HaqCheck
431 subscribers
324 photos
39 videos
541 links
HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa.

https://haqcheck.org
Download Telegram
A Facebook page posted an image claiming to show a truck, belonging to TPLF, supposedly transporting army was destroyed by a drone attack. @HaqCheck looked into the picture and rendered it as #False. Read full
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/false-the-image-doesn-t-show-a-truck-destroyed-by-a-drone-attack
Inform Africa, in partnership with IMS (International Media Support), is presenting a campaign that is targeted towards youth and young adults, aged 18 to 30.

If you are a social media influencer who wants to gain more knowledge about media literacy, content creation, and much more, then this campaign is for you!!!

Criteria for applying:
• Age: 18 to 30 years of age
• Must be active on at least one or more of the following social media platforms: Instagram, Twitter, Facebook, YouTube, Tik-Tok, and Telegram.
• Must be willing to participate in a media literacy campaign that will consist of 4 rounds of training, within 2 months interval.
Date and Place: To Be Determined

Apply now: https://forms.gle/PSuSu36HVxntMJ6W7

For More Information, contact:
info@informafrica.com
gelila@informafrica.com
+251930042578
👍1🔥1
ኢንፎርም አፍሪካ - ሀገር በቀል ሲቪል ማህበር ከአይ.ኤም.ኤስ ጋር በመተባበር የወጣቶችን የሚዲያ አጠቃቀም የሚያዳብር ዘመቻ አዘጋጅቷል።

ዘመቻው ስለ ሚዲያ አጠቃቅም ንቃት፣ የሚዲያ ይዘት ፈጠራ እና ሌሎች ጉዳዮችን ለማውቅ ለሚፈልጉ የማኀበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሙሉ የተዘጋጀ ነው።

የምዝገባ ቅድመ ሁኔታዎች፤

እድሜ፡- ከ18 እስከ 30 አመት

በአንድ ወይም ካንድ በላይ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሰፊ ተሳትፎ ያላቸው፤ ተፅዕኖ የሚፍጥሩ

በተከታታይነት የሚዘጋጁ አሳታፊ የሚዲያ አጠቃቀም ንቃት ስልጠናና የመስመር ላይ ዘመቻ ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ

ምዝገባው እስክ ጥር 15፣ 2014 ዓ.ም. ነው፡፡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ፡፡ https://forms.gle/PSuSu36HVxntMJ6W7

ለበለጠ መረጃ
info@informafrica.com
gelila@informafrica.com
+251930042578

#አሪፍነጋሪ
#ArifNegari
#medialiteracy
#Ethiopia
ከ45 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት አንድ የፌስቡክ ገጽ የወደመን የጭነት መኪና ምስል በማያያዝ የህወሓት ሃይሎች ላይ በድሮን እርምጃ ተወስዶባቸዋል በማለት ምስሎችን አጋርቶ ነበር። ይሁን እንጂ ሀቅቼክ ምስሉን አጣርቶ ሀሰት ብሎታል።

https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/hasate-meselu-baderone-theqaate-yadarasabatene-yachenate-makinaa-ayaasaayeme
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሰፊ ተሳትፎ ለሚያደርጉ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች በተዘጋጀው #አሪፍነጋሪ ዘመቻ ላይ እስከ ጥር 20፡ 2014 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

#ArifNegari campaign, which is organized for young social media influencers, is only open for registration until January 28, 2022.

We have limited spots available, register now: https://forms.gle/PSuSu36HVxntMJ6W7
#አሪፍነጋሪ
#ArifNegari
#medialiteracy
#Ethiopia
ሀሰተኛ መረጃዎችን እንዴት መለየት እንችላለን?

ከማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በፍጥነት አድጓል። እነዚህ የሚሰራጩት መረጃዎች ለተለያየ አላማ ሊውሉ ይችላሉ ከእነዚህም ውስጥ ፦

• ፖሊቲካዊ እና ማህበራዊ ጫናን በመፍጠር ጥቅምን ለማግኘት
• ኢኮኖሚያዊ ጥቅምን ለማግኘት
• በበቀል ስሜት በመነሳሳት በግለሰቦች እና በአንድ ማህበረሰብ ላይ ጫናን ለመፍጠር ሆን ተብሎ ሊሰራጭ ይችላል።

በማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንዴት መለየት እንችላለን ?

• የመረጃውን ምንጭ መለየት
• ከተለያዩ ምንጮች ጋር ማስተያየት ወይም ማመሳከር
• የተያያዙ ማስረጃዎች ወይም ማስፈንጠሪያዎች(Links) ካሉ በጥንቃቄ መመልከት
• የምስል እና የቪድዮ ማጣሪያዎችን መጠቀም (Google reverse image search, invid chrome)
• የመረጃ አጣሪዎችን (Fact Checkers) መጠየቅ

ያልተረጋገጠ መረጃ ከማጋራት ይቆጠቡ።
#HaqCheck #Ethiopia #CounterDisInformation #FactsMatter
🔥1
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ፡፡ https://forms.gle/PSuSu36HVxntMJ6W7
👍2
This Annual report on disinformation in Ethiopia (2021) covers the causes, and the major actors in the dissemination of dis/misinformation along with the widely used platforms. Besides, the tactics used to deceive and manipulate are also covered in-depth.

https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/reports/annual-report-on-disinformation-in-ethiopia
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሪፍ ነጋሪ ዘመቻ ላይ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ወጣት የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሙሉ: ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል::
እንዳያመልጥዎ
https://forms.gle/PSuSu36HVxntMJ6W7
#አሪፍነጋሪ
#ArifNegari
#medialiteracy
#Ethiopia
🔥1
Reuters, on Jan 26, reported that Ethiopia's cabinet lifted the ongoing state of emergency. However, HaqCheck confirmed that the decision is yet to be approved by the House of Peoples' Representatives and rated the claim #MISLEADING. Read full

https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/did-the-council-of-ministers-lift-the-state-of-emergency
ሬውተርስ በጥር 18 ፤ 2014 ዓ.ም ባወጣው የዜና ሪፖርት፣ “የኢትዮጵያ የሚንስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ከውሳኔ ላይ ደርሷል” የሚል ርዕስ በድረ ገጹ ላይ አንድ ጽሁፍ አስነብቦ ነበር።” ይሁን እንጂ ሀቅቼክ መረጃውን ሚንስትሩ ከሰጠው መግለጫ ጋር በማመሳከር ዜናውን አሳሳች ብሎታል።
https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/asaasaace-yamineseteroce-mekere-beete-ya-asecakwaaye-gizee-awaajune-anesetwale
👍1
ከ62 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ ገፅ "ጁንታው ማስረከብ ጀምሯል አፋርም መረከብ ጀምረዋል...." የሚል ፅሁፍን በመጠቀም አንድ ምስልን አጋርቶ ነበር።
ነገርግን ሀቅቼክ ምስሉን በማጣራት ሀሰት ብሎታል።

https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/false-news
👍2
A Facebook page with more than 62 thousand followers shared an image captioned,
"Afar is receiving weapons that the Junta is handing over."
However, HaqCheck has Checked the image and rendered it False

https://addiszeybe.com/featured/haqcheck/false-the-picture-does-not-show-firearms-seized-by-afar-troops-during-a-recent-conflict
👍1