A tweet appeared claiming that Girma Wake was appointed as a CEO and Board Chairman of Ethiopian Airlines. However, HaqCheck confirmed that Girma Waka was not appointed CEO of the airline. Therefore, HaqCheck rated the claim #PARTLY_FALSE.
https://haqcheck.org/is-girma-wake-appointed-as-ceo-of-ethiopian-airlines/
https://haqcheck.org/is-girma-wake-appointed-as-ceo-of-ethiopian-airlines/
HaqCheck
Is Girma Wake appointed as CEO of Ethiopian Airlines? - HaqCheck
On Mar 23, 2022, a tweet appeared on a Twitter page that claim to belong to a local weekly English newspaper reporting that Girma Wake is appointed as CEO and Board Chairman of Ethiopian Airlines.
👍1
#Scam_Alert
በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ታዋቂ በሆኑ ድርጅቶች ስም እና አርማ አስመስሎ በመጠቀም የተለያዩ ይዘት ያላቸው መልእክቶች ሲዘዋወሩ ይስተዋላል። መልዕክቶቹም አብዛኛውን ጊዜ ማስፈንጠሪያዎችን (link) በማያያዝ እና ለሌሎች እንዲያጋሩ በመጋበዝ ለልዩ ልዩ ሽልማቶች እንደሚታጩ የሚያመላክቱ ናቸው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በኖህ ሪል እስቴት ስም እና አርማ በተከፈተ የቴሌግራም ገፅ "መልእክቱን ለሚያጋሩ ሰዎች ባለ ሁለት መኝታ ክፍል አፓርታማዎች እንሸልማለን" የሚል መልዕክት በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ሀቅቼክ አስተውሏል። ሀቅቼክም ከኖህ ሪል እስቴት እንዳጣራው መረጃው ሀሰት መሆኑንና ድርጅቱ ምንም አይነት ይፋዊ የሆነ የቴሌግራም ገጽ እንደሌለው ለማወቅ ተችሏል።
ትክክለኛውን የኖህ ሪል እስቴት ገፆችን በድረገጽ አድራሻቸው www.noahrealestateplc.com ማግኘት ይቻላል።
በመሆኑም መረጃን ከታማኝ ምንጮች ብቻ በመውሰድ እራስዎን እና ሌሎችን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።

#HaqCheck_AfanOromo Twitter irratti barruu suuraa qabu mana jireenyaa dhalatoota oromoo jiraatoota aanaa daawaa magaalaa wallo keessa jiraatan looltoota amaaraattin gubatee jadhee maxxanseera. haata'u malee HaqCheck suuricha kan durii fi barru barra'e walin akka wal hin simnee mirkaneessera
https://bit.ly/3NeMxRI
https://bit.ly/3NeMxRI
HaqCheck
SOBA: Suuran kun mana yeroo dhihooti walloo kessati gubachaa jiru hin agarsisu - HaqCheck
Gaafa guyyaa bitootesa 13,2022 ALF toorri intarneetaa twitter barruu mata dureen isaa yeroo dhihootti mana walloo keessaati gubate jechuun suuran deegaruun maxxanseera. kunis kan ta’e looltoota amaraattin yoo ta’u Manooni gubatanis kan dhalatoota oromoo…
A Twitter account shared a picture on Mar 16, 2022, captioned “Antonov plane that carries a weapon from Sudan across Eritrea to Tigray was shot down by an Eritrean anti-aircraft”
Nevertheless, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-plane-shot-down-by-eritrean-anti-aircraft/
Nevertheless, HaqCheck inspected the image and rendered it False.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-plane-shot-down-by-eritrean-anti-aircraft/
HaqCheck
False: The image doesn’t show a plane shot down by Eritrean anti-aircraft - HaqCheck
A Twitter account with more than 110 thousand followers shared a picture on Mar 16, 2022, captioned “Antonov plane that carries a weapon from Sudan across Eritrea to Tigray was shot down by an Eritrean anti-aircraft” By the time this article was published…
የሽመልስ አብዲሳ ንግግር በኤርትራ፣ የአየር መቃወሚያዎች ተመቶ ወደቀ የተባለው አውሮፕላን እና ሌሎችም።
https://youtu.be/zae-b-OvedA
https://youtu.be/zae-b-OvedA
YouTube
የሽመልስ አብዲሳ ንግግር በኤርትራ፣ የአየር መቃወሚያዎች ተመቶ ወደቀ የተባለው አውሮፕላን እና ሌሎችም።
የሽመልስ አብዲሳ ንግግር በኤርትራ፣ የአየር መቃወሚያዎች ተመቶ ወደቀ የተባለው አውሮፕላን እና ሌሎችምለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ፡Twitter : https://twitter.com/AddisZeybeFacebook : ...
Direct phone call between PM Abiy and Debretsion; and others: Disinformative and controversial content during the fourth week of March.
https://haqcheck.org/direct-phone-call-between-pm-abiy-and-debretsion-and-others-weekly-summary/
https://haqcheck.org/direct-phone-call-between-pm-abiy-and-debretsion-and-others-weekly-summary/
HaqCheck
Direct phone call between PM Abiy and Debretsion; and others: Weekly summary - HaqCheck
Direct Phone call between PM Abiy and Debretsion Last week, one of the controversial claims was about an alleged phone call between PM Abiy Ahmed and Debretsion Gebremichael, Chairman of Tigray People’s Liberation Front (TPLF). There were recent improvements…
🔥1
አንድ የትዊተር አካውንት “ከሱዳን የጦር መሳሪያ ጭኖ በኤርትራ የአየር ክልል ወደትግራይ ክልል ሲበር የነበረ አንቶኖቭ አውሮፕላን በኤርትራ የአየር መቃወሚያዎች ዶግ አመድ ሆኖ ወደ መሬት ሲበተን” የሚል ጽሁፍን በማያያዝ አንድ ምስልን አጋርቶ ነበር።
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3DHJ2yU
ይሁን እንጂ ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3DHJ2yU
HaqCheck
ሀሰት፡ ምስሉ በኤርትራ የአየር መቃወሚያዎች ተመቶ የወደቀን አውሮፕላን አያሳይም - HaqCheck
ከ110ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት “ከሱዳን የጦር መሳሪያ ጭኖ በኤርትራ የአየር ክልል ወደትግራይ ክልል ሲበር የነበረ አንቶኖቭ አውሮፕላን በኤርትራ የአየር መቃወሚያዎች ዶግ አመድ ሆኖ ወደ መሬት ሲበተን” የሚል ጽሁፍን በማያያዝ መጋቢት 7 ቀን ላይ አንድ ምስልን አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት አጣርቶ ሀሰት ብሎታል። በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል…
#HaqCheck_AfanOromo Gaafa guyyaa bitootessa 13,2022 ALF. abban tiwitara hordooftoota kuma 225 ol qabu suura maxxanseera, booda irrattis barreessaadhan jijirameera. Haata'u malee #HaqCheck suurichi kan durii fi kan itoopiyaa akka hin taane mirkaneesera.
https://haqcheck.org/om/soba-suuraa-durii-beela-tigraay-keessa-jiru-ittin-ibsame/
https://haqcheck.org/om/soba-suuraa-durii-beela-tigraay-keessa-jiru-ittin-ibsame/
HaqCheck
SOBA: suuraa durii beela tigraay keessa jiru ittin ibsame - HaqCheck
Tiwiitarooni lama hordooftoota 225,000 ol kan qaban gaafa guyyaa bitooteesa 13,2022 ALF toora intarneeti twitter irratti garaagarummaa daqiqaa lamaan irra dadeebi’anii yeroo 800 fi 1300 jechama 88 fi 331 maxxansaniru. Namooni lamaan irra dadeebi’anii toora…
Happy international factchecking day 🎯🇪🇹
#HaqCheck #Ethiopia #FactcheckingDay #CounteringDisinformation #Factchecking #MediaLiteracy
#TheFactMatters
#HaqCheck #Ethiopia #FactcheckingDay #CounteringDisinformation #Factchecking #MediaLiteracy
#TheFactMatters
🔥4
Realizing the confusion and controversies, #HaqCheck comes up with this analysis on the development process of the #HR6600 and #S3199 draft bills. Read the whole analysis below
https://haqcheck.org/are-hr6600-and-s3199-already-ratified-can-russia-and-china-veto-them/
https://haqcheck.org/are-hr6600-and-s3199-already-ratified-can-russia-and-china-veto-them/
HaqCheck
Are HR6600 and S3199 already ratified? Can Russia and China veto them? - HaqCheck
Social media posts and misleading reports are circulating on the media landscape regarding the recent developments of the two draft bills called HR6600 and S3199 proposed to coerce the Ethiopian government to comply with the conditions the United States laid…
🔥1
አለምአቀፍ የሀቅን ማጣራት (fact-checking) ቀንን በማስመልከት ሀቅቼክ የትዊተር ስፔስ ውይይት ምሽት 2 ሰዐት ላይ አዘጋጅቷል::
በውይይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መረጃን የማጣራት ስራ ምን ይመስላል? ያሉብን ተግዳሮቶች ምን ምን ናቸው? መልካም አጋጣሚዎች እና እድሎቻችንስ? እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን እናነሳለን::
ተቀላቀሉን🎯🇪🇹
In commemoration of #factcheckingday, HaqCheck has organized a #TwitterSpace to talk about what the experience of #factchecking in #Ethiopia looks like.
We will talk about our journey, challenges, success stories and more.
Join us 🎯🇪🇹
https://twitter.com/i/spaces/1rmxPgqdBEEJN

H.R.6600 እና S.3199 በተባሉ ረቂቅ ህጎች ዙሪያ በኢትዮጵያ የማህበራዊ አውታሮች የተለያዩ የተሳሳቱ መረጃዎችና አወዛጋቢ ኃሳቦች ሲዘዋወሩ ሰንብተዋል። በረቂቅ ህጎቹ ምንነትና ህጎቹ ለመፅደቅ ማለፍ ያለበባቸውን ሂደት በተመለከተ ያለውን ውዥንብር ለማጥራት ሃቅቼክ ይህን አጭር ትንታኔ አዘጋጅቷል::
https://bit.ly/38p1Ffx
https://bit.ly/38p1Ffx
HaqCheck
H.R. 6600 እና S.3199 የሚባሉት ረቂቅ ህጎች ፀድቀዋል? ሩሲያ እና ቻይናስ ህጎቹ እንዳይፀድቁ በድምፃቸው መሻር ይችላሉ? - HaqCheck
ከሰሞኑ በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አውታሮች ላይ H.R.6600 እና S.3199 በተባሉ ረቂቅ ህጎች የአሜሪካው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ያለውን ግጭት እንዲያቆም ለማስገደድ ውሳኔ እንዲሰጥባቸው አቅርቧል። እነዚህን ረቂቅ ህጎች በተመለከተ በማህበራዊ ሚድያው ላይ በስፋት ሲዘዋወሩ የነበሩ ፖስቶች እና አሳሳች ሪፖርቶች ተስተውለዋል። ሀቅቼክ ከነዚህ ህጎች ጋር በተያያዘ ሀሰተኛ እንዲሁም…
በዚህ ሳምንቱ የሀቅቼክ ፕሮግራም ባሳለፍነው ሳምንት ከተስተዋሉት ሀሰተኛ እና አወዛጋቢ ጉዳዮች መካከል ኤርትራ ወደ ትግራይ ክልል ድንበር ጦሯን ስለማስጠጋቷ ፣ በምስራቅ ሸዋ ስለ ደረሰ ጥቃት ፣ ስለ S 3199 እና HR 6600 ረቂቅ ህጎች ተዳሰዋል:: በተጨማሪም ስለ አለምአቀፍ የመረጃ ማጣራት ቀን ተነጋግረናል::
https://youtu.be/en4kFGQJdbA
https://youtu.be/en4kFGQJdbA
YouTube
S-3199 እና HR-6600 ረቂቅ ህጎች ጸድቀዋል? ባሳለፍነው ሳምንት የታዩ ሀሰተኛ እና አወዛጋቢ ጉዳዮች ዳሰሳ
ባሳለፍነው ሳምንት ከተስተዋሉት ሀሰተኛ እና አወዛጋቢ ጉዳዮች መካከል ኤርትራ ወደ ትግራይ ክልል ድንበር ጦሯን ስለማስጠጋቷ ፣ በምስራቅ ሸዋ ስለ ደረሰ ጥቃት ፣ ስለ S 3199 እና HR 6600 ረቂቅ ህጎች ተዳሰዋል:: በተጨማሪም ስለ አለምአቀፍ የ...
❤1🔥1
A Facebook page with more than 100 thousand followers shared a post on Mar 26, captioned, “ Following PM Abiy Ahmed’s decision [the humanitarian truce] the Eritrean army deployed 13 modern military divisions to [Tigray] border.” But, HaqCheck inspected the image used to support the claim and rendered it False.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-fresh-redeployment-of-the-eritrean-army-to-tigray/
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-fresh-redeployment-of-the-eritrean-army-to-tigray/
HaqCheck
False: the image doesn’t show fresh redeployment of the Eritrean army to Tigray - HaqCheck
A Facebook page with more than 100 thousand followers has shared a post on Mar 26, 2022, captioned, “ Following PM Abiy Ahmed’s decision [the humanitarian truce] the Eritrean army deployed 13 modern military divisions to [Tigray] border.” By the time this…
🔥1
ከ100 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ በመጋቢት 17 ቀን ፣ “የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ውሳኔ [ለሰብዓዊ እርዳታ ሲባል ተኩስ ማቆምን] ተከትሎ የኤርትራ ጦር ትግራይ ድንበር አካባቢ 13 ዘመናዊ ትጥቅ የታጠቀ ክፍለ ጦር ወደ ድንበር አስጠጋች” የሚል የፅሁፍ መግለጫ ያለው አንድ ምስል አጋርቶ ነበር።
ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት ለማጣራት ጥረት ያደረገ ሲሆን ምስሉ ከዚህ ቀደም በሀምሌ 26 ቀን 2011 ዓ.ም “ሳዋ-የብሄራዊ ቀን የብር እዮቤልዩ ክብረ በዓል” በሚል ርዕስ የታተመ ፅሁፍ አካል ሆኖ አግኝቶታል።
ይህም በመሆኑ የፌስቡክ ፖስቱ መረጃውን ለመደገፍ የተጠቀመውን ምስል ሀቅቼክ ሀሰት ብሎታል።
https://bit.ly/3j3sE2l

ሀሰት ፡ ምስሉ ትግራይ ድንበር አካባቢ የሰፈሩ የኤርትራ ወታደሮችን አያሳይም - HaqCheck
ከ100 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ መጋቢት 17 ቀን፣ “የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ውሳኔ [ለሰብዓዊ እርዳታ ሲባል ተኩስ ማቆምን] ተከትሎ የኤርትራ ጦር ትግራይ ድንበር አካባቢ 13 ዘመናዊ ትጥቅ የታጠቀ ክፍለ ጦር ወደ ድንበር አስጠጋች” የሚል የፅሁፍ መግለጫ ያለው አንድ ምስል አጋርቶ ነበር። ይህ ፅሁፍ ለንባብ እስከበቃበት ጊዜ ድረስ ይህ የፌስቡክ ፖስት ከ1400 በላይ ግብረ...
👍1
A Facebook page with more than 2 million followers published a post claiming that playfields of the youth at Lemi Kura sub-city are being illegally distributed to the specially privileged ones in the name of farmers. However, #HaqCheck confirmed that the image used to support the claim is old and rendered it #FALSE.
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recently-plowed-land-grabbed-illegally/
https://haqcheck.org/false-the-image-doesnt-show-a-recently-plowed-land-grabbed-illegally/
HaqCheck
False: The image doesn’t show a recently plowed land grabbed illegally - HaqCheck
A Facebook page with more than 2,100,000 followers posted a claim with a picture on April 4 captioned, “As they are done with taking all the land with the illegal land grabbing, playfields of the youth at Lemi Kura sub-city are being distributed to the specially…
👍1
ባሳለፍነው ሳምንት ካስተዋልናቸው ሀሰተኛ እና አወዛጋቢ መረጃዎች መካከል ጥቂቶቹን የዳሰስንበት ሳምንታዊው የሀቅቼክ ፕሮግራም እነሆ።
https://youtu.be/nLt3V4IUy_s
https://youtu.be/nLt3V4IUy_s
YouTube
በወልቃይት ተገኙ የተባሉት የጅምላ መቃብሮች፣ የለሚ ኩራው ቪዲዩ እና ሌሎችም....
በወልቃይት ተገኙ የተባሉት የጅምላ መቃብሮች፣ የለሚ ኩራው ቪዲዩ እና ሌሎችም....ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ፡Twitter : https://twitter.com/AddisZeybeFacebook : https://bit....
👍1
Maxxansi fuula facebook irratitti suuran deeggaramee naannoo lammi kuraa kessatti bakka olmaa dargagoo maqaa qotee bulaatin faayidaa dhunfaaf oolaa jira, naanoo hayaatitis ganama yeroo ka'an lafa ijoollen itti taphattu qotamee argameera jedhu, suuraan maxxansicha walin maxxanfame kan durii fi #soba ta'u isaa HaqChek mirkaneessera.
https://haqcheck.org/om/soba-suuran-kun-saamicha-lafa-seerala-yeroo-dhihoo-hin-agarsiisu/
https://haqcheck.org/om/soba-suuran-kun-saamicha-lafa-seerala-yeroo-dhihoo-hin-agarsiisu/
HaqCheck
SOBA: suuran kun saamicha lafa seerala yeroo dhihoo hin agarsiisu. - HaqCheck
Gaafa guyyaa ebla 4,2022 ALF fuulli fesbuukiin hordoftoota 2,100,000 qabu barruun “weerari lafa seerala dhumataa yeroo dhufu amma irrati naannoo lammi kuraa keessatti bakka olmaa dargagoo maqaa qotee bulaatiin fayiidaa dhunfaa addaaf oolaa jira, naannoo hayaatiti…
👍2