HaqCheck
429 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
ከ150 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ግንቦት 23 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር ዜና ‘ወያኔ ዘመነ ካሴ ኤርትራ በገባ ጊዜ እንዲህ የደካማ እናቱን ንብረት አላቃጠለም አልዘረፈም ነበር። ዛሬ የአብይ መንግስት በጭንቅ ጊዜ የራሱን ወንበር ብሎም ህዝብን የታደገውን የአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት ልጅሽን አምጭ በማለት እንዲህ አውድሞታል።” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።


https://bit.ly/3NMivVv
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሰተኛ መረጃ ማጣራትና ግንዛቤ መፍጠር ላይ በማተኮር በአዲስ ዘይቤ ዩቲዩብ የሚቀርበው "ሀቅ ቼክ" ፕሮግራም በአርትስ ቴሌቭዥን በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
👍1
በአንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የተላለፈ ቪድዮ ባሰራጨው መልዕክት የማነ ገብረመስቀል የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሆኑ ጠቅሶ ነበር። ቪድዮውም በመቀጠል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እየጠነከረ እንደመጣ ገልጾ በተቃራኒው ደግሞ ኤርትራ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት ደግሞ ይበልጥ እየሻከረ እንደመጣ ይናገራል። ሀቅቼክ የይቲዩብ ቻናሉ ያሰራጨውን መረጃ አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።

https://bit.ly/3Hj4HiN
👍1
#ALERT

ከ9900 በላይ ተከታይ ካለው የፌስቡክ ገፅ እስከ ዩቲዩብ ቻናሎች ድረስ በድንቅ ትወናው እና የፊልም ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚሉ መረጃዎችን ሲያጋሩ ነበር። በተጨማሪም የፌስቡክ ገፁ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከሀገር ውጭ ህክምና ሲከታተል እንደቆየና ኋላ ላይ ግን ወደ አዲስ አበባ በገባ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ማረፉን ይናገራል።
ሀቅቼክ ሁኔታውን ለማጣራት ወደ አርቲስቱ የደወለ ሲሆን አርቲስቱ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ማወቅ ችለናል።
👍1
ከሀሰተኛ መረጃዎች እንዴት እንጠንቀቅ?

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
አንድ የዩቲዩብ ቻናል በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም ህወሓት ከኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ጋር ድርድር እንደማይፈልግ ገለፀ በሚል ርዕስ አንድ ቪድዮ አጋርቶ ነበር።
ሆኖም ቪድዮው ሲጫወት ያለው መልዕክት ህወሓት ያስቀመጣቸው አምስት የቅድመ ድርድር ነጥቦች እንዳሉ ይናገራል። በዚህም ምክንያት ሀቅቼክ የዩቲዩብ ቪድዮው ያስተላለፈውን መልዕክት መርምሮ አሳሳች ብሎታል።


https://bit.ly/39FvnOs
#ማሳሰቢያ: ተቀናብሮ የተቀየረ ምስል

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
A Facebook page with more than 500thousand followers shared a post that reads, “OLA and GLF, two militant groups fighting the Ethiopian government, be aware that the two military forces have entered the capital of the Gambella region which they were in the past week And take the attack on the military camps.” However, HaqCheck inspected the images used to support the claim and rendered them False.

https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recent-engagement-between-ola-glf-and-government-forces/
➡️ የአብዛኛዎቻችን የግል እና የድርጅት መረጃዎቻችን በኮምፒውተሮቻችን እና ስልኮቻችን ላይ ይገኛሉ። እነዚህ መረጃዎቻችንን ለመሰለል ወይም ለመስረቅ ከሚፈልጉ የበይነመረብ አጭበርባሪዎች (Scammers) እራሳችንን ምንጊዜም መጠበቅ አስፈላጊ ነው። እነዚህ የበይነ መረብ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሙባቸው የማታለያ መንገዶች አንዱ ጉዳት የሚያደርሱ ወይም ጎጂ ወደ ሆነ አድራሻ የሚመሩ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) ሲሆን በተጨማሪም ጎጂ የሆኑ ድረ-ገፆችን ወደ ኮምፒውተሮቻችንን እና ስልኮቻችንን በመላክ መረጃዎቻችንን ለመሰብሰብና ለማጥቃት ይሞክራሉ።

ይህንን ሁኔታ ለመቆጣጠር ከሚረዱን መንገዶች መካከል የሊንክ መመርመሪያዎች (Link checkers) አንዱ ናቸው።
እነዚህ የሊንክ መመርመሪያዎች የሚያደርጉት ለማጭበርበር እና የግል መረጃዎቻችንን ለመውሰድ የሚመጡ ድረ-ገጾች እና ሊንኮች ትክክለኛነት በማጣራት የሚያደርሱትን ጉዳት እንድንከላከል ይረዱናል።

ከእነዚህ የሊንክ እና ድረ-ገፅ መመርመሪያ መሳሪያዎች መካከል ፡-

1.Google transparnecy report
2.Norton Safe web
3.Scan URL
4.Phish tank
5.Virus Total Safe
6.PSafe Dfndr Lab
7.URL Void . . . ጥቂቶቹ ናቸው።
👍1🔥1
“Amhara extremists have turned back to Ataye because their deadliest massacre plan in Wollega has not worked out.” was the caption used by a Facebook page. The Page uses the map of the Amhara region and from the map points to an image claiming to show Amhara militias in Fortress.
However, HaqCheck has inspected the image used to support the claim and rendered it False.

https://haqcheck.org/does-the-image-show-armed-amhara-militias-launching-an-assault-on-ataye/
👍1
HaqCheck looked into a claim that Yonas Zewde, a former communications chief at the Addis Ababa City Administration resigned from his post due to rampant corruption. However, HaqCheck confirmed that he did not resign from his previous post and was just appointed to another position by the administration.

https://bit.ly/3RCL5e8
“This baby is not the Rwandan Tutsi Immaculée [Immaculée Ilibagiza] ... She is the Ethiopian Amhara Immaculée who survived to tell us what really happened," reads the caption given to a picture post by a Facebook page with more than 200 thousand followers. However, HaqCheck inspected the image and rendered it False.

https://haqcheck.org/does-the-image-show-a-recent-victim-of-the-massacre-in-ethiopia/
A Facebook page with more than 54 thousand followers shared a collection of images featuring the Canadian PM Justin Trudeau, Director of the WHO Dr.Tedros Adhanom, Indian movie actor Sha Rukh Khan, and the football legend Pele all wearing a similar academic dress of red gown with a yellow velvet hood, captioned with lines of a song from a popular Tigrigna singer that reads, “The Tigrean flag does whatever it wants without bragging”. However, HaqCheck interrogated the claim and rendered it False.

https://haqcheck.org/does-the-academic-dress-recently-worn-by-tedros-adhanom-represent-the-flag-of-tigray/