HaqCheck
429 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
📣 Calling all Ethiopian journalists! 📰🎙
Inform Africa, in partnership with @Africa Check, proudly presents a transformative workshop: "Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists." 🌍🔎

📅 Dates: 22 to 23 June 2023
Time: 9 am to 4 pm
📍 Venue: To be confirmed

Seize this incredible opportunity to enhance your fact-checking skills and become a trusted source of information in the world of journalism. 📚
🔒Limited Spaces Available! Only committed participants who can attend the full two-day session should apply.

✍️: Fill this form now
https://docs.google.com/forms/d/1EgpiTS82mv-71pxVGefmrKZjBQ0Szl7Pul2tc2X_TwA/edit
👎1
Opportunities are still open for participants from Addis Ababa.

Inform Africa, in collaboration with Africa Check, is delighted to announce an empowering workshop: Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists. We have limited slots remaining for individuals from Addis Ababa. Don't delay, register today!
The workshop will take place
Dates: 22 to 23 June 2023
Time: 9 am to 4 pm
Venue: Best Western Plus Pearl Addis
Register Now: https://lnkd.in/eWNGJZSD
1
ስለ ሀቅቼክ

🎤በኢንፎርም አፍሪካ ስር የሚገኝ ሀገር በቀል እንሼቲቭ ሲሆን፣ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከማህበራዊ እና መደበኛ ሚድያዎች ላይ እያጣራ ያቀርባል።

🎤 ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ በአማርኛ፣ በኦሮሚፋ፣ በትግርኛና በሶማሊኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን እያጣራ ያቀርባል።

🎤 ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት ስልጠና ይሰጣል፣ ጥናቶችን ያካሄዳል።

🎤 አላማው በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሀሰት መረጃን ማጋለጥና እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል የሀገር ውስጥ የልህቀት ማዕከል መገንባት ነው።

#HaqCheck #FactTalksEthiopia #MediaLiteracy
👍21
ሐሰተኛ መረጃ በየትኛው የማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት የሚሰራጭ ይመስሎታል?
Anonymous Poll
81%
Facebook
2%
Twitter
16%
TikTok
2%
Telegram
📣 Calling all Ethiopian journalists! 📰🎙
Inform Africa, in partnership with @Africa Check, proudly presents the second round transformative workshop: "Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists." 🌍🔎

📅 Dates: 20 to 21 July 2023
Time: 9 am to 4 pm
📍 Venue: To be confirmed

Seize this incredible opportunity to enhance your fact-checking skills and become a trusted source of information in the world of journalism. 📚
🔒Limited Spaces Available! Only committed participants who can attend the full two-day session should apply.

✍️: Fill this form now

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdtVnMYhclv9jEFxunK1gaNqSkRZ9meZOVJet80wgwO4egaw/viewform
HaqCheck pinned «ሐሰተኛ መረጃ በየትኛው የማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት የሚሰራጭ ይመስሎታል?»
📻 በኢትዮጵያ ሞዴል የማህበረሰብ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ

ባለፈው ሳምንት በአውስትራሊያ ኤምባሲ፣ በዩኔስኮ እና በ ኢንፎርም አፍሪካ ትብብር በኢትዮጵያ ሞዴል የማህበረሰብ ሬዲዮ ፕሮግራሞች ተጀምረዋል።
የፕሮግራሙ አላማ ማህበረሰቡን ስለ ሰላም ግንባታ እና የጥላቻ ንግግርን ስለመከላከል ግንዛቤ መፍጠርና ማስተማር ነው፡፡
እነዚህ ሞዴል የሬዲዮ ፕሮግራሞች በኢትዮጵያ ሰላም ግንባታ ላይ በጎ ተጽእኖ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ 

ተጨማሪ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

Telegram|Facebook|website|Twitter
👍21👌1
HaqCheck pinned «ሐሰተኛ መረጃ በየትኛው የማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት የሚሰራጭ ይመስሎታል?»
የሃሰተኛ መረጃ ዓይነቶች
🛑 ሃሰተኛ መረጃዎች በተለያየ አላማና ይዘት ሊሰራጩ ይችላሉ። መሰረታዊ ልዩነታቸው ያለው ከሚሰራጩበት ጀርባ ያለው ፍላጎት ላይ ነው። የሚሰራጩበትን አላማ መሰረት አድርገን ሃሰተኛ መረጃዎችን በሦስት ከፍለን ማየት እንችላለን

❗️መረጃን ማሳሳት (misinformation)

የዚህን ዓይነት የመረጃ ማሳሳት የሚከሰተው መረጃውን ያሰራጨው አካል መረጃው የተሳሳተ መሆኑን ካለማወቅ እና እውነት ነው ብሎ በማሰብ ወይም ከመሳሳት የተነሳ የድርጊቱ ተሳታፊ ሲሆን ነው። ይህ በሀገራችን በጣም በብዛት የሚታይ የሃሰተኛ መረጃ ዓይነት ነው፡፡

❗️መረጃን ማዛባት (disinformation)

በዚህኛው ምድብ ደግሞ ሰዎች አስበውበት፣ አቅደውበት እና ሆን ብለው ፍላጎታቸውን  ለማስፈጸም ብለው የሚያዘጋጁት የሃሰተኛ መረጃ ዓይነት ነው፡፡

❗️መረጃን መበከል (malinformation)

ይህ ደግሞ አንድ ትክክለኛ የሆነን መረጃን ያለ ተቋሙ ወይም ያለ ግለሰቡ ፍቃድ ጉዳት ለማድረስ፣ ስም ለማጥፋትና ችግር ለመፍጠር መረጃን መጠቀምና ማሰራጨትን የሚያመለክት ነው።

መረጃዎችን ከመጠቀማችንና ለሌሎች ከማጋራታችን በፊት መረጃው እውነት መሆን አለመሆኑን ማጣራት የሁላችንም ሐላፊነት ነው!

ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

Telegram|Facebook|website|Twitter
1🙏1
በማህበራዊ ሚድያ ላይ መረጃን ከማጋራትዎ በፊት መረጃው እውነት መሆን አለመሆኑን ምን ያህል ያጣራሉ?
Anonymous Poll
72%
ሁሌም (Always)
17%
አንዳንዴ (Sometimes)
6%
አልፎ አልፎ (Rarely)
6%
በጭራሽ (Never)
ከሰሞኑ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ላይ ይህ ምስል በስፋት ሲዘዋወር ቆይቶ ነበር። አሁን በስፋት በተሰራጨው ምስል ላይ አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ ፖስቶች የአፄ ሚኒሊክ ምስል ያለበት ፍሬም ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ሲበረከትላቸው የሚታይ እንደሆነ በመግለፅ በስፋት ሲጋራ ቆይቷል።

ይሁን እንጂ ምስሉ ከሁለት አመት በፊት ተጋርቶ ያገኘነው ሲሆን ምስሉ የተቀናበረ እንደሆነ ማረጋገጥ ችለናል።

ትክከለኛው እና የተቀናበረውን ምስል ይመልከቱ 👀
👍2
በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ ሃቅ ማጣራት (fact-checking) ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ አደረጉ

ከኢትዮጵያ ፣ ከኡጋንዳ ፣ ከዚምባብዌ ፣ ከሱዳን እና ከኬንያ የተውጣጡ ሀቅ አጣሪዎች
(fact-checkers) በቪድዮ ኮንፍረንስ በታገዘ ስብሰባ በቀጠናው ላይ ስላለው የሃሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከል እና የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት ላይ ያተኮረ የልምድ ልዉውጥ አካሂደዋል።

መርሃግብሩን ያዘጋጁት በኢትዮጵያ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት የሚታወቀው ሀቅቼክ እና ሚዳን Meedan ናቸው፡፡

የዝግጅቱ ዋና አላማ አሃጉራዊ ውይይቶችን ማበረታታት እና ሃሰተኛ መረጃውችን በማጥራት ሂደት ያሉ ተሞክሮዎችን እና በየሀገሩ የተለዩትን ወቅታዊ የሀሰት መረጃ አዝማሚያዎችን በተመለከተ ጠቃሚ ሃሳቦችን ማካፈል ነበር።

ተሳታፊዎች በመስኩ ላይ ብዙ ልምድ ካካበቱ ባለሙያዎች ጋር ምርጥ ተሞክሮዎችን እንዲለዋወጡ አስችሏል።

በውይይቱ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላክለ በየሃገሩ ያሉ ጥሩ አጋጣሚዎች ናቸው ያሏቸዉንና አስቸጋሪ ወይም መሰናክል የሆኑ ጉዳዮችን አንስተዋል። ተጨማሪ ለማንበብ ይህን ይጫኑ

ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1
ከውሸቱ ባሻገር - Beyond Disinfo

በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት፣ በንግግር ነፃነት እና ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን የፖድካስት ጨዋታ።

ዛሬ ማታ 3ሰዓት ላይ በትዊተር ስፔስ እንገናኝ ስለ ሀሰተኛ መረጃዎች ብዙ ነገር እናወራለን 👇🏽👇🏽

https://twitter.com/i/spaces/1kvJpmAOYyLxE
👍2
❗️ያገኙትን መረጃ  እውነት መሆኑን ሳያጣሩ ለሌሎች ባለማጋራት የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን በጋራ እንከላከል።

ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1👌1
ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇

TikTok|Facebook|website|Twitter
👍1👌1