HaqCheck
430 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
ትክክለኛው ምስል ከዚህ ቀደም መጋቢት 1991 ዓ.ም የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ጦርነት ሲታወስ በሚል ርዕስ በኔጌቲቭ ከለርስ በተሰኘ ድህረ ገፅ ላይ የወጣ ፅሁፍ አካል ሆኖ አግኝቶታል።

የተጣሩ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ከሀቅቼክ ገፆች ያግኙ፡
ቴሌግራም፡ t.me/HaqCheck
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/HaqCheck
ትዊተር፡ www.twitter.com/HaqCheck
ድረ ገፅ፡ www.haqcheck.org
👍1
An entertainment website called Urban Matter posted an article titled, “10 places to rest away from the society.” in which it listed Lake Langano to be found in Gambella and have dolphins. However, HaqCheck has counter checked the facts presented on the article about Ethiopia and rendered it False.


https://haqcheck.org/no-lake-langano-is-not-found-in-gambella-region/
👏1
ከ 500ሺ በላይ ተከታይ ያሉት የፌስቡክ ገፅ "የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ደምቢዶሎን መቆጣጠሩን ገለፀ" የሚል መግለጫ ከሶስት ምስሎች ጋር አጋርቶ ነበር። ይህ ፖስት ከ3ሺ በላይ ግብረ መልስ ሲያገኝ ከ950ጊዜ በላይ ተጋርቷል።

መረጃው ለመደገፍ ከተያያዙት 3 ምስሎች መሀል አንደኛው ምስል "ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ" የሚል ፅሁፍ በቀይ ቀለም ተፅፎበታል። ሆኖም ሀቅ ቼክ ባደረገው ምርመራ ምስሉ ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲን እንደማያሳይ አረጋግጧል።

ስለዚህም ሀቅቼክ የፌስቡክ ፖስቱ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀመውን ምስል ሀሰት ብሎታል።

ትክክለኛው ምስል ከዚህ ቀደም ታህሳስ 12 ቀን 2010 ላይ በቢቢሲ አማርኛ ዜና ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን የሚታየውም የዩኒቨርስቲ መግቢያ በር የወለጋ ዩኒቨርስቲ ነው።

https://bit.ly/3MkRh7z
#HaqCheck_AfaanOromo
Fuulli Feesbuukii hordoftoota kuma 500 ol qabu tokko “Waraanni Bilisummaa Oromiyaa aanaa Dambii Dolloo humnaan dhuunfanne jedhe”jedhu suura 3 waliin maxxanse keessa tokko barreeffama “Dembi Dolo University” jedhu suuraaratti barra’e qaba.HaqCheek suuraa Yuunivarsiitii Dambii Dolloo akka hin agarsiifne mirkaneessera.


https://haqcheck.org/om/soba-suuraan-kun-yuunivarsiitii-deembi-doolloo-agarsiisaa/
👍3
ስለ አዲስ አበባ ከተማ ህንፃዎች ቀለም ጉዳይ ፣ በሳምንቱ መነጋገሪያ ስለነበረው ቪዲዮ እና ሌሎችም።
ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/mpkfTGWCYR4
👍1🔥1
#ALERT
“በአማራ ክልል የጀመርነው ህግ የማስከበር ስራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ ነው” የሚል ንግግርን በፅሁፍ በመጥቀስ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለኢቢሲ እንደገለፁ በመጥቀስ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (EBC) አርማ እና ሎጎ የተሰራ የምስል ቅንብር በፌስቡክ ገፅ ሲዘዋወር ተመልክተናል። ምስሉ ከ18 ደቂቃዎች በፊት በኢቢሲ የፌስቡክ ገፅ የተጋራ መሆኑን የሚያመለክት ነው።

ከዚህ ቀደም የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንን ስም እና የፖስት ዘይቤን በማስመሰል በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ መረጃዎች እየተጋሩ እንዳሉ ሀቅቼክ ተመልክቷል።

ሀቅቼክ ባደረገው ዳሰሳ ይህ ከግንቦት 15 ጀምሮ እየተሰራጨ የሚገኘው ዜና በሚዲያ ተቋሙ ላይ ቀርቦ እንዳልነበር እና ተቀነባብሮ በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የቀረበ መሆኑን አረጋግጧል።

ከዜናው ጋር የተያያዘው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ምስል የቅርብ አለመሆኑን እና ከዚህ ቀደም በ2013 ዓ.ም የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ወቅት የተጋራ መሆኑን ሀቅቼክ ተመልክቷል።

ስለሆነም በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚዘዋወሩ ምስሎችንና መረጃዎችን ከትክክለኛው ምንጭ ሳያጣሩ ባለማጋራት እራስዎንም ሆነ ሌሎችን ይጠብቁ።
🔥3
#AKEEKKACHIISA
Barreefama  “Seera kabachiisuu naannoo Amaaraatti jalqabne milkiin tarkaanfachaa jira” jedhu akka odduu EBCtti Pr. naannoo Oromiyaa obbo Shimeles Abdiisaaa himanitti fakkesanii, asxaa EBC suuraaratti maxxansuun Feesbuukii irratti maxxanfamee ture.Suuraan kun daqiiqaa 18 dura fuula Feesbuukii EBC irratti qoodameera.

Haqcheek maqaa miidiyaalee adda addaa fi akkaataa maxxansaa dahoo godhachuun marsariitiiwwan hawaasaa irratti odeeffannoon akka qoodamu argeera.

Akka HaqCheek qorateetti oduun Caamsaa 15 irraa eegalee naanna'aa ture kun miidiyaalee irratti akka hin dhiyaanne fi qindaa'ee akka miidiyaalee hawaasaa irratti gadhiifame mirkaneeseera.

Haqcheek suuraan Pr. Mootummaa Naannoo Oromiyaa Shimeles Abdissaa kan yeroo dhihoo akka  hin taanee fi ergaa kanaan dura bara 2013 id al-faaxiir irratti dabarseen akka qoodame hubateera.

Kanaafuu suuraa fi odeeffannoo miidiyaa hawaasaa irratti naanna'aa jiru madda sirrii irraa osoo hin mirkaneessin qooduu dhiisuun ofii fi namoota biroo haa eegnu!
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀቅቼክ ሀሰተኛ መረጃን ለመዋጋት እና ስርጭቱን ለመቀነስ ስለሚሰራቸው ስራዎች፣ ስለሚያጋጥሙት ተግዳሮቶች እንዲሁም ህብረተሰቡ እራሱን ከሀሰተኛ መረጃ እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ ተከታተሉ
👍1🔥1