኛው የትምህርት ደረጃ ላይ መሰጠት መጀመር ያለበት ይመስሎታል?
Anonymous Poll
38%
በመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት
41%
በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
12%
በመሰናዶ ት/ቤት
9%
በኮሌጅ/ በዩኒቨርሲቲ