የቀጠለ.......
ሌላኛው ደግሞ ከቀድሞ የነፃነት ታጋይ እና ፖለቲከኛ ኔልሰን ማንዴላ የተናገሩት ተብሎ የተሰራጨ ነው።
“የአፓርታይድ አገዛዝ እና መንግስት ላይ ያደረጋችሁትን በአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ላይ አርጉ” የሚል ሲሆን አፍሪካ ቼክ በዚህ አባባል ላይ ጥልቅ የሆነ ጥናትን ያካሄዱ ሲሆን ንግግሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በፈረንጆቹ 1994 5ተኛው የደቡብ አፍሪካ የንግድ ህብረት ብሄራዊ ኮንግረስ ስብሰባ ላይ ኔልሰን ማንዴላ ካደረጉት ንግግር ላይ የተወሰደ ነው።
ከዚያ በኋላ ግን ንግግሩ እየተነካካ እና እየተቀየረ እዚህ ላይ መድረሱ ተረጋግጧል። ነገር ግን ኔልሰን ማንዴላ ደጋፊዎቻቸውን “የአፓርታይድ አገዛዝ እና መንግስት ላይ ያደረጋችሁትን በአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ላይ አርጉ” ለማለታቸው ምንም አይነት ተጨባጭ የሆነ መረጃ መገኘት አልተቻለም።
ሶስተኛው በክሪስ ሃኒ የተነገረ የተባለው አባባል “እኔ የምፈራው ደቡብ አፍሪካን ነፃ ያወጡ ሰዎች በከተማው መሀል ማርቼዲስ እና ቤንዝ እየነዱ እና የሀገሪቱን ሀብት እየበዘበዙ በቅንጡ ቤተ-መንግስት ውስጥ እየኖሩ ሀብትን እንዳያካብቱ ነው።” የሚል ነበር።
ይህ ንግግር ትክክለኛው መሆኑ ተረጋግጧል። ይህም በፖለቲከኛው በፈረንጆቹ ጥቅምት 29 ቀን 1992 ዓ.ም የተነገረ እንደሆነ ሲረጋገጥ፡ የደቡብ አፍሪካው ኮሙኒስት ፓርቲ አመራር የሆኑት ክሪስ ሃኒ ከመገደላቸው ከ6 ወር በፊት የተናገሩት እንደሆነ ተረጋግጧል።

#የተለወጠ_ምስል
ምስሎች የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ፣ ስሜትን ለመኮርኮር እንዲሁም ሀሳብን ለማስቀየር ይውላሉ። ከዚህ ባለፈ ሰዎችን የማሳመን እና የማደናገር ሚናቸው ከፍተኛ ነው። ይህን ተከትሎ አውዳቸውን የሳቱ፣ የተቀናበሩ እና የተቀየሩ ምስሎች ሀሰተኛ እና አሳሳች መረጃዎችን ለማሰራጨት በስፋት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
መረጃዎችን ከማጋራታችን በፊት እውነት መሆናቸውን እናረጋግጥ!

👍1
#የጥንቃቄ_መልዕክት
#Alert
ከትላንት ሚያዝያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በማህበራዊ ሚድያ በተለይም በፌስቡክ ላይ “የፌደራል መንግስት በአማራ ክልል ላይ በፈፀመው የአየር ድብደባ እንስሳት በዚህ መልኩ ተቃጥለዋል” በሚል ፅሁፍ ስር ይህ ምስል በስፋት ሲዘዋወር ቆይቷል።
ነገር ግን ምስሉ ሚያዝያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም “በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በዶኮ ካሌ ቀበሌ በልዩ ስሙ ኤተሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቀን 23/08/2015 ዓ/ም ከምሽቱ ሦስት ሠዓት አካባቢ የተከሰተ የእሳት አደጋ በእንሰሳትና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።" በሚል ፅሁፍ ስር ከሌሎች ምስሎች ጋር ተጋርቶ ነበር።
ስለዚህ በአማራ ክልል ግጭት እንዳለ ቢነገርም ይሄንን ምስል በክልሉ የአየር ድብደባ እየተደረገ እንደሆነ አያሳይም።

HaqCheck investigates a claim that the alleged phone call conversation between Mihret Wedajo and a Fano member released by the Ethiopian government was debunked by 'Digi Forensic Experts' as a fabricated audio.
https://bityl.co/Ibyq
https://bityl.co/Ibyq
HaqCheck
Is the alleged Mihret Wodajo phone call recording audio released by the government AI-generated and Fake? - HaqCheck
Social media platforms particularly Facebook recently surfaced with a claim that the phone call conversation between Mihret Wedajo and a Fano member released by the Ethiopian government to prove that Girma Yeshitla was assassinated by Fano militias was examined…
👍1
HaqCheck summarizes the false information and controversies circulated across the Ethiopian media landscape last week.
https://bityl.co/Ie6q
https://bityl.co/Ie6q
HaqCheck
May week one summary - HaqCheck
A person attacked by Wahabis in Ethiopia HaqCheck came across a Facebook post sharing a picture with a claim that a person shown in the image was attacked by Wahabis in Ethiopia. It also claimed that Wahabis attacked and killed Sufis and Muslims who followed…
A claim was recently made on Twitter that Amharic is the world's second most-spoken language, after Arabic. HaqCheck, investigated the claim and rated it False.
https://bityl.co/Ie9C
https://bityl.co/Ie9C
HaqCheck
Is Amharic the second most-spoken language in the world? - HaqCheck
HaqCheck came across a claim made on Twitter on May 9, 2023, that the Amharic language is the second most-spoken language in the world next to Arabic. The Twitter post received many reactions and views on the platform. However, HaqCheck investigated the claim…
A Facebook post with an image appeared to claim that a person shown in the picture was recently attacked and paralyzed by Wahabis in Ethiopia. However, the image was old and doesn’t support the claim.
https://bityl.co/IgTH
https://bityl.co/IgTH
HaqCheck
False: The image doesn't show a person attacked by Wahabis in Ethiopia - HaqCheck
On Feb 28, 2023, a Facebook post emerged sharing an image with a claim that the person shown in the picture was attacked and paralyzed by Wahabis in Ethiopia. The post said that Wahabis are attacking and killing Sufis and Muslims who follow other Islamic…
Here is the summary of the false and controversial information appeared in the Ethiopian media landscape and debunked by HaqCheck.
https://bityl.co/Igkj
https://bityl.co/Igkj
HaqCheck
May week two information disorder summary - HaqCheck
The Ethiopian government released an AI-fabricated audio HaqCheck was encountered with viral social media posts that claim that the phone call conversation between Mihret Wedajo and a Fano member released by the Ethiopian government to prove that Fano militias…
❤1
A Twitter post shared two images with a claim that they show houses recently demolished for the construction of the new Ethiopian palace. However, one of the pictures has no connection with the claim.
https://bityl.co/ImJo
https://bityl.co/ImJo
HaqCheck
Do these images show houses demolished for the construction of the new Ethiopian Palace? - HaqCheck
On May 19, 2023, a claim appeared on Twitter sharing two images that they show houses recently demolished for the construction of the new Ethiopian palace in Addis Ababa. The Twitter account has over nine thousand followers. The post was viewed more than…
A Twitter post shared four pictures claiming that mosques were recently demolished in Oromia. However, the images were old and don't prove the claim.
https://bityl.co/IpGK
https://bityl.co/IpGK
HaqCheck
Do the pictures show recently demolished mosques in Oromia? - HaqCheck
Four pictures were shared on Twitter on May 22, 2023, supporting a claim that the images show recently demolished mosques in the Oromia region by the government. The post stated that government buildings were being instead constructed in the areas where the…
📣 Calling all Ethiopian journalists! 📰🎙
Inform Africa, in partnership with @Africa Check, proudly presents a transformative workshop: "Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists." 🌍🔎
📅 Dates: 22 to 23 June 2023
⏰ Time: 9 am to 4 pm
📍 Venue: To be confirmed
Seize this incredible opportunity to enhance your fact-checking skills and become a trusted source of information in the world of journalism. 📚✅
🔒Limited Spaces Available! Only committed participants who can attend the full two-day session should apply.
✍️: Fill this form now
https://docs.google.com/forms/d/1EgpiTS82mv-71pxVGefmrKZjBQ0Szl7Pul2tc2X_TwA/edit

👎1
A Twitter post shared an image with a claim that government forces recently destroyed a monastery in Amhara region. Yet, the picture is old and doesn't prove the claim.
https://bityl.co/J195
https://bityl.co/J195
HaqCheck
False: The image doesn’t show a church recently destroyed by government forces in Amhara region. - HaqCheck
A Twitter account with more than 130 thousand followers shared a post with an image on May 31, captioned, “The fascist group [rule] of Abiy Ahmed has crossed the red line”, indicating that government forces destroyed a church recently. The attached image…
A Twitter post shared an image claiming that the Ethiopian government massacred hundreds of Christians and monks in a monastery in Amhara region. Yet, the picture is old and doesn't prove the claim.
https://bityl.co/JAIW
https://bityl.co/JAIW
HaqCheck
Does the image show recently massacred Christians and monks in Ethiopia's Amhara region? - HaqCheck
On June 2, 2023, HaqCheck came across a Twitter post sharing an image with a claim that the Ethiopian government recently massacred hundreds of Christians and monks in a monastery in the Amhara regional state. By the time this article was published, the post…
Opportunities are still open for participants from Addis Ababa.
Inform Africa, in collaboration with Africa Check, is delighted to announce an empowering workshop: Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists. We have limited slots remaining for individuals from Addis Ababa. Don't delay, register today!
The workshop will take place
Dates: 22 to 23 June 2023
Time: 9 am to 4 pm
Venue: Best Western Plus Pearl Addis
Register Now: https://lnkd.in/eWNGJZSD
Inform Africa, in collaboration with Africa Check, is delighted to announce an empowering workshop: Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists. We have limited slots remaining for individuals from Addis Ababa. Don't delay, register today!
The workshop will take place
Dates: 22 to 23 June 2023
Time: 9 am to 4 pm
Venue: Best Western Plus Pearl Addis
Register Now: https://lnkd.in/eWNGJZSD
❤1
Here is the summary of the false and controversial information appeared in the Ethiopian media landscape and debunked by HaqCheck.
https://bityl.co/JL4n
https://bityl.co/JL4n
HaqCheck
June week three information disorder summary - HaqCheck
Armed fighting in Gojjam, Amhara HaqCheck found and investigated an image-backed claim posted on Facebook on June 16, 2023. The Facebook post, sharing a picture, claimed that there was armed fighting between Fano militias and the Ethiopian military troops…
ስለ ሀቅቼክ
🎤በኢንፎርም አፍሪካ ስር የሚገኝ ሀገር በቀል እንሼቲቭ ሲሆን፣ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከማህበራዊ እና መደበኛ ሚድያዎች ላይ እያጣራ ያቀርባል።
🎤 ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ በአማርኛ፣ በኦሮሚፋ፣ በትግርኛና በሶማሊኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን እያጣራ ያቀርባል።
🎤 ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት ስልጠና ይሰጣል፣ ጥናቶችን ያካሄዳል።
🎤 አላማው በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሀሰት መረጃን ማጋለጥና እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል የሀገር ውስጥ የልህቀት ማዕከል መገንባት ነው።
#HaqCheck #FactTalksEthiopia #MediaLiteracy

👍2❤1
ሐሰተኛ መረጃ በየትኛው የማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት የሚሰራጭ ይመስሎታል?
Anonymous Poll
81%
Facebook
2%
Twitter
16%
TikTok
2%
Telegram
📣 Calling all Ethiopian journalists! 📰🎙
Inform Africa, in partnership with @Africa Check, proudly presents the second round transformative workshop: "Fact-checking and Verification Masterclass for Journalists." 🌍🔎
📅 Dates: 20 to 21 July 2023
⏰ Time: 9 am to 4 pm
📍 Venue: To be confirmed
Seize this incredible opportunity to enhance your fact-checking skills and become a trusted source of information in the world of journalism. 📚✅
🔒Limited Spaces Available! Only committed participants who can attend the full two-day session should apply.
✍️: Fill this form now
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdtVnMYhclv9jEFxunK1gaNqSkRZ9meZOVJet80wgwO4egaw/viewform

📻 በኢትዮጵያ ሞዴል የማህበረሰብ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ
✍ ባለፈው ሳምንት በአውስትራሊያ ኤምባሲ፣ በዩኔስኮ እና በ ኢንፎርም አፍሪካ ትብብር በኢትዮጵያ ሞዴል የማህበረሰብ ሬዲዮ ፕሮግራሞች ተጀምረዋል።
✍ የፕሮግራሙ አላማ ማህበረሰቡን ስለ ሰላም ግንባታ እና የጥላቻ ንግግርን ስለመከላከል ግንዛቤ መፍጠርና ማስተማር ነው፡፡
✍ እነዚህ ሞዴል የሬዲዮ ፕሮግራሞች በኢትዮጵያ ሰላም ግንባታ ላይ በጎ ተጽእኖ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታመናል፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
✍ ለተጨማሪ መረጃ: የሀቅቼክ ድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚድያ ገጾችን ይጎብኙ👇
Telegram|Facebook|website|Twitter

👍2❤1👌1