HaqCheck
430 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
🔥4
አለምአቀፍ የሀቅን ማጣራት (fact-checking) ቀንን በማስመልከት ሀቅቼክ የትዊተር ስፔስ ውይይት ምሽት 2 ሰዐት ላይ አዘጋጅቷል::

በውይይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መረጃን የማጣራት ስራ ምን ይመስላል? ያሉብን ተግዳሮቶች ምን ምን ናቸው? መልካም አጋጣሚዎች እና እድሎቻችንስ? እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን እናነሳለን::
ተቀላቀሉን🎯🇪🇹

In commemoration of #factcheckingday, HaqCheck has organized a #TwitterSpace to talk about what the experience of #factchecking in #Ethiopia looks like.

We will talk about our journey, challenges, success stories and more.
Join us 🎯🇪🇹

https://twitter.com/i/spaces/1rmxPgqdBEEJN
HaqCheck pinned «አለምአቀፍ የሀቅን ማጣራት (fact-checking) ቀንን በማስመልከት ሀቅቼክ የትዊተር ስፔስ ውይይት ምሽት 2 ሰዐት ላይ አዘጋጅቷል:: በውይይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መረጃን የማጣራት ስራ ምን ይመስላል? ያሉብን ተግዳሮቶች ምን ምን ናቸው? መልካም አጋጣሚዎች እና እድሎቻችንስ? እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን እናነሳለን:: ተቀላቀሉን🎯🇪🇹 In commemoration of #factcheckingday, HaqCheck…»
🔥1
በዚህ ሳምንቱ የሀቅቼክ ፕሮግራም ባሳለፍነው ሳምንት ከተስተዋሉት ሀሰተኛ እና አወዛጋቢ ጉዳዮች መካከል ኤርትራ ወደ ትግራይ ክልል ድንበር ጦሯን ስለማስጠጋቷ ፣ በምስራቅ ሸዋ ስለ ደረሰ ጥቃት ፣ ስለ S 3199 እና HR 6600 ረቂቅ ህጎች ተዳሰዋል:: በተጨማሪም ስለ አለምአቀፍ የመረጃ ማጣራት ቀን ተነጋግረናል::

https://youtu.be/en4kFGQJdbA
1🔥1
A Facebook page with more than 100 thousand followers shared a post on Mar 26, captioned, “ Following PM Abiy Ahmed’s decision [the humanitarian truce] the Eritrean army deployed 13 modern military divisions to [Tigray] border.” But, HaqCheck inspected the image used to support the claim and rendered it False.

https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-fresh-redeployment-of-the-eritrean-army-to-tigray/
🔥1
ከ100 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ በመጋቢት 17 ቀን ፣ “የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ውሳኔ [ለሰብዓዊ እርዳታ ሲባል ተኩስ ማቆምን] ተከትሎ የኤርትራ ጦር ትግራይ ድንበር አካባቢ 13 ዘመናዊ ትጥቅ የታጠቀ ክፍለ ጦር ወደ ድንበር አስጠጋች” የሚል የፅሁፍ መግለጫ ያለው አንድ ምስል አጋርቶ ነበር።
ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት ለማጣራት ጥረት ያደረገ ሲሆን ምስሉ ከዚህ ቀደም በሀምሌ 26 ቀን 2011 ዓ.ም “ሳዋ-የብሄራዊ ቀን የብር እዮቤልዩ ክብረ በዓል” በሚል ርዕስ የታተመ ፅሁፍ አካል ሆኖ አግኝቶታል።
ይህም በመሆኑ የፌስቡክ ፖስቱ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀመውን ምስል ሀቅቼክ ሀሰት ብሎታል።

https://bit.ly/3j3sE2l
👍1
A Facebook page with more than 2 million followers published a post claiming that playfields of the youth at Lemi Kura sub-city are being illegally distributed to the specially privileged ones in the name of farmers. However, #HaqCheck confirmed that the image used to support the claim is old and rendered it #FALSE.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recently-plowed-land-grabbed-illegally/
👍1
Maxxansi fuula facebook irratitti suuran deeggaramee naannoo lammi kuraa kessatti bakka olmaa dargagoo maqaa qotee bulaatin faayidaa dhunfaaf oolaa jira, naanoo hayaatitis ganama yeroo ka'an lafa ijoollen itti taphattu qotamee argameera jedhu, suuraan maxxansicha walin maxxanfame kan durii fi #soba ta'u isaa HaqChek mirkaneessera.
https://haqcheck.org/om/soba-suuran-kun-saamicha-lafa-seerala-yeroo-dhihoo-hin-agarsiisu/
👍2
An image of a soldier with braided hair [suspected member of OLF-Shane] surrounded by the Oromia special forces, was posted on #Facebook and #Twitter with the supposition of its relation to the recent alleged clash at Shewa Robit- A claim HaqCheck rendered False.

https://bityl.co/ByN5
👍2👎1
1🔥1