HaqCheck
428 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
በጥር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ ከ6ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገፅ “በአማራ ክልል የኦሮሚያ ልዩ ዞን ውስጥ የሚኖሩ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ቤቶች እየተቃጠሉ ነው።” በማለት አንድ ቪድዮን አጋርቶ ነበር።

ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ይህ የፌስቡክ ገፅ በቪድዮው ውስጥ የተጠቀመው ምስል የቆየ እንደሆነ እና መረጃውን እንደማይደግፍ አረጋግጦ ሀሰት ብሎታል።

http://bit.ly/3HyURuY
የናይጄርያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ፒተር ኦቢ ቢራ ሲጠጡ ያሳያል የተባለው ምስል የተለወጠ ነው

በመጪው የናይጄርያ ምርጫ ላይ የሌበር ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ፒተር ኦቢ በአንድ ሬስቶራንት ውስጥ ሲመገቡ እና “ሂሮ” የተሰኘውን ቢራ ሲጠጡ እንደሚያሳይ የተነገረለት ምስል በናይጄርያ ማህበራዊ ሚድያዎች በስፋት ሲጋራ ቆይቷል።

ምስሉ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆኑትን የናይጄርያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ ቢራ ሲጠጡ የሚያሳይ ከመሆኑ በላይ የአልኮል መጠጥ በእስልምና ሀይማኖት ዘንድም መከልከሉ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት እጩ ተወዳዳሪው በአብዛኛው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ያሳጣዋል ተብሎ ይታመናል።

ምስሉ የተቀናበረ እንደሆነ የሚያሳዩ የተለያዩ ምልክቶች ቢኖሩም አፍሪካ ቼክ የተባለ የመረጃ አጣሪ ተቋም የጎግል ተገላቢጦሽ ምስል ፍለጋን በመጠቀም ባደረገው ማጣራት ትክክለኛውን ምስል በአንድ የትዊተር አካውንት ላይ ተጋርቶ አገኝቶታል።

በሰፊው በተዘዋወረው ፎቶ የፒተር ኦቢን ምስል ለማምጣት የልብሱ ቀለም እና የሰውየው መልክ የተቀየረ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ በኦርጅናሉ ምስል ላይ የነበሩት ሀይል ሰጪ መጠጦች በቢራ ጠርሙስ ተቀይረዋል። ይህ ሀሰተኛ መረጃ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩን ብቻ ሳይሆን መራጩ ህብረተሰብ ላይ ተፅዕኖ እንደሚያደርግ ተገምቶ ነው በዚህ ሁኔታ ሊጋራና ሊዘዋወር የቻለው።

ሙሉ ፅሁፉን ለማንበብ የተያያዘውን ሊንክ ይጫኑ
http://bit.ly/3Juz34U
👍1
Fuulli feesbuukii irratti akka waraanii bilisuummaa oromoo haleellaa tasaa kaampii waraana irratti godhen fi poolisota digdamaa ol magaalaa Jeewehatti raawwatetti gabaafamee jira. Haata'u iyyuu malee, akka qoorannoon HaqCheck qoratteti suuraan maxxanfame fi Haleellaa jedhame kun soba dha.

http://bit.ly/3wZxhBu
ከ21 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ የሆኑት አቡነ ዮሴፍ “በህገወጥ መንገድ በያዙት የጦር መሳርያ ህዝብ ላይ ሲተኩሱ ተይዘዋል” በማለት የተለያዩ አይነት የጦር መሳሪያዎችን ምስል አጋርቶ ነበር። በተጨማሪም ይህ ምስል ከሳምንት በፊት በሻሸመኔ ቤተ-ክርስትያን ውስጥ የተገኘ የጦር መሳሪያዎችን ያሳያል ተብሎ ተጋርቶ ነበር። ነገር ግን ምስሉ የዛሬ ሁለት አመት በሲዳማ ክልል በአንድ የግለሰብ ቤት ውስጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ እንደሆነ ሀቅቼክ አረጋግጧል።ከሳምንት በፊት ሀቅቼክ ምስሉን በተመለከተ ያጣራውን መረጃ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

https://bityl.co/H5pN
Images that show rifles and ammunition were shared on Facebook with a claim that smuggled weapons were found in the house of an Ethiopian Orthodox Church leader in Jimma. Yet, the images are old and don't support the claim.

https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-weapons-found-at-the-house-of-an-ethiopian-orthodox-church-leader-in-jimma/
You can register here!!!

https://forms.gle/hApVfxw9PXPBfaE49
👍3