HaqCheck
428 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
Fuulli feesbuukii irratti akka waraanii bilisuummaa oromoo haleellaa tasaa kaampii waraana irratti godhen fi poolisota digdamaa ol magaalaa Jeewehatti raawwatetti gabaafamee jira. Haata'u iyyuu malee, akka qoorannoon HaqCheck qoratteti suuraan maxxanfame fi Haleellaa jedhame kun soba dha.

http://bit.ly/3wZxhBu
ከ21 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ የሆኑት አቡነ ዮሴፍ “በህገወጥ መንገድ በያዙት የጦር መሳርያ ህዝብ ላይ ሲተኩሱ ተይዘዋል” በማለት የተለያዩ አይነት የጦር መሳሪያዎችን ምስል አጋርቶ ነበር። በተጨማሪም ይህ ምስል ከሳምንት በፊት በሻሸመኔ ቤተ-ክርስትያን ውስጥ የተገኘ የጦር መሳሪያዎችን ያሳያል ተብሎ ተጋርቶ ነበር። ነገር ግን ምስሉ የዛሬ ሁለት አመት በሲዳማ ክልል በአንድ የግለሰብ ቤት ውስጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ እንደሆነ ሀቅቼክ አረጋግጧል።ከሳምንት በፊት ሀቅቼክ ምስሉን በተመለከተ ያጣራውን መረጃ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

https://bityl.co/H5pN
Images that show rifles and ammunition were shared on Facebook with a claim that smuggled weapons were found in the house of an Ethiopian Orthodox Church leader in Jimma. Yet, the images are old and don't support the claim.

https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-weapons-found-at-the-house-of-an-ethiopian-orthodox-church-leader-in-jimma/
You can register here!!!

https://forms.gle/hApVfxw9PXPBfaE49
👍3
Interested Applicants Can Register Using The Form Below

https://forms.gle/hApVfxw9PXPBfaE49
#Happeningnow
An online session on fact-checking and media literacy for journalists and human defenders. Learn to distinguish fact from fiction in today's world of misinformation.
#FactChecking #MediaLiteracy #Journalism #HumanRightsDefenders
2
በማህበራዊ ሚድያዎች ከሚዘዋወሩት ሀሰተኛ መረጃዎች መካከል የተቀነባበሩ ወይም የተለወጡ ምስሎች ይገኙበታል። የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መረጃን ለማጣራት እንደሚውሉት ሁሉ መረጃዎችን በማዛባት እና ለውጥ በማድረግ ሌላ ትርጉም እንዲሰጡ በማድረግ ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። ከሰሞኑ በቱርክ እና በሶርያ ድንበር አካባቢ ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ሀሰተኛ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ነበር።

ከሀሰተኛ መረጃዎቹ መካከል ፌስቡክ እና ኢንስታግራምን ጨምሮ በሌሎች የማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ላይ “በቱርክ የሚገኙ አንድ ኢማም በፍርስራሽ ውስጥ የነበሩ 3 ሰዎችን ያዳነውን ውሻ እጅ ሲስሙ” በሚል ፅሁፍ ስር አንድ ምስል በስፋት ሲዘዋወር ነበር። ነገር ግን ምስሉ በፈረንጆቹ 2011 ተጋርቶ የነበረና ቶማዝ ጀስኪ (Tomasz Jaeschke) በሚል ስም የሚጠራ የሀይማኖት አስተማሪን የሚያሳይ ነው።
👍1