Hanif Multimedia - ሐኒፍ መልቲሚዲያ
9.61K subscribers
1.79K photos
608 videos
3 files
864 links
ህያው መልዕክት ∣ رسالة حية
Download Telegram
በአፋር ክልል ወረር ከተማ የሚገኘው መርከዝ ሰላም በትላንትናው ዕለት 36 የሚሆኑ የቁርአን ሂፍዝ ተማሪዎችን ለ6ኛ ጊዜ አስመርቋል። በዕለቱም የክልሉ የመጅሊስ አመራሮች ፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።

ቀደም ሲል ለመርከዙ ተማሪዎች በሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት አዘጋጅነት ለ 4 ጊዜያት በተለያዩ የዒልም ዘርፎች ላይ አጫጭር ኮርሶች ሲሰጣቸው የቆየ ሲሆን። በዚሁ ልዩ አጋጣሚ ሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት የተሰማውን ደስታ እየገለፀ ፤ ለተመራቂ ተማሪዎች ፣ ወላጆችና የመርከዙ አስተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል።

ለዚህ ውጤት የለፉትን የመርከዙ ኃላፊዎችና አስተማሪዎችና አጋሮች በሙሉ አላህ ልፋታቸውን ይቀበላቸው በኸይርም ይመንዳቸው ፤ ተመራቂ ተማሪዎችንም ባወቁት የቁርአን ፋና ሰሪና ለሌሎችም አስተማሪ በመሆን ይህን ኸይር የሚያስቀጥሉ ያድርጋቸው።

Hanif Islamic Organization ∣ مؤسسة حنيف الإسلامية

@HanifMultimedia
7👍5👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☘️ በአላህ ላይ ተመኩ!

🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ
……………………………………………

🖥YouTube    🎸TikTok

🌐Telegram   📱facebook
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍75
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☘️ልባችን ለምን ደረቀ?

🎙 ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ
……………………………………………

🖥YouTube    🎸TikTok

🌐Telegram   📱facebook
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍3
#jumua

اللهم صلي وسلم على نبينا محمد 🕌

@HanifMultimedia
🥰53👍1🔥1
🕌 የጁሙዓ ኹጥባ |የዘመኑ ፈተና!

🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ

ሐምሌ 24/2018 በኡሙ አይመን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ


📺https://youtu.be/d78KB5mzRD0

@hanifmultimedia
👍105
📢 የደርስ ፕሮግራሞች

🔖 በኡስታዝ ሑሴን አለሙ

🕌 በፉሪ አማር መስጂድና በአጠና ተራ አቡ-ደርዳእ መስጂድ

@HanifMultimedia
10👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☘️የፀጋዎች ሁሉ ባለቤት!

🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ

……………………………………………

📺 ሙሉ ኹጥባውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇

🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍4
📢 የበጋ መርኃ ግብር ምዝገባ! 🗓 ነሐሴ 15 ይጀምራል!

🔖 ሐኒፍ ኢስላማዊ የተርቢያ ማዕከል ለመጭው የ2019 የትምህርት ዘመን ለሁለቱም ፆታዎች የሰርተፊኬትና የዲፕሎማ ፕሮግራሞችን አሰናድቷል!

📌 የሰርተፊኬት መርኃ ግብር
📌 የዲፕሎማ መርኃ ግብር
📌 የህፃናትና ታዳጊዎች የተርቢያ ፕሮግራም

📍ቤተል ኮልፌ ቀራኒዮ ፍርድ ቤት ፊትለፊት በአርባ ሜትር መገንጠያ በኩል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ላይ ያገኙናል።


📞 0904786666 / 0922837878

@hanifmultimedia
6👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📱 ስልኮቻችን... !!

🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ

……………………………………………

📺 ሙሉ ኹጥባውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇

🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍86
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☘️ ሒጃብሽ ላይ ፅኚ!

🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

……………………………………………

🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍2🤝1
🕌 የዳዕዋ መርኃ-ግብር በአዳማ ከተማ!

✔️ ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ
✔️ ኡስታዝ ሑሴን አለሙ
✔️ ኡስታዝ ጂብሪል አከመል
✔️ ኡስታዝ ሳሊም ዑመር

🗓 እሁድ ነሐሴ10 /2018

🕌 በአዳማ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ መስጂዶች

@HanifMultimedia
7👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📲 የሶሻል ሚዲያ አደጋ!

🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ

……………………………………………

📺 ሙሉ ኹጥባውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇

🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍102
☘️ ሑጂየቱ-አስ ሱናህ

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🖥 https://youtu.be/GhGKGTA5bHI

_🌐 @hanifmultimedia
👍9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቢድዓ ጥሩ የለውም!

🎙 ኡስታዝ ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

……………………………………………

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍126
🔔የበጋ መርኃ ግብር ምዝገባ ሊጀመር 2️⃣ ቀናት ብቻ ይቀሩታል!

🔖 ሐኒፍ ኢስላማዊ የተርቢያ ማዕከል

📌 የሰርተፊኬት መርኃ ግብር
📌 የዲፕሎማ መርኃ ግብር
📌 የህፃናትና ታዳጊዎች የተርቢያ ፕሮግራም

📍ቤተል ኮልፌ ቀራኒዮ ፍርድ ቤት ፊትለፊት በአርባ ሜትር መገንጠያ በኩል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ላይ ያገኙናል።


📞 0904786666 / 0922837878

@hanifmultimedia
6
#jumua

اللهم صلي وسلم على نبينا محمد 🕌

@HanifMultimedia
8👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ ችግራቸው ከነብዩ ጋር ነው እንዴ!?

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

——————————————

📺 ሙሉ ሙሐደራውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇

🖥https://youtu.be/GhGKGTA5bHI

🌐 @hanifmultimedia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍3🔥2