HaqCheck
429 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጎግል ተገላቢጦሽ ምስል ፍለጋ (Google reverse image search) በመጠቀም ምስሎችን በስልካችን እንዴት ማጣራት እንችላለን ?
ቪድዮውን ይመልከቱ ....
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
👍1
ከ150 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ ግንቦት 23 ፤ 2014 ዓ.ም ላይ “ሰበር ዜና ‘ወያኔ ዘመነ ካሴ ኤርትራ በገባ ጊዜ እንዲህ የደካማ እናቱን ንብረት አላቃጠለም አልዘረፈም ነበር። ዛሬ የአብይ መንግስት በጭንቅ ጊዜ የራሱን ወንበር ብሎም ህዝብን የታደገውን የአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት ልጅሽን አምጭ በማለት እንዲህ አውድሞታል።” የሚል ፅሁፍ በማያያዝ አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።


https://bit.ly/3NMivVv
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሰተኛ መረጃ ማጣራትና ግንዛቤ መፍጠር ላይ በማተኮር በአዲስ ዘይቤ ዩቲዩብ የሚቀርበው "ሀቅ ቼክ" ፕሮግራም በአርትስ ቴሌቭዥን በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
👍1
በአንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የተላለፈ ቪድዮ ባሰራጨው መልዕክት የማነ ገብረመስቀል የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሆኑ ጠቅሶ ነበር። ቪድዮውም በመቀጠል ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እየጠነከረ እንደመጣ ገልጾ በተቃራኒው ደግሞ ኤርትራ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት ደግሞ ይበልጥ እየሻከረ እንደመጣ ይናገራል። ሀቅቼክ የይቲዩብ ቻናሉ ያሰራጨውን መረጃ አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።

https://bit.ly/3Hj4HiN
👍1
#ALERT

ከ9900 በላይ ተከታይ ካለው የፌስቡክ ገፅ እስከ ዩቲዩብ ቻናሎች ድረስ በድንቅ ትወናው እና የፊልም ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚሉ መረጃዎችን ሲያጋሩ ነበር። በተጨማሪም የፌስቡክ ገፁ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከሀገር ውጭ ህክምና ሲከታተል እንደቆየና ኋላ ላይ ግን ወደ አዲስ አበባ በገባ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ማረፉን ይናገራል።
ሀቅቼክ ሁኔታውን ለማጣራት ወደ አርቲስቱ የደወለ ሲሆን አርቲስቱ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ማወቅ ችለናል።
👍1
ከሀሰተኛ መረጃዎች እንዴት እንጠንቀቅ?

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
አንድ የዩቲዩብ ቻናል በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም ህወሓት ከኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ጋር ድርድር እንደማይፈልግ ገለፀ በሚል ርዕስ አንድ ቪድዮ አጋርቶ ነበር።
ሆኖም ቪድዮው ሲጫወት ያለው መልዕክት ህወሓት ያስቀመጣቸው አምስት የቅድመ ድርድር ነጥቦች እንዳሉ ይናገራል። በዚህም ምክንያት ሀቅቼክ የዩቲዩብ ቪድዮው ያስተላለፈውን መልዕክት መርምሮ አሳሳች ብሎታል።


https://bit.ly/39FvnOs
#ማሳሰቢያ: ተቀናብሮ የተቀየረ ምስል

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org