HaqCheck
430 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
ስለ አዲስ አበባ ከተማ ህንፃዎች ቀለም ጉዳይ ፣ በሳምንቱ መነጋገሪያ ስለነበረው ቪዲዮ እና ሌሎችም።
ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/mpkfTGWCYR4
👍1🔥1
#ALERT
“በአማራ ክልል የጀመርነው ህግ የማስከበር ስራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ ነው” የሚል ንግግርን በፅሁፍ በመጥቀስ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለኢቢሲ እንደገለፁ በመጥቀስ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (EBC) አርማ እና ሎጎ የተሰራ የምስል ቅንብር በፌስቡክ ገፅ ሲዘዋወር ተመልክተናል። ምስሉ ከ18 ደቂቃዎች በፊት በኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ የተጋራ መሆኑን የሚያመለክት ነው።

ከዚህ ቀደም የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንን ስም እና የፖስት ዘይቤን በማስመሰል በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ መረጃዎች እየተጋሩ እንዳሉ ሀቅቼክ ተመልክቷል።

ሀቅቼክ ባደረገው ዳሰሳ ይህ ከግንቦት 15 ጀምሮ እየተሰራጨ የሚገኘው ዜና በሚዲያ ተቋሙ ላይ ቀርቦ እንዳልነበር እና ተቀነባብሮ በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የቀረበ መሆኑን አረጋግጧል።

ከዜናው ጋር የተያያዘው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ምስል የቅርብ አለመሆኑን እና ከዚህ ቀደም በ2013 ዓ.ም የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ወቅት የተጋራ መሆኑን ሀቅቼክ ተመልክቷል።

ስለሆነም በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚዘዋወሩ ምስሎችንና መረጃዎችን ከትክክለኛው ምንጭ ሳያጣሩ ባለማጋራት እራስዎንም ሆነ ሌሎችን ይጠብቁ።
🔥3
#AKEEKKACHIISA
Barreefama  “Seera kabachiisuu naannoo Amaaraatti jalqabne milkiin tarkaanfachaa jira” jedhu akka odduu EBCtti Pr. naannoo Oromiyaa obbo Shimeles Abdiisaaa himanitti fakkesanii, asxaa EBC suuraaratti maxxansuun Feesbuukii irratti maxxanfamee ture.Suuraan kun daqiiqaa 18 dura fuula Feesbuukii EBC irratti qoodameera.

Haqcheek maqaa miidiyaalee adda addaa fi akkaataa maxxansaa dahoo godhachuun marsariitiiwwan hawaasaa irratti odeeffannoon akka qoodamu argeera.

Akka HaqCheek qorateetti oduun Caamsaa 15 irraa eegalee naanna'aa ture kun miidiyaalee irratti akka hin dhiyaanne fi qindaa'ee akka miidiyaalee hawaasaa irratti gadhiifame mirkaneeseera.

Haqcheek suuraan Pr. Mootummaa Naannoo Oromiyaa Shimeles Abdissaa kan yeroo dhihoo akka  hin taanee fi ergaa kanaan dura bara 2013 id al-faaxiir irratti dabarseen akka qoodame hubateera.

Kanaafuu suuraa fi odeeffannoo miidiyaa hawaasaa irratti naanna'aa jiru madda sirrii irraa osoo hin mirkaneessin qooduu dhiisuun ofii fi namoota biroo haa eegnu!
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀቅቼክ ሀሰተኛ መረጃን ለመዋጋት እና ስርጭቱን ለመቀነስ ስለሚሰራቸው ስራዎች፣ ስለሚያጋጥሙት ተግዳሮቶች እንዲሁም ህብረተሰቡ እራሱን ከሀሰተኛ መረጃ እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ ተከታተሉ
👍1🔥1
#CounteringDisinformation #Factchecking #Mediaiteracy #Thefactmatters

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
👍21
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጎግል ተገላቢጦሽ ምስል ፍለጋ (Google reverse image search) በመጠቀም ምስሎችን በስልካችን እንዴት ማጣራት እንችላለን ?
ቪድዮውን ይመልከቱ ....
የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
👍1