ረሳውት🥰
የበደልከኝ በደል ብዙ ሁኖ ሳለ
ተውኩት እረሳውት ፈጣሪ ስላለ
እንዲህ ሲል ተናግሯል
ይቅር እንድላቹ ይቅር በሉ ብሏል
dear ላስቀየምከኝ ልጅ ይቅር ብዬሀለው🥰
✍️ሐና ይመር
የበደልከኝ በደል ብዙ ሁኖ ሳለ
ተውኩት እረሳውት ፈጣሪ ስላለ
እንዲህ ሲል ተናግሯል
ይቅር እንድላቹ ይቅር በሉ ብሏል
dear ላስቀየምከኝ ልጅ ይቅር ብዬሀለው🥰
✍️ሐና ይመር
እምቢ 🥺
እምቢ አልሄድም ከሌላ
ተው ግን የኔ አለም ፈልግ ሌላ መላ
በኋላ ይሆናል ገላዬ የሌላ🥺
እንዳትለምነኝ ከሄድኩ በኋላ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ሚስቶቻችሁን ለሌላ አሳልፈቹ ለምሰጡ 🥺🥺🥺🥺
✍️ሐና ይመር
እምቢ አልሄድም ከሌላ
ተው ግን የኔ አለም ፈልግ ሌላ መላ
በኋላ ይሆናል ገላዬ የሌላ🥺
እንዳትለምነኝ ከሄድኩ በኋላ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ሚስቶቻችሁን ለሌላ አሳልፈቹ ለምሰጡ 🥺🥺🥺🥺
✍️ሐና ይመር
ሁለት ጥቅም
ፀሀይ እንዲሞቀን ደመቀች አበራች
ጨረቃም በግሏ ብርሀን እንዲሆነን ያላትን ለገሰች
አየህ የኔ አለም የሁለቱን አንድነት
እየተላለፉ ሲያደምቁ የሰው ህይወት
ከነሱ ተምረህ ጥምረት አስበልጠህ
ከከቤ ጋ እንድሆን ፍቀድልኝ ባክህ 😁
😂😂😂💪💪
አቤት እውቀት እኔኮ አላስብ 😁😁
✍️ሐና ይመር
ፀሀይ እንዲሞቀን ደመቀች አበራች
ጨረቃም በግሏ ብርሀን እንዲሆነን ያላትን ለገሰች
አየህ የኔ አለም የሁለቱን አንድነት
እየተላለፉ ሲያደምቁ የሰው ህይወት
ከነሱ ተምረህ ጥምረት አስበልጠህ
ከከቤ ጋ እንድሆን ፍቀድልኝ ባክህ 😁
😂😂😂💪💪
አቤት እውቀት እኔኮ አላስብ 😁😁
✍️ሐና ይመር
ናፈከኝ
እንደ እህል እራብከኝ
እንደ ውሀ ጠማኸኝ
እንደታረዘ ሰው ልለብስህ አሰብኩኝ
ቢቸግር ነው እንጂ
ቢቸግር ነው እንጂ
🤦♀
🤷♀
ሰው ለሰው ምግቡ ከቶ እንዴት ይሆናል
ሰው ለሰው መጠጡ ከቶ እንዴት ይሆናል
ግን
ግና
ግን
ሰው ለሰው ልብሱ ግን መሆንን ይችላል
እቅፍ ስታረገኝ ሙቀት ይሰማኝል
ከዚ ወዲያ ታዲያ አልባሽ የት ይገኛል
ና
ፍ
ቀ
ኸ
ኛ
ል
✍️ ሐና ይመር
እንደ እህል እራብከኝ
እንደ ውሀ ጠማኸኝ
እንደታረዘ ሰው ልለብስህ አሰብኩኝ
ቢቸግር ነው እንጂ
ቢቸግር ነው እንጂ
🤦♀
🤷♀
ሰው ለሰው ምግቡ ከቶ እንዴት ይሆናል
ሰው ለሰው መጠጡ ከቶ እንዴት ይሆናል
ግን
ግና
ግን
ሰው ለሰው ልብሱ ግን መሆንን ይችላል
እቅፍ ስታረገኝ ሙቀት ይሰማኝል
ከዚ ወዲያ ታዲያ አልባሽ የት ይገኛል
ና
ፍ
ቀ
ኸ
ኛ
ል
✍️ ሐና ይመር
አገጣለው😁
እና እንደነገርኩህ ሁል ጊዜ አገጣላው
ሀዘኔን በጥርሴ አሸንፈዋለው
ምንም እንኳ ህይወት መራራ ብትሆንም
እንባ ሚስፈስስሰኝ ምክንያቴ ቢበዛም
ሀዘኔን በውስጤ ዋጥ አረገውና
ሳቅ ሳቅ እላለው ዳግም እንደገና
💪💪❤️❤️
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
እና እንደነገርኩህ ሁል ጊዜ አገጣላው
ሀዘኔን በጥርሴ አሸንፈዋለው
ምንም እንኳ ህይወት መራራ ብትሆንም
እንባ ሚስፈስስሰኝ ምክንያቴ ቢበዛም
ሀዘኔን በውስጤ ዋጥ አረገውና
ሳቅ ሳቅ እላለው ዳግም እንደገና
💪💪❤️❤️
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
ማረው🥺🥺🥺
ገና በለጋ እድሜው ወስደኸዋልና
እኛስ እንዴት እንሁን በምን እንፅናና
ሁሌም እ/ር በስራው ትክክል ነው የወደደውን አደረገ ነብስህ በሰላም ትረፍ josh 🥺
ገና በለጋ እድሜው ወስደኸዋልና
እኛስ እንዴት እንሁን በምን እንፅናና
ሁሌም እ/ር በስራው ትክክል ነው የወደደውን አደረገ ነብስህ በሰላም ትረፍ josh 🥺
#ለእዮብ 🥺🥺🥺🥺🥺
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ያው ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያውም እንዳያቹሁት እኔም ቻናል ላይ እንደተመለከታችሁት josh ጓደኛዬን/የእናንተም ወዳጅ የነበረውን መልካም ቅን አሳቢውን አጥተነዋል 💔🥺 ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሁን የመጣሁት የ josh ቤተሰብን ጨምሮ ጎረቤቶች ንብረታቸው ሁሉም ነገር ወድማል እና እናንተም የ 100 challenge እንድትቀላቀሉ ስል በትህትና እጠይቃለው ሁላችንም ወደዛው ነን እና በምድር ለሰማይ የሚሆን ስንቅ እንሰር እላላው
#ለእዮቤ
#ታጋሽ
#በማጣትም
#እዮብ
#ለኔ ወንድም 🥺
1000010020011
ራውዳ ጀማል(የእዮቤ እናት)
እንደምታግዙኝ አልጠራጠርም ቤተሰብ
✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ያው ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያውም እንዳያቹሁት እኔም ቻናል ላይ እንደተመለከታችሁት josh ጓደኛዬን/የእናንተም ወዳጅ የነበረውን መልካም ቅን አሳቢውን አጥተነዋል 💔🥺 ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሁን የመጣሁት የ josh ቤተሰብን ጨምሮ ጎረቤቶች ንብረታቸው ሁሉም ነገር ወድማል እና እናንተም የ 100 challenge እንድትቀላቀሉ ስል በትህትና እጠይቃለው ሁላችንም ወደዛው ነን እና በምድር ለሰማይ የሚሆን ስንቅ እንሰር እላላው
#ለእዮቤ
#ታጋሽ
#በማጣትም
#እዮብ
#ለኔ ወንድም 🥺
1000010020011
ራውዳ ጀማል(የእዮቤ እናት)
እንደምታግዙኝ አልጠራጠርም ቤተሰብ
✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
ሞት ክፉ
እኛ እያሰብን ብዙ አመት ልንኖር
እሱ ይመጣና ያስቀረናል ባጭር
ማለዳ ተያይተን
ቀትር ከአፈሩ ነን
ከተፃፈልን ቀን
አትለፉ ሲለን
.
.
.
.
😭
ከሰሞኑ ደሞ ሞቱ በረታብን
ህፃናት ወጣቱን እንደው ለቀመብን
ታዲያ ክፉ አደለም 😥
ወዳጅ ያሉትን ሰው በቅፅበት ሲያጡትስ አያንገበግብም
ብቻ ወዳጆቼ ሁሉንም ሆድ ይፍጀው
በአካል ለተለዮን ነፍሳቸውን ይማረው 🙏
✍️✍️ሐና ይመር
መታሰቢየነቱ ለእዮብ (josh) 💔
@hanayimer21
እኛ እያሰብን ብዙ አመት ልንኖር
እሱ ይመጣና ያስቀረናል ባጭር
ማለዳ ተያይተን
ቀትር ከአፈሩ ነን
ከተፃፈልን ቀን
አትለፉ ሲለን
.
.
.
.
😭
ከሰሞኑ ደሞ ሞቱ በረታብን
ህፃናት ወጣቱን እንደው ለቀመብን
ታዲያ ክፉ አደለም 😥
ወዳጅ ያሉትን ሰው በቅፅበት ሲያጡትስ አያንገበግብም
ብቻ ወዳጆቼ ሁሉንም ሆድ ይፍጀው
በአካል ለተለዮን ነፍሳቸውን ይማረው 🙏
✍️✍️ሐና ይመር
መታሰቢየነቱ ለእዮብ (josh) 💔
@hanayimer21
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እያልን በወንድማችን ኢዮብ ወልደማርያም (ተክለማርያም) ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ምክንያት በተማሪዎች ስም በነሐሴ 1/2014 ዕለተ እሑድ ከቀኑ 9:00 የጸሎት እና የዝክር መርሐግብር በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል አዳራሽ የተዘጋጀ ስለሆነ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን።
የምትችሉ ተገኙልን ❤️❤️❤️
የምትችሉ ተገኙልን ❤️❤️❤️
አንድ ኦርቶዶክሳዊ አባት "ሰው ሰው ነው ለምን ግብረ ሰዶማዊነት አትፈቅዱልንም?" ተብለው ተጠይቀው "ውሃ ውሃ ነው ለምን ከሽንት ቤት አትጠጣም?" በለው መለሱላቸው።
ድንቅ ንግግር በጣም ስለወደድኩት ላካፍላቹ ብዬ ነው
ደና እደሩ 🤗🤗
ድንቅ ንግግር በጣም ስለወደድኩት ላካፍላቹ ብዬ ነው
ደና እደሩ 🤗🤗
አባቴ እናቴን 🙆♀👫
አታለላትና ከቤት አስወጥቶ
አሳደራት ቤቱ ከወንድሟ አጣልቶ
ተጨነቀች ነፍሳ ምድሩ ጠበባት
አይታ ማታቀውን ደስታ እየሰጣት
በመሀል ላይ ታዲያ ወንድሟ ትዝ ሲላት
እንባ በጉንጮቿ ይሽቀዳደማሉ
እንቡጥ ከንፈሮቿን ነክተውት ያልፈሉ
ታዲያ በዚ ጊዜ አባቴ ያዝንና
እንዲ ሲል ያዜማል እሷ እንድትዝናና
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎችን አስናቅሻቸው
እኔ ግን ሲገባኝ እናቴ አልነቃሽም
ሰሙን እንጂ አንቺ ወርቁን አላየሽም
አስናቁ ex ናት
የያቆቤ እናት
Just like for funn my dad isn't that type of person 🤗🤗🤗
✍️ሐና ይመር
አታለላትና ከቤት አስወጥቶ
አሳደራት ቤቱ ከወንድሟ አጣልቶ
ተጨነቀች ነፍሳ ምድሩ ጠበባት
አይታ ማታቀውን ደስታ እየሰጣት
በመሀል ላይ ታዲያ ወንድሟ ትዝ ሲላት
እንባ በጉንጮቿ ይሽቀዳደማሉ
እንቡጥ ከንፈሮቿን ነክተውት ያልፈሉ
ታዲያ በዚ ጊዜ አባቴ ያዝንና
እንዲ ሲል ያዜማል እሷ እንድትዝናና
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎችን አስናቅሻቸው
እኔ ግን ሲገባኝ እናቴ አልነቃሽም
ሰሙን እንጂ አንቺ ወርቁን አላየሽም
አስናቁ ex ናት
የያቆቤ እናት
Just like for funn my dad isn't that type of person 🤗🤗🤗
✍️ሐና ይመር
"እስካለው ጠይቁኝ"
ከሞትኩ በኋላ
ዋይታቹ እንዳይበዛ
ደግ የዋህ ነበረች
ሄደች እንደዋዛ
የሚባሉ ቃሎች
እንዳይበዙ በኔ
በህይወት እስካለው
ጠይቁኝ ደግፉኝ ሁኑልኝ ከጎኔ
✍️✍️✍️ ሐና ይመር
ነብስህ በሰላም ትረፋ ባባ 🥺🙏
@hanayimer21
ከሞትኩ በኋላ
ዋይታቹ እንዳይበዛ
ደግ የዋህ ነበረች
ሄደች እንደዋዛ
የሚባሉ ቃሎች
እንዳይበዙ በኔ
በህይወት እስካለው
ጠይቁኝ ደግፉኝ ሁኑልኝ ከጎኔ
✍️✍️✍️ ሐና ይመር
ነብስህ በሰላም ትረፋ ባባ 🥺🙏
@hanayimer21
የሐና ይመር ግጥሞች
Photo
Merdat yemtfelgu beweust mesmer tsfulgn yalchuhn begzabher sm tebabrun

