Akkaawuntiin Twittara maxxansa suuraa Olusagoon Obasaanjoo fi Professar Mararaa Guddinaa mata duree “Olusagoon Obasaanjoon hayyuu siyaasaa Professar Mararaa Guddinaa waliinis waa’ee nagaa marii gaggeessaniiru!” jedhu maxxanse ture. HaqCheck #Soba ta'uu isaa mirkaneessera
https://haqcheck.org/om/soba-suuraan-kun-olusagoon-obasaanjoon-dhiheenya-kana-mararaa-guddinaa-waliin-wal-arguu-isaa-hin-agarsiisu/
https://haqcheck.org/om/soba-suuraan-kun-olusagoon-obasaanjoon-dhiheenya-kana-mararaa-guddinaa-waliin-wal-arguu-isaa-hin-agarsiisu/
HaqCheck
Soba: Suuraan kun Olusagoon Obasaanjoon dhiheenya kana Mararaa Guddinaa waliin wal arguu isaa hin agarsiisu - HaqCheck
Akkaawuntiin twitteraa hordoftoota 25,000 ol qabu tokko walxabajjii 02, 2022 ALA, suuraa Olusagoon Obasaanjoo fi Professar Mararaa Guddinaa mata duree “Olusagoon Obasaanjoon hayyuu siyaasaa Professar Mararaa Guddinaa waliinis waa’ee nagaa marii gaggeessaniiru!”…
ከ1100 በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት ግንቦት 16 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር መረጃ' በትግራይ ክልል አመፅ ተቀስቅሷል ፤ የትግራይ ህዝብ አብይ አህመድ ይምራን እያለ ነው” የሚል ፅሁፍ አያይዞ ሶስት ምስሎችን አጋርቶ ነበር።
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሎቹን መርምሮ የተቀናበረ ብሏቸዋል።
https://bit.ly/3QasW6T
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሎቹን መርምሮ የተቀናበረ ብሏቸዋል።
https://bit.ly/3QasW6T
HaqCheck
የተቀናበረ፡ ምስሉ በትግራይ የተቀሰቀሰ አመፅን አያሳይም - HaqCheck
ከ1100 በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት ግንቦት 16 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር መረጃ’ በትግራይ ክልል አመፅ ተቀስቅሷል ፤ የትግራይ ህዝብ አብይ አህመድ ይምራን እያለ ነው” የሚል ፅሁፍ አያይዞ ሶስት ምስሎችን አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ የትዊተር ፖስቱ ከ80 በላይ ግብረ መልሶችን ሲያገኝ ከ30 ጊዜ በላይ ሪትዊት ተደርጓል። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሎቹን...
🔥1
Do you want to know about the disinformation trend in the past month?
HaqCheck's monthly analysis covers the disinformation and controversy trends observed during May 2022. Read full
https://haqcheck.org/monthly-disinformation-analysis-may-2022/
HaqCheck's monthly analysis covers the disinformation and controversy trends observed during May 2022. Read full
https://haqcheck.org/monthly-disinformation-analysis-may-2022/
HaqCheck
Monthly disinformation analysis: May 2022 - HaqCheck
This analysis covered the disinformation and controversy trends observed during May 2022. These trends were mainly observed across various social media platforms. The unsettled war in the northern parts of Ethiopia remained among the major factors of controversy…
👍1
ከ25ሺ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት “ኦባሳንጆ ከታላቁ የፖለቲካ ልሂቅ ፕርፌሰር መራራ ጉዲና ጋርም ስለ ሰላም መክረዋል!” የሚል ፅሁፍ ከአንድ ምስል ጋር አጋርቶ ነበር።
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/39jPKjV
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/39jPKjV
HaqCheck
ሀሰት፡ ምስሉ በቅርቡ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ከመራራ ጉዲና ጋር መገናኘታቸውን አያሳይም - HaqCheck
ከ25ሺ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ላይ “ኦባሳንጆ ከታላቁ የፖለቲካ ልሂቅ ፕርፌሰር መራራ ጉዲና ጋርም ስለ ሰላም መክረዋል!” በሚል የፅሁፍ መግለጫ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ የትዊተር ፖስቱ ከ150 በላይ ግብረ መልሶችን ሲያገኝ ከ35 ጊዜ በላይ ሪትዊት ተደርጓል። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን መርምሮ ሀሰት ብሎታል።...
👍1
ከ150 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ግንቦት 23 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር ዜና ‘ወያኔ ዘመነ ካሴ ኤርትራ በገባ ጊዜ እንዲህ የደካማ እናቱን ንብረት አላቃጠለም አልዘረፈም ነበር። ዛሬ የአብይ መንግስት በጭንቅ ጊዜ የራሱን ወንበር ብሎም ህዝብን የታደገውን የአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት ልጅሽን አምጭ በማለት እንዲህ አውድሞታል።” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3NMivVv
https://bit.ly/3NMivVv
HaqCheck
ምስሉ በመንግስት ታጣቂዎች የወደመን የዘመነ ካሴን እናት ንብረት ያሳያል? - HaqCheck
ከ150 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ግንቦት 23 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር ዜና ‘ወያኔ ዘመነ ካሴ ኤርትራ በገባ ጊዜ እንዲህ የደካማ እናቱን ንብረት አላቃጠለም አልዘረፈም ነበር። ዛሬ የአብይ መንግስት በጭንቅ ጊዜ የራሱን ወንበር ብሎም ህዝብን የታደገውን የአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት ልጅሽን አምጭ በማለት እንዲህ አውድሞታል።” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ዘመነ...
👍1
A claim that Yemane Gebremeskel is Eritrea's Foreign Minister emerged on YouTube. However, HaqCheck confirmed that Yemane Gebremeskel is Eritrea’s Minister of Information, not the Foreign Minister.
https://haqcheck.org/is-yemane-gebremeskel-eritreas-foreign-minister/
https://haqcheck.org/is-yemane-gebremeskel-eritreas-foreign-minister/
HaqCheck
Is Yemane Gebremeskel Eritrea’s Foreign Minister? - HaqCheck
A video claiming that Yemane Gebremeskel is the Foreign Minister of Eritrea was published on YouTube on June 9, 2022. The video explains that while Ethiopia’s relations with the United States have recently improved, Eritrea’s on the contrary worsened. It…
👍1
HaqCheck's June week one disinformation and controversy summary.
https://haqcheck.org/june-week-one-disinformation-trend-summary/
https://haqcheck.org/june-week-one-disinformation-trend-summary/
HaqCheck
June week one: disinformation trend summary - HaqCheck
The week was relatively calm compared to the previous weeks. Major controversies and disinformation trends had not been observed during the week. This summary discusses the false claims debunked by HaqCheck and a controversy that came out at the end of the…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሰተኛ መረጃ ማጣራትና ግንዛቤ መፍጠር ላይ በማተኮር በአዲስ ዘይቤ ዩቲዩብ የሚቀርበው "ሀቅ ቼክ" ፕሮግራም በአርትስ ቴሌቭዥን በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
👍1
በአንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የተላለፈ ቪድዮ ባሰራጨው መልዕክት የማነ ገብረመስቀል የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሆኑ ጠቅሶ ነበር። ቪድዮውም በመቀጠል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እየጠነከረ እንደመጣ ገልጾ በተቃራኒው ደግሞ ኤርትራ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት ደግሞ ይበልጥ እየሻከረ እንደመጣ ይናገራል። ሀቅቼክ የይቲዩብ ቻናሉ ያሰራጨውን መረጃ አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3Hj4HiN
https://bit.ly/3Hj4HiN
HaqCheck
የማነ ገብረመስቀል የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናቸው? - HaqCheck
ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በአንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የተላለፈ ቪድዮ ባሰራጨው መልዕክት የማነ ገብረመስቀል የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሆኑ ጠቅሶ ነበር። ቪድዮውም በመቀጠል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እየጠነከረ እንደመጣ ገልጾ በተቃራኒው ደግሞ ኤርትራ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት ደግሞ ይበልጥ እየሻከረ እንደመጣ ይናገራል። ቪድዮው በትንታኔው በኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
👍1
#ALERT
ከ9900 በላይ ተከታይ ካለው የፌስቡክ ገፅ እስከ ዩቲዩብ ቻናሎች ድረስ በድንቅ ትወናው እና የፊልም ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚሉ መረጃዎችን ሲያጋሩ ነበር። በተጨማሪም የፌስቡክ ገፁ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከሀገር ውጭ ህክምና ሲከታተል እንደቆየና ኋላ ላይ ግን ወደ አዲስ አበባ በገባ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ማረፉን ይናገራል።
ሀቅቼክ ሁኔታውን ለማጣራት ወደ አርቲስቱ የደወለ ሲሆን አርቲስቱ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ማወቅ ችለናል።
ከ9900 በላይ ተከታይ ካለው የፌስቡክ ገፅ እስከ ዩቲዩብ ቻናሎች ድረስ በድንቅ ትወናው እና የፊልም ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚሉ መረጃዎችን ሲያጋሩ ነበር። በተጨማሪም የፌስቡክ ገፁ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከሀገር ውጭ ህክምና ሲከታተል እንደቆየና ኋላ ላይ ግን ወደ አዲስ አበባ በገባ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ማረፉን ይናገራል።
ሀቅቼክ ሁኔታውን ለማጣራት ወደ አርቲስቱ የደወለ ሲሆን አርቲስቱ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ማወቅ ችለናል።
👍1
ከሀሰተኛ መረጃዎች እንዴት እንጠንቀቅ?
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
HaqCheck's June week two disinformation and controversy summary.
https://haqcheck.org/june-week-two-disinformation-trend-summary/
https://haqcheck.org/june-week-two-disinformation-trend-summary/
HaqCheck
June week two: disinformation trend summary - HaqCheck
TPLF rejecting negotiation with the government Last week, a false video clip emerged on YouTube on June 17, 2022, with a thumbnail title claiming that the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) announced it doesn’t want negotiations with the federal government…
HaqCheck debunked a claim that TPLF stated that it is not interested to hold a negotiation with the federal government of Ethiopia.
https://haqcheck.org/did-tplf-announce-it-has-no-interest-in-negotiation/
https://haqcheck.org/did-tplf-announce-it-has-no-interest-in-negotiation/
HaqCheck
Did TPLF announce it has no interest in Negotiation? - HaqCheck
A video clip emerged on YouTube on June 17, with a thumbnail on which is written a claim that the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) stated that it is not interested to hold a negotiation with the federal government of Ethiopia. Though the thumbnail…
አንድ የዩቲዩብ ቻናል በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም ህወሓት ከኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ጋር ድርድር እንደማይፈልግ ገለፀ በሚል ርዕስ አንድ ቪድዮ አጋርቶ ነበር።
ሆኖም ቪድዮው ሲጫወት ያለው መልዕክት ህወሓት ያስቀመጣቸው አምስት የቅድመ ድርድር ነጥቦች እንዳሉ ይናገራል። በዚህም ምክንያት ሀቅቼክ የዩቲዩብ ቪድዮው ያስተላለፈውን መልዕክት መርምሮ አሳሳች ብሎታል።
https://bit.ly/39FvnOs
ሆኖም ቪድዮው ሲጫወት ያለው መልዕክት ህወሓት ያስቀመጣቸው አምስት የቅድመ ድርድር ነጥቦች እንዳሉ ይናገራል። በዚህም ምክንያት ሀቅቼክ የዩቲዩብ ቪድዮው ያስተላለፈውን መልዕክት መርምሮ አሳሳች ብሎታል።
https://bit.ly/39FvnOs
HaqCheck
ህወሓት ከፌደራል መንግስት ጋር ድርድር እንደማይፈልግ አስታውቋል? - HaqCheck
አንድ የዩቲዩብ ቻናል በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም ህወሓት ከኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ጋር ድርድር እንደማይፈልግ ገለፀ በሚል ርዕስ አንድ ቪድዮ አጋርቶ ነበር። ሆኖም ቪድዮው ሲጫወት ያለው መልዕክት ህወሓት ያስቀመጣቸው አምስት የቅድመ ድርድር ነጥቦች እንዳሉ ይናገራል። የቪድዮው ርዕስ እና የሽፋን ምስል ህወሓት ድርድር እንደማይፈልግ የሚያስቀምጥ ቢሆንም የቪድዮው ይዘት ግን ህወሓት ለድርድሩ ያስቀመጣቸውን…
#ማሳሰቢያ: ተቀናብሮ የተቀየረ ምስል
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
A caption of a post on Facebook reads, "This video shows the massacre in west wollega." However, HaqCheck inspected the video and rendered it False.
https://haqcheck.org/does-the-video-demonstrate-a-recent-massacre-that-took-place-in-western-wollega/
https://haqcheck.org/does-the-video-demonstrate-a-recent-massacre-that-took-place-in-western-wollega/
HaqCheck
Does the video demonstrate a recent massacre that took place in Western Wollega? - HaqCheck
HaqCheck has inspected the video and rendered it False.
ከ196ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ በሰኔ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ያሰራጨውን ቪድዮ “የምዕራብ ወለጋው ጭፍጨፋ በጥቂቱ ማሳያ ምስል..” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አጋርቶ ነበር።
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ቪድዮውን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3neDXH1
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ቪድዮውን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3neDXH1
HaqCheck
ቪድዮው በምዕራብ ወለጋ የተደረገውን ግድያ ያሳያል? - HaqCheck
ከ196ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ በሰኔ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ያሰራጨውን ቪድዮ “የምዕራብ ወለጋው ጭፍጨፋ በጥቂቱ ማሳያ ምስል..” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ቪድዮው ከ140ሺህ በላይ እይታ ሲያገኝ ከ3500 በላይ ግብረ መልስ አግኝቷል። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ቪድዮውን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል። ሰኔ 7 ፤ 2014 ዓ.ም በጋምቤላ ዋና…
አንድ በዩቲዩብ የተሰራጨ ቪድዮ በፊት ገፁ ላይ “ህወሓት አውሮፕላን አገተ” በሚል ርዕስ መረጃ አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት በቪድዮው የተላለፈውን መረጃ አሳሳች ብሎታል።
https://bit.ly/3ApwKLO
https://bit.ly/3ApwKLO
HaqCheck
ህወሓት አውሮፕላን አግቷል? - HaqCheck
አንድ በዩቲዩብ የተሰራጨ ቪድዮ በፊት ገፁ ላይ “ህወሓት አውሮፕላን አገተ” በሚል ርዕስ ሰኔ 16 ቀን 2014 ዓ.ም መረጃ አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ ቪድዮ ከ2500 በላይ እይታ ማግኘት ችሏል። ሀቅቼክ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት ቪድዮው በውስጡ ህወሓት አውሮፕላን እንዳገተ የሚገልፅ ምንም አይነት መረጃ እንደሌለው የተገነዘበ ሲሆን በአንፃሩ ህወሓት አውሮፕላን መቀሌ እንዳያርፍ…
A Facebook page with more than 500thousand followers shared a post that reads, “OLA and GLF, two militant groups fighting the Ethiopian government, be aware that the two military forces have entered the capital of the Gambella region which they were in the past week And take the attack on the military camps.” However, HaqCheck inspected the images used to support the claim and rendered them False.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recent-engagement-between-ola-glf-and-government-forces/
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recent-engagement-between-ola-glf-and-government-forces/
HaqCheck
False: The image doesn’t show a recent engagement between OLA/GLF and government forces - HaqCheck
A Facebook page with more than 500 thousand followers shared a post on June 24, 2022, captioned, “OLA and GLF, two militant groups fighting the Ethiopian government, have engaged in fierce combat. be aware that the two military forces have entered the capital…
➡️ የአብዛኛዎቻችን የግል እና የድርጅት መረጃዎቻችን በኮምፒውተሮቻችን እና ስልኮቻችን ላይ ይገኛሉ። እነዚህ መረጃዎቻችንን ለመሰለል ወይም ለመስረቅ ከሚፈልጉ የበይነመረብ አጭበርባሪዎች (Scammers) እራሳችንን ምንጊዜም መጠበቅ አስፈላጊ ነው። እነዚህ የበይነ መረብ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሙባቸው የማታለያ መንገዶች አንዱ ጉዳት የሚያደርሱ ወይም ጎጂ ወደ ሆነ አድራሻ የሚመሩ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) ሲሆን በተጨማሪም ጎጂ የሆኑ ድረ-ገፆችን ወደ ኮምፒውተሮቻችንን እና ስልኮቻችንን በመላክ መረጃዎቻችንን ለመሰብሰብና ለማጥቃት ይሞክራሉ።
ይህንን ሁኔታ ለመቆጣጠር ከሚረዱን መንገዶች መካከል የሊንክ መመርመሪያዎች (Link checkers) አንዱ ናቸው።
እነዚህ የሊንክ መመርመሪያዎች የሚያደርጉት ለማጭበርበር እና የግል መረጃዎቻችንን ለመውሰድ የሚመጡ ድረ-ገጾች እና ሊንኮች ትክክለኛነት በማጣራት የሚያደርሱትን ጉዳት እንድንከላከል ይረዱናል።
ከእነዚህ የሊንክ እና ድረ-ገፅ መመርመሪያ መሳሪያዎች መካከል ፡-
1.Google transparnecy report
2.Norton Safe web
3.Scan URL
4.Phish tank
5.Virus Total Safe
6.PSafe Dfndr Lab
7.URL Void . . . ጥቂቶቹ ናቸው።
ይህንን ሁኔታ ለመቆጣጠር ከሚረዱን መንገዶች መካከል የሊንክ መመርመሪያዎች (Link checkers) አንዱ ናቸው።
እነዚህ የሊንክ መመርመሪያዎች የሚያደርጉት ለማጭበርበር እና የግል መረጃዎቻችንን ለመውሰድ የሚመጡ ድረ-ገጾች እና ሊንኮች ትክክለኛነት በማጣራት የሚያደርሱትን ጉዳት እንድንከላከል ይረዱናል።
ከእነዚህ የሊንክ እና ድረ-ገፅ መመርመሪያ መሳሪያዎች መካከል ፡-
1.Google transparnecy report
2.Norton Safe web
3.Scan URL
4.Phish tank
5.Virus Total Safe
6.PSafe Dfndr Lab
7.URL Void . . . ጥቂቶቹ ናቸው።
👍1🔥1
HaqCheck's social media trend analysis of the month of June.
https://haqcheck.org/june-monthly-disinformation-trend-analysis/
https://haqcheck.org/june-monthly-disinformation-trend-analysis/
HaqCheck
June monthly disinformation trend Analysis - HaqCheck
Misleading titles and thumbnails of YouTube videos Many YouTube videos with misleading titles and thumbnails have recently trended over social media platforms, particularly on YouTube. YouTubers are using the tactics of employing misleading and false titles…