ለማመን የሚከብድ ነገር አንብበው ወይም ስምተው ያውቃሉ? ማመን ያቃተዎትንስ ነገር ወዳጅዎ የቪድዮ ወይም ምስል ማስረጃ አሳይቶዎት አምነዋል? ነገር ግን መረጃ ተብለው የቀረቡት ምስሎችም ሆኑ ቪድዮዎች ተነካክተው ሊቀየሩ እና ለሌላ አላማ ሊውሉ እንደሚችሉ ላያስቡ ይችላሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቴክኖሎጂ መስፋፋትን ተከትሎ ምስሎችን በፎቶሾፕ አቀናብሮ መስራት ቀላል እየሆነ መጥቷል። ይህም በመሆኑ እነዚህ የተቀናበሩ ምስሎች ትክክለኛ መሆናቸውን ማረጋገጥ ግድ የሚለን ጊዜ ላይ ደርሰናል።
ታድያ እነዚህን መረጃዎች በምን ማረጋገጥ እንችላለን?
እነዚህን የተቀናበሩ እና የተቀየሩ ምስሎችን ለማረጋገጥ ቀላሉ ዘዴ የተገላቢጦሽ የምስል ፍለጋ ዘዴን (reverse image search) በመጠቀም ማግኘት እንችላለን።
ከነዚህ ምስልን ከማግኛ መንገዶች መካከል የGoogle reverse image search እና Tineye ጥቂቶቹ ናቸው።
እነዚህን የመረጃ ማጣርያ ዘዴዎችን ተጠቅመን
1.ምስሉ ከየት እንደመጣ
2.ምስሉ ከዚህ በፊት ምን ጥቅም ላይ እንደዋለ እንዲሁም
3.የተቀየረው ምስል ካለ ለማጣራት ያግዘናል።

👍1
አንድ የፌስቡክ ገፅ ነሀሴ 27 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሁለቱን እንቦቀቅላ ህፃናትን በጭካኔ አርዳ እና አንቃ የገደለችው ግለሰብ እቺ ናት” የሚል ፅሁፍን በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ የፌስቡክ ፖስቱን መርምሮ ምስሉን ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3cNvLM3
https://bit.ly/3cNvLM3
HaqCheck
ምስሉ በቅርቡ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ሁለት ህፃናትን የገደለችው ግለሰብ ያሳያል? - HaqCheck
አንድ ከ200 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ነሀሴ 27 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሁለቱን እንቦቀቅላ ህፃናትን በጭካኔ አርዳ እና አንቃ የገደለችው ግለሰብ እቺ ናት” የሚል ፅሁፍን በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ የፌስቡክ ፖስት ከ9 ሺህ በላይ ግብረመልስን ሲያገኝ ከ1400 ጊዜ በላይ መጋራት ችሏል። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ የፌስቡክ...
ሀቅቼክ ሀሰተኛ እና የተሳሳቱ መረጃዎችን እያጣራ ለህብረተሰቡ ለማድረስ እያደረገ ያለው ጥረት የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት እና ተፅዕኖ እየቀነሰ ይገኛል።
ይህንንም የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ለመቀነስ መንግስት ፤ የሚድያ አካላቶች ፤ ህብረተሰቡ እና ጉዳዩ የሚመለከተው አካል የራሱን አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይገባል።
ሀቅቼክ እያጣራ የሚያቀርባቸውን መረጃዎች ይከታተሉ።
#ትክክለኛመረጃለሁሉም!
ይህንንም የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ለመቀነስ መንግስት ፤ የሚድያ አካላቶች ፤ ህብረተሰቡ እና ጉዳዩ የሚመለከተው አካል የራሱን አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይገባል።
ሀቅቼክ እያጣራ የሚያቀርባቸውን መረጃዎች ይከታተሉ።
#ትክክለኛመረጃለሁሉም!
A Facebook page with more than 120 thousand followers shared a post on Sep 3, 2022, captioned “430 Kalashnikov and other weapons were captured at Raya front….”.However, HaqCheck inspected the post and rendered it False.
https://bit.ly/3RpRBV5
https://bit.ly/3RpRBV5
HaqCheck
False: the images don’t show weapons recently captured at Raya front - HaqCheck
A Facebook page with more than 120 thousand followers shared a post on Sep 3, 2022, captioned “430 Kalashnikov and other weapons were captured at Raya front….”. By the time this article was published the post had more than a thousand reactions and was shared…
An image posted on Facebook on Sep 1, 2022, claimed that the Ethiopian and Eritrean forces jointly launched fresh attacks against the TPLF-led forces via northwestern Tigray, Adyabo. However, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-ethiopian-and-eritrean-forces-jointly-attacking-tplf-via-adyabo/
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-ethiopian-and-eritrean-forces-jointly-attacking-tplf-via-adyabo/
HaqCheck
False: The image doesn’t show Ethiopian and Eritrean forces jointly attacking TPLF via Adyabo - HaqCheck
An image posted on Facebook on Sep 1, 2022, claimed that the Ethiopian and Eritrean forces jointly launched fresh attacks against the TPLF-led forces via northwestern Tigray, Adyabo. The Facebook page has over seventeen thousand followers. However, Haqcheck…
A Facebook page with more than 90 thousand followers posted an image on Sep 9, 2022, captioned, "Amhara militants were captured in the ongoing war in the western Tigray region, Dedebit." However, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://haqcheck.org/false-this-image-doesnt-show-pows-during-the-ongoing-fighting/
https://haqcheck.org/false-this-image-doesnt-show-pows-during-the-ongoing-fighting/
HaqCheck
False: This image doesn’t show POWs during the ongoing fighting - HaqCheck
A Facebook page with 96 thousand followers posted an image on Sep 9, 2022, claiming that Amhara militants were captured in the ongoing war in the western Tigray region, Dedebit. The post was shared ten times. However; HaqCheck confirmed that the image doesn’t…
A Facebook page with more than 130 thousand followers shared a post, captioned, “ two tanks were destroyed by an air raid at Alamata which were being loaded to Kobo.” However, HaqCheck inspected the image used to support the claim and rendered it False.
https://bit.ly/3eU7dlj
https://bit.ly/3eU7dlj
HaqCheck
Does the image show tanks destroyed by an airstrike at Alamata? - HaqCheck
A Facebook page with more than 130 thousand followers shared a post on Sep 14, 2022, captioned, “ Two tanks were destroyed by an air raid at Alamata which were being loaded to Kobo.” By the time this article is published the post had more than 700 reactions…
A Twitter account shared a post on Sep 13, 2022, captioned, "Ethiopian drones attacked Mekelle and that one key leader of Tigray People’s Liberation Front (TPLF) was executed."
by the time this article is published The post had more than 700 retweets.
However, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://bit.ly/5qwert
by the time this article is published The post had more than 700 retweets.
However, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://bit.ly/5qwert
HaqCheck
False: The image doesn't show an Ethiopian drone strike in Mekelle - HaqCheck
On Sep 13, 2022, a person tweeted an image claiming Ethiopian drones attacked Mekelle and that one key leader of Tigray People’s Liberation Front (TPLF) was executed. The tweet had been retweeted 703 times at the time this article was published. However;…
ቪዲዮው ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊቶችን ያሳያል?
ከ 7 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የቲውተር አካውንት መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም በስፋት ሲዘዋወር የነበረ አንድ ቪዲዮ አጋርቷል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት ኢትዮጵያውያን የጦር እስረኞች ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኃይሎች እጃቸውን ሲሰጡ በማለት ተጋርቷል።
ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ ቪዲዮ ከ6 መቶ ጊዜ በላይ የተጋራ ሲሆን በትዊተር ገጽ ላይ ብቻ ከ63 ሺህ በላይ ሰዎች ተመልክተውታል።
ሀቅቼክ ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል ከዚህ ቀደም ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም በአሜርካ ድምጽ አማርኛ የፌስቡክ ገጽ ላይ “የትግራይ ክልል መንግሥት የጦር ምርኮኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታወቀ” በሚል ዜና ስር ጥቅም ላይ የዋለ መሆኑን አረጋግጧል።
ስለሆነም ሀቅቼክ የቲውተር ፖስቱ መረጃውን እንዲደግፍለት የተጠቀመው ቪዲዮ የቆየ በመሆኑ ሀሰት ብሎታል።
https://bityl.co/EgRs

False: The video doesn't show Ethiopian POWs captured by TPLF during the resumed fighting. - HaqCheck
A viral video was shared on Twitter on Sep 13, 2022, claiming that the footage shows Ethiopian prisoners of war surrendered to the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) forces during the recently resumed fighting. The video was shared close to six hundred…
ከ120 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ነሀሴ 28 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “በራያ ግንባር ከጠላት የተማረከ 430 ክላሽንኮቭ እና 3 ዲሽቃ ፤ ጠላት የጥምር ጦሩ ብርቱ ክንድ መቋቋም ያልቻለው ሀይል እየተማረከ ነው” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስልን አጋርቶ ነበር።
ሀቅቼክ ምስሎቹን ትክክለኛነት ለማጣራት ባደረገው ጥረት ምስሎቹን በአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን የዩቲዩብ ቻናል ላይ ጥር 25 ፤ 2014 ዓ.ም በቀረበ የዜና ቪድዮ ላይ አግኝቷቸዋል። ይህ ጽሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ የዩቲዩብ ቪድዮው ከ150ሺህ ጊዜ በላይ ታይቷል።
የዜና ቪድዮው፣ “በመከላከያ ሰራዊት እና በፌደራል ፖሊስ ጥምር ሃይል አማካኝነት በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደው ርምጃ ከ100 በላይ የሚሆኑ አባላቱ ተደምስሰዋል” በሚል ርዕስ የቀረበ ሲሆን በተጨማሪም በቪድዮው ተማረኩ ያላቸውን የሽብር ቡድኑን አባሎች ያሳያል። በዚህም መሰረት መረጃውን ለመደገፍ ከፖስቱ ጋር የተያያዙትን ምስሎች ሀቅቼክ ሀሰት ብሏቸዋል።
https://bityl.co/Ekwj

ሀሰት ፡ ምስሉ በራያ ግንባር የተማረኩ የጦር መሳሪያዎችን አያሳይም - HaqCheck
ከ120 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ነሀሴ 28 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “በራያ ግንባር ከጠላት የተማረከ 430 ክላሽንኮቭ እና 3 ዲሽቃ ፤ ጠላት የጥምር ጦሩ ብርቱ ክንድ መቋቋም ያልቻለው ሀይል እየተማረከ ነው” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስልን አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ ፅሁፍ ከአንድ ሺህ በላይ ግብረመልስ ሲያገኝ ከ150 ጊዜ...
ከሰሞኑ ፌስቡክ እና ዩቲዩብን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ አውታሮች የተጋራ አንድ ቪድዮ “የፌደራል መንግስt ወታደራዊ ድሮኖችን በመጠቀም በህወሓት አመራሮች ላይ ጥቃት ሲፈፅም የሚያሳይ ቪድዮ” በሚል መግለጫ ሲዘዋወር ተስተውሏል።
ፌስቡክ ላይ ተጋርቶ የነበረው ቪድዮ ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተመልካች ሲያገኝ በዩቲዩብ ላይ ተጋርቶ የነበረው ቪድዮ ከመቶ ሺህ በላይ እይታ ማግኘት ችሏል።የፊደራል መንግስት እየወሰደ ያለውን ወታደራዊ እርምጃ ተከትሎ በፌደራል መንግስት አማካኝነት እየተደረገ ያለ የድሮን ጥቃት በማለት የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች [ቪድዮውች] ሲዘዋወሩ ቆይተዋል። ይህ በፌስቡክና ዩቲዩብ ጨምሮ የተሰራጨው ቪድዮም ከነዚህ አንዱ ነው።
በቪድዮው መሃል ያለው የቪድዮው ክፍል በፈረንጆቹ 2020 በአዘርባጃን እና በአርሜንያ መካከል የተከሰተውና ናጎርኖ ካራባህ እየተባለ በሚጠራው ጦርነት የቱርክ ድሮኖች የነበራቸውን እንቅስቃሴ የሚያሳይ ነው። ሀቅቼክ ቪድዮውን ለማግኘት ባደረገው ጥረት የቪድዮውን ክፍል መጋቢት 29 ፤ 2013 ዓ.ም በአንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ተጋርቶ አግኝቶታል።
በዚህም ምክንያትም ሀቅቼክ በፌስቡክ እና በዩቲዩብ ላይ ሲዘዋወር የነበረው ቪድዮ ሀሰት መሆኑን አረጋግጧል።
https://bityl.co/Ekx8

ቪድዮው በህወሓት አመራሮች ላይ የተፈፀመ የድሮን ጥቃትን ያሳያል? - HaqCheck
ከሰሞኑ ፌስቡክ እና ዩቲዩብን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ አውታሮች የተጋራ አንድ ቪድዮ “የፌደራል መንግስt ወታደራዊ ድሮኖችን በመጠቀም በህወሓት አመራሮች ላይ ጥቃት ሲፈፅም የሚያሳይ ቪድዮ” በሚል መግለጫ ሲዘዋወር ተስተውሏል። ፌስቡክ ላይ ተጋርቶ የነበረው ቪድዮ ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተመልካች ሲያገኝ በዩቲዩብ ላይ ተጋርቶ የነበረው ቪድዮ ከመቶ ሺህ በላይ እይታ ማግኘት ችሏል። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ…
👍1
ከ 7 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም በስፋት ሲዘዋወር የነበረ አንድ ቪዲዮ አጋርቷል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት ኢትዮጵያውያን የጦር እስረኞች ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኃይሎች እጃቸውን ሲሰጡ እንደሚያሳይ በፅሁፍ መግለጫው ይናገራል።
ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ ቪዲዮ ከስድስት መቶ ጊዜ በላይ የተጋራ ሲሆን በትዊተር ላይ ብቻ ከ63 ሺህ በላይ ሰዎች ተመልክተውታል። ነገር ግን ሀቅቼክ መረጃውን ለማጣራት ባደረገው ጥረት ይህን ተንቀሳቃሽ ምስል ከዚህ ቀደም ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም በአሜሪካ ድምጽ አማርኛ የፌስቡክ ገጽ ላይ “የትግራይ ክልል መንግሥት የጦር ምርኮኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታወቀ” በሚል ዜና ስር የተጋራ መሆኑን ሀቅቼክ ማረጋገጥ ችሏል።
ስለሆነም ሀቅቼክ የትዊተር ፖስቱ መረጃውን እንዲደግፍለት የተጠቀመውን ቪዲዮ የቆየና ከተገለፀው ሁነት ጋር ተያያዥነት የሌለው በመሆኑ ሀሰት ብሎታል።
https://bityl.co/ElAn

ቪዲዮው ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ያሳያል? - HaqCheck
ከ 7 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም በስፋት ሲዘዋወር የነበረ አንድ ቪዲዮ አጋርቷል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት ኢትዮጵያውያን የጦር እስረኞች ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኃይሎች እጃቸውን ሲሰጡ እንደሚያሳይ በፅሁፍ መግለጫው ይናገራል። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ ቪዲዮ ከስድስት መቶ ጊዜ በላይ የተጋራ ሲሆን…
መስከረም 20 ቀን አንድ የፌስቡክ አካውንት የኢትዮጵያ አየር ሀይል በሽሬ የሚገኘውን የህውሃት የጦር መሳሪያ ማከማቻ አንደመታ በትግረኛ ቋንቋ ከሚገልጽ ጽሁፍ ጋር ሶስት የተለያዩ ምስሎችን አያይዞ አውጥቷል። ይህም መረጃ ከ140 ጊዜ በላይ የተጋራ ሲሆን ከ130 ጊዜ በላይ ግብረ መልስንም ማግኘት ችሏል።
ሀቅቼክ መረጃውን ለማጣራት ባደረገው ጥረት ምስሎቹ የቆዩ እና በሰሜኑ ክፍል ካለው ጦርነት ጋር ተያያዥነት እንደሌላቸው ያረጋገጠ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም ምስሎቹ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል በሚገኘው ጦርነት ላይ የተነሱ መሆናቸውን አረጋግጧል።
የመጀመርያው ምስል መጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም ላይ በአንድ የዜና ድህረ ገጽ ላይ በዩክሬን የተመታ የሩሲያን ታንክ ለማሳየት ጥቅም ላይ የዋለ ፎቶ ሲሆን ፣ ሁለተኛው በተመሳሳይ ቀን የተመታን የሩሲያ ወታደራዊ መሳሪያን የሚያሳይ ምስል ሆኖ ተገኝቷል።ሶስተኛው ምስል ሚያዚያ 5 ቀን የዩክሬን ታጣቂ ሀይሎች በሩሲያ ወታደራዊ መሳሪያዎች ላይ ያደረሱትን ጥቃት በሚገልጽ የዜና ጽሁፍ ስር ተካቶ አግኝቶታል።
ስለሆነም ሀቅቼክ የፌስቡክ ፖስቱ ጽሁፉን እንዲደግፍለት የተጠቀማቸው ምስሎች የቀዩ በመሆናቸውና ከተጠቀሰው ሁነት ጋር የማይገናኙ በመሆናቸው የፌስቡክ ፖስቱን ሀሰት ብሎታል።

በከፊል ሀሰት ፡ ምስሎቹ በቅርቡ ከሽብር ቡድኖች የተያዙ የጦር መሳሪያዎችን አያሳይም
ከ50ሺህ እስከ 150ሺህ ድረስ ተከታይ ያላቸው የፌስቡክ ገፆች “በአደባባይ በዓላት ላይ ሁከት በመቀስቀስ ወደ ሀገራዊ ቀውስ እንዲሸጋገር ሲያሴሩ የነበሩ 166 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ በፌስቡክ ገፆቻቸው ላይ አጋርተው ነበር።
በተያያዘው የዜና ፅሁፍ ላይም ከሰሞኑን በኢትዮጵያውያን ከተከበሩት የመስቀል የደመራ ስነ-ስርዓት እና የኢሬቻ የአደባባይ በዓላት ጋር ተያይዞ የሽብር ተግባራትን በመፈፀም ሀገራዊ ቀውስ እንዲፈጠር በህቡዕ ሲያሴሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል እንዳስታወቀ ያስነብባል።
ሀቅቼክ ይህን ከሽብር ቡድን አባላቱ ተያዙ የተባሉትን መሳሪያዎች ያሳያል የተባለውን ምስል ለማጣራት ባደረገው ጥረት የመጀመሪያውን ምስል መስከረም 22 ፤ 2012 ዓ.ም በፋና ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ የእሬቻን በዓል ለማደናቀፍ ፣ የተለያዩ አካላት የራሳቸውን አጀንዳ ለመስፈጸም እና ለጥፋት ሊጠቀሙባቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎችና ቦንምቦች ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በሚገልፅ ፅሁፍ ስር አግኝቶታል።
ሁለተኛውን ምስል ኢትዮኒውስ በተሰኘ አንድ ድረ-ገፅ ላይ በአማራ ክልል ገንዳውሃ ተብሎ በሚጠራ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ ህገወጥ መሳሪያ በፖሊስ መያዙን በሚገልፅ ፅሁፍ ስር አግኝቶታል።
ሶስተኛውን ምስል ሚያዝያ 2 ፤ 2004 ዓ.ም ላይ በላቲን ቋንቋ በተፃፈ እና የሶስት ሀገራት ጥምረት በአንድ ሉዓላዊ ሀገር ላይ በሚል ርዕስ በታተመ ፅሁፍ ውስጥ ተጋርቶ አግኝቶታል።
በነዚህም ምክንያቶች ሀቅቼክ ምስሎቹን መርምሮ የፌስቡክ ፖስቱን በከፊል ሀሰት ብሎታል።

ሀሰት ፡ ምስሉ በፌደራል እና ጥምር ሀይሎች አንገቱ የተቆረጠ ግለሰብን አያሳይም
መስከረም 26 ፤ 2015 ዓ.ም አንድ የፌስቡክ አካውንት በፌደራል መንግስቱ እና በህወሓት መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት በኢትዮጵያ ጥምር ጦር አንገቱ የተቆረጠ ሰው በማለት አጋርቷል።
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን ባደረገው ማጣራት ምስሉን ህዳር 13 ፤ 2013 ዓ.ም Nairaland.com በተሰኘ የናይጄሪያ ድረ-ገጽ ስር በኬንያ ውስጥ የሚፈፀሙ አደገኛ ወንጀሎች እና ግድያዎችን በሚያትት ፅሁፍ ስር ተጋርቶ አግኝቶታል።
በዚህም ምክንያት ሀቅቼክ ምስሉን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል

A Facebook page with more than 700 thousand followers shared a video on Oct 5, 2022, captioned, “Please have a look at this video showing how the Abiy regime [Federal Government] is sending its airforce commandos from Debre Zeit air force base to Asmara[Eritrea], it is not fair to deploy soldiers while talking about peace.
Whatsoever, the Army of TDF [Tigray Defense Forces] will not be inattentive.”
However, HaqCheck inspected the video and rendered it False.
https://bit.ly/3rL7MkB
Whatsoever, the Army of TDF [Tigray Defense Forces] will not be inattentive.”
However, HaqCheck inspected the video and rendered it False.
https://bit.ly/3rL7MkB
HaqCheck
Does the video show the federal Government transporting air force commandos From Debre Zeit to Asmara? - HaqCheck
A Facebook page with more than 700 thousand followers shared a 25 Second video on Oct 5, 2022, captioned, “Please have a look at this video showing how the Abiy regime [Federal Government] is sending its airforce commandos from Debre Zeit air force base to…