ተወለደ 🙏🙏🙏🙏
ተወለደ ጌታ ሊወጣን ከሀጥያት
እስኪ እልል በሉ ፍጡሯን ፍጥረታት
ደስ ደስ ይበለን
ስናይ አንድ ኔታን
ልደትህ ልደቴ ልል ነው እና እኔ
እንዳትቀየመኝ የህይወቴ ቅኔ
አንተ ለኔ ሀጥያት ወደዚ ስትመጣ
ለፅድቁ ጎዳና ልትመራኝ ስትቃጣ
ሌላ ምን እላለው ደስ ብሎኛል ጌታ
አንተ ስለለህልኝ ተሰምቶኛል እርካታ
ሁሌም እንዳታወኝ ሁንልኝ ከጎኔ
አንተ እስካለህልኝ ሙሉ ሰው ነኝ እኔ
አንተ የሰራሀት ናትና ህይወቴ
ሁልጊዜም ያንተ ነኝ እሰከለተሞቴ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳቹ መልካም ገና እንዲው እንዳማረብን እቅፍ ድግፍ አርጎ ለከርሞ ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደኛ በመጠለያቸው ሳይሆኑ አንድም ተፈናቅለው አንድም በችግር ደጅ ለወጡ ወዳጆቻችን ባለን አቅም አለን እንበላቸው በተጨማሪ ፈጣሪ ይጎብኛቸው
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች መልካም በዓል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️✍️ሐና ይመር
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹ ቻናሉን ይቀላቀሉን
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ተወለደ ጌታ ሊወጣን ከሀጥያት
እስኪ እልል በሉ ፍጡሯን ፍጥረታት
ደስ ደስ ይበለን
ስናይ አንድ ኔታን
ልደትህ ልደቴ ልል ነው እና እኔ
እንዳትቀየመኝ የህይወቴ ቅኔ
አንተ ለኔ ሀጥያት ወደዚ ስትመጣ
ለፅድቁ ጎዳና ልትመራኝ ስትቃጣ
ሌላ ምን እላለው ደስ ብሎኛል ጌታ
አንተ ስለለህልኝ ተሰምቶኛል እርካታ
ሁሌም እንዳታወኝ ሁንልኝ ከጎኔ
አንተ እስካለህልኝ ሙሉ ሰው ነኝ እኔ
አንተ የሰራሀት ናትና ህይወቴ
ሁልጊዜም ያንተ ነኝ እሰከለተሞቴ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳቹ መልካም ገና እንዲው እንዳማረብን እቅፍ ድግፍ አርጎ ለከርሞ ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደኛ በመጠለያቸው ሳይሆኑ አንድም ተፈናቅለው አንድም በችግር ደጅ ለወጡ ወዳጆቻችን ባለን አቅም አለን እንበላቸው በተጨማሪ ፈጣሪ ይጎብኛቸው
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች መልካም በዓል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️✍️ሐና ይመር
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹ ቻናሉን ይቀላቀሉን
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ድሮ ነው የማውቅሽ!
ድሮ ነው የማውቅሽ ገና ሳልፈጠር፤
ሳልመጣ ወደዚ ሳላቀው ይህን ሀገር፤
በዛኛው ህይወቴ መኖር በማላቀው፤
በእናቴ ሆድ ውስጥ ስምሽን ሰማው።
ማርያም ሆይ አደራ ሰላም አገላግሊኝ፤
ስትልሽ እናቴ ያኔ ነው የሰማሁኝ፤
በጣም ብዙ ጊዜ ስጠራሽ ሰማሁኝ፤
ልወለድ ስልማ ማርያም አደራሽን እናቴ እንቺ እርጅኝ።
ከቶ አንቺ ልመና መች ትፈልጊያለሽ፤
ሁሉንም በጥበብ ታስተካክይዋለሽ፤
ልጅ እያለንማ ያን አባሮሽ ጨዋታ ስንጫወት እንካን፤
ከአዚዛ ሰዓዳ ሁሉም ጋራ ሆነን።
ልክ መሄጃ መሽሎኪያ ስናጣ ቀዳዳ፤
ስጡኝ የማርያም መንገድ ትላላች ሰዓዳ፤
እኛም አንከራከርም እንሰጣላን መንገድ፤
እናም ህፃኑም አዋቂም ስምሽን ሸመደዱ።
ድሮ ነው የማውቅሽ ገና በልጅነት፤
ሁሉም ይምላሉ ስምሽን እየጠሩት፤
እኔም እምላለው ማርያምን እላለው፤
እመቤቴ እናቴ ሁሌም እወድሻላው።
❤️❤️❤️21❤️❤️❤️
✍️✍️✍️ ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
👆👆👆👆👆
ድሮ ነው የማውቅሽ ገና ሳልፈጠር፤
ሳልመጣ ወደዚ ሳላቀው ይህን ሀገር፤
በዛኛው ህይወቴ መኖር በማላቀው፤
በእናቴ ሆድ ውስጥ ስምሽን ሰማው።
ማርያም ሆይ አደራ ሰላም አገላግሊኝ፤
ስትልሽ እናቴ ያኔ ነው የሰማሁኝ፤
በጣም ብዙ ጊዜ ስጠራሽ ሰማሁኝ፤
ልወለድ ስልማ ማርያም አደራሽን እናቴ እንቺ እርጅኝ።
ከቶ አንቺ ልመና መች ትፈልጊያለሽ፤
ሁሉንም በጥበብ ታስተካክይዋለሽ፤
ልጅ እያለንማ ያን አባሮሽ ጨዋታ ስንጫወት እንካን፤
ከአዚዛ ሰዓዳ ሁሉም ጋራ ሆነን።
ልክ መሄጃ መሽሎኪያ ስናጣ ቀዳዳ፤
ስጡኝ የማርያም መንገድ ትላላች ሰዓዳ፤
እኛም አንከራከርም እንሰጣላን መንገድ፤
እናም ህፃኑም አዋቂም ስምሽን ሸመደዱ።
ድሮ ነው የማውቅሽ ገና በልጅነት፤
ሁሉም ይምላሉ ስምሽን እየጠሩት፤
እኔም እምላለው ማርያምን እላለው፤
እመቤቴ እናቴ ሁሌም እወድሻላው።
❤️❤️❤️21❤️❤️❤️
✍️✍️✍️ ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
👆👆👆👆👆
ሀብት ማለት በዚህ አለም ላይ ትንሽ እና እርካሹ ነገር ነው እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ለሰው ልጅ ዋናው ነገር ጤና እና ሰው ነው ሰው ከሌለህ አደለም ሀብት አለም ያንተ ብትሆን ባዶ እንደሆንክ ይሰማሀል እኔ ድሮ የማስበው አንተ የፈለከውን ነገር መግዛት ሳትችል ስቀር ያ ነገር ሙሉ የሰውነትህ አካል ሚቆጣጠር ይመስለሀል ግን አሁን ላይ አንደተረዳሁት ሀብት በጣም ከንቱ እንደሆነ ነው እዚህ አለም ላይ 80% ሰው አስመሳይ ነው ምክንያቱም ሠው ምን ይለኛል ብሎ ብዙ ነገር ያደርጋል በተለይ ኢትዮጵያዊ ስትሆን ደሞ ሰውም አይረዳህም እቤቱ እሚላስ እሚቀመስ ሳይኖረው ለሰው ይምሰል ውድ ልብስ ለብሶ ይሄዳል ወዳጄ ባይገርምህ ሀብት ጤና ነው እራስህን መግበህ ሀብትህን ብትጠብቅ ነው ሚሻልህ እና ድህነትህን ሊስታውስህ ከሚሞክር ሰው እራቅ አንተን አንቋሸው እነሱን ከፍ ሊረጉ ከሚሞክሩት ሰዎች እራቅ
ድህነት በገንዘብ እንደማይለካ ንገራቸው
ሀብት በጤንነት እንደሚለካ ንገራቸው
በገንዘብ ሊገዛ የማይችል ነገር እንዳለ ንገራቸው መገዛት ያለበት ነገር ደሞ መገዛት ያልቻለው ጊዜው ስላልሆነ እንደሆነ ንገራቸው
ይሄ መልዕክት አስተሳሳባቸው እሰከ ገንዘብ ብቻ ለሆነ ነው "ለእነገሌ"
መታሰቢያነቱ "ሀብት ብር ማብዛት"
"ድህነት ብር ማጣት"
ብለው ለሚስቡ እ/ር ይመስገን ጤና ካልነሳን ሀብታም ነን
ነፈዝ ሁላ ቀጣይ ሜንሽን እንደማደርጋቹ አትርሱ 😏
✍️✍️ሐና ይመር
ድህነት በገንዘብ እንደማይለካ ንገራቸው
ሀብት በጤንነት እንደሚለካ ንገራቸው
በገንዘብ ሊገዛ የማይችል ነገር እንዳለ ንገራቸው መገዛት ያለበት ነገር ደሞ መገዛት ያልቻለው ጊዜው ስላልሆነ እንደሆነ ንገራቸው
ይሄ መልዕክት አስተሳሳባቸው እሰከ ገንዘብ ብቻ ለሆነ ነው "ለእነገሌ"
መታሰቢያነቱ "ሀብት ብር ማብዛት"
"ድህነት ብር ማጣት"
ብለው ለሚስቡ እ/ር ይመስገን ጤና ካልነሳን ሀብታም ነን
ነፈዝ ሁላ ቀጣይ ሜንሽን እንደማደርጋቹ አትርሱ 😏
✍️✍️ሐና ይመር
ለውጥ ምን ጠቀመን ?😞
ለውጥ ምን ጠቀመን
ወጣት ህፃናቱን እየወሰደብን
ገና ሩጣ ሳጠግብ ጡቷን እንኳ ሳጥል
መናገር ማውረቱን በቅጡ እንኳ ሳችል
አንስቶ አጋደማት 😥
ስለያዘችው አካል አንድ እንኳ ሳይገባት
በጭኖቿ መሀል ደም አፈሰሰባት
በዚ ለጋ እድሜዋ ህመም አስታቀፋት
እማዬ አመመኝ
በእግሮቼ መሀል ደምም ፈሰሰብኝ
.
.
.
ቆይ እናት ምን ትበል 😔
..
.
እና እንዲ ከሆነ ለውጡ ምን ጠቀመን
በመጣብን መዓት ወጣቱን ማገድን
እናት ልጇ ቀርቶ በር በሩን ስታይ
ሚስት ባሏ ቀርቶ ከአምላኳ ስትዋይ
ከታችኛው ሰፈር ሲሰማ ዋይ ዋይታ
ዋይ ዋይታን ቀይረው ሲሰሙ በእልልታ
እናት እየሮጠች ስትወጣ በፈገግታ
ሚስት ተንበርክካ ስታመሰግነው ያዋያትን ጌታ
ትንሽ እንኳ ሳይቆይ ደስታቸውም ጠፋ
በአካል ሲጠብቁት በቃሬዛ መጣ
ታዲያ እንዴት ብለን ለውጥ አለ እንበል
የመነኮሰች ሴት
በቅርቡ ላለችው በእግዚአብሔር ቤት
እሷን እንኳ ሳይቀር
እንደሌሎቹ ሴት ከፈቷት በቀትር
እና ለውጥ የቱ ነው
እማሆይ እማማ አያልቅሱ በእግዜር
ግዜው የመጣ ቀን ይፈርዳል እግዚአብሔር
የታችኛው መንግስት ጨክኗል አውቀናል
ጌታው አንተ ፍረድ ህዝቡ ተጨካክኗል
.
.
.
ህመም ብቻ😥😥😔😔😔
ይህ ህመመ እያንዳንዳችን ቤት ካልገባ አይገባንም
የኔ ጋደኛ የእህትሽን የዛችን ብላቴና ነብስ ከደጋጎች ያድርግልን ማርያምን በፂ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኪት እማ እመኚኝ የእ/ር መምጫው ቅርብ ነው ይፈርዳል የ 2 አመት ልጅ መድፈር ማለት😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 የኔ ፍቅር ስለያዘችው አካል ሳይገባት እንኳ ብቻ እሳ ነብሷን ይማር እንኳ አትባል ንፁ ናት በፂ እማምላክ ታፅናቹ ይሄ ግጥም
ለአያትሽ ለእማሆይ
ለጀግናው ወንድምሽና ለብላቴናዋ እህትሽ ይሁንልኝ
ነፍስ ሄር!😥😥😥😥
✍️✍️ ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ለውጥ ምን ጠቀመን
ወጣት ህፃናቱን እየወሰደብን
ገና ሩጣ ሳጠግብ ጡቷን እንኳ ሳጥል
መናገር ማውረቱን በቅጡ እንኳ ሳችል
አንስቶ አጋደማት 😥
ስለያዘችው አካል አንድ እንኳ ሳይገባት
በጭኖቿ መሀል ደም አፈሰሰባት
በዚ ለጋ እድሜዋ ህመም አስታቀፋት
እማዬ አመመኝ
በእግሮቼ መሀል ደምም ፈሰሰብኝ
.
.
.
ቆይ እናት ምን ትበል 😔
..
.
እና እንዲ ከሆነ ለውጡ ምን ጠቀመን
በመጣብን መዓት ወጣቱን ማገድን
እናት ልጇ ቀርቶ በር በሩን ስታይ
ሚስት ባሏ ቀርቶ ከአምላኳ ስትዋይ
ከታችኛው ሰፈር ሲሰማ ዋይ ዋይታ
ዋይ ዋይታን ቀይረው ሲሰሙ በእልልታ
እናት እየሮጠች ስትወጣ በፈገግታ
ሚስት ተንበርክካ ስታመሰግነው ያዋያትን ጌታ
ትንሽ እንኳ ሳይቆይ ደስታቸውም ጠፋ
በአካል ሲጠብቁት በቃሬዛ መጣ
ታዲያ እንዴት ብለን ለውጥ አለ እንበል
የመነኮሰች ሴት
በቅርቡ ላለችው በእግዚአብሔር ቤት
እሷን እንኳ ሳይቀር
እንደሌሎቹ ሴት ከፈቷት በቀትር
እና ለውጥ የቱ ነው
እማሆይ እማማ አያልቅሱ በእግዜር
ግዜው የመጣ ቀን ይፈርዳል እግዚአብሔር
የታችኛው መንግስት ጨክኗል አውቀናል
ጌታው አንተ ፍረድ ህዝቡ ተጨካክኗል
.
.
.
ህመም ብቻ😥😥😔😔😔
ይህ ህመመ እያንዳንዳችን ቤት ካልገባ አይገባንም
የኔ ጋደኛ የእህትሽን የዛችን ብላቴና ነብስ ከደጋጎች ያድርግልን ማርያምን በፂ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኪት እማ እመኚኝ የእ/ር መምጫው ቅርብ ነው ይፈርዳል የ 2 አመት ልጅ መድፈር ማለት😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 የኔ ፍቅር ስለያዘችው አካል ሳይገባት እንኳ ብቻ እሳ ነብሷን ይማር እንኳ አትባል ንፁ ናት በፂ እማምላክ ታፅናቹ ይሄ ግጥም
ለአያትሽ ለእማሆይ
ለጀግናው ወንድምሽና ለብላቴናዋ እህትሽ ይሁንልኝ
ነፍስ ሄር!😥😥😥😥
✍️✍️ ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ዳግመኛ ፍጠረኝ 😭
በሀጥያት ተውጬ ቆሽሽለውና
ዳግመኛ ፍጠረኝ ልኑር በንፅህና
አሁን ባለሁበት በእድፉ ህይወቴ
መኖር ሰልችቶኛል ከነስህተቴ
ንሰሀ መግባቱን ቅኖና መውሰድን
መች ታደልኩኝና ባንተ መመረጡን
ዳግመኛ ፍጠረኝ ልኑር እንደገና
መሄድ አብዝቻለው በስህተት ጎዳና 😭
አብረቅርቃ አታላኝ ይቺ ከንቱ አለም
ካንተ ትዕዛዛቶች አምልጫለው ዳግም
🤲
🤲
ዳግመኛ ፍጠረኝ
አፈራርሰህ ስራኝ
ወዳንተመልሰኝ
ልጄ ነይልኝ በለኝ
በእቅፍህ አስገባኝ
ዳግመኛ ፍጠረኝ የሰማዩ ጌታ
መኖር ሰልችቶኛል በዓለም ሁካታ 😔
ዳግም ካነሳኸኝ ከነስህተቴ
ሌላም አልፈልግም ነገ ይሁን ሞቴ
በንሰሀ አጥበኸኝ ዳግም ከሰራኸኝ
ድጋሚ ለመኖሮ ዕድል ካገኘሁኝ
ታዲያ ለምን ብዬ ለምን እፈራለው
በቅድሱ ስፍራ ካንተ ጋር እስካለው
✍️✍️ሐና ይመር
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የአብይ ፆም ያድርግልን ለሀገራችንን ሰላም ይላክልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟢🟡🔴
Join us
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
በሀጥያት ተውጬ ቆሽሽለውና
ዳግመኛ ፍጠረኝ ልኑር በንፅህና
አሁን ባለሁበት በእድፉ ህይወቴ
መኖር ሰልችቶኛል ከነስህተቴ
ንሰሀ መግባቱን ቅኖና መውሰድን
መች ታደልኩኝና ባንተ መመረጡን
ዳግመኛ ፍጠረኝ ልኑር እንደገና
መሄድ አብዝቻለው በስህተት ጎዳና 😭
አብረቅርቃ አታላኝ ይቺ ከንቱ አለም
ካንተ ትዕዛዛቶች አምልጫለው ዳግም
🤲
🤲
ዳግመኛ ፍጠረኝ
አፈራርሰህ ስራኝ
ወዳንተ
ልጄ ነይልኝ በለኝ
በእቅፍህ አስገባኝ
ዳግመኛ ፍጠረኝ የሰማዩ ጌታ
መኖር ሰልችቶኛል በዓለም ሁካታ 😔
ዳግም ካነሳኸኝ ከነስህተቴ
ሌላም አልፈልግም ነገ ይሁን ሞቴ
በንሰሀ አጥበኸኝ ዳግም ከሰራኸኝ
ድጋሚ ለመኖሮ ዕድል ካገኘሁኝ
ታዲያ ለምን ብዬ ለምን እፈራለው
በቅድሱ ስፍራ ካንተ ጋር እስካለው
✍️✍️ሐና ይመር
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የአብይ ፆም ያድርግልን ለሀገራችንን ሰላም ይላክልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟢🟡🔴
Join us
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ሰላም ለእናንተ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች
እንደምን ከረማችሁልኝ አውቃለው በጣም ጠፍቻለው ሆኖም ግን ያው አልተመቻችልኝ ሁኖ ነውና ይቅር በሉኝ
አሁን ዋነኛ የመጣሁበት ጉዳይ ከላይ እንደተመለከታችሁት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ሁለተኛው መድረካችን ተመልሷል ከዚ በፊት በአንድ አንድ አለመግባባት የተሰረዘው መድረክ አሁን ያን ሁሉ አልፎ እናንተን ውድ ተደራሲያንን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል
በእለቱም:- ወግ,ግጥም,ሙዚቃ,መነባንብ እና ሌሎችን አዘጋጅቶ እናንተን እየጠበቀ ነው
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዳትቀሩ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በባለፈው ትኬት ገዝታቹ እጃቹ ላይ ያለ ያችን በመያዝ ተገኙ የጠፋባቹህም በታማኝነት ንገሩኝ 😁 ሌላው
ቀኑ የካቲት 27
ዕለቱ: እሁድ
ቦታ :ፒያሳ በሚገኘው ኤልቤት ሆቴል
እሁዱዎትን ከኛ ጋር ያሳልፉ ❤❤❤❤❤
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
እንደምን ከረማችሁልኝ አውቃለው በጣም ጠፍቻለው ሆኖም ግን ያው አልተመቻችልኝ ሁኖ ነውና ይቅር በሉኝ
አሁን ዋነኛ የመጣሁበት ጉዳይ ከላይ እንደተመለከታችሁት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ሁለተኛው መድረካችን ተመልሷል ከዚ በፊት በአንድ አንድ አለመግባባት የተሰረዘው መድረክ አሁን ያን ሁሉ አልፎ እናንተን ውድ ተደራሲያንን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል
በእለቱም:- ወግ,ግጥም,ሙዚቃ,መነባንብ እና ሌሎችን አዘጋጅቶ እናንተን እየጠበቀ ነው
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዳትቀሩ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በባለፈው ትኬት ገዝታቹ እጃቹ ላይ ያለ ያችን በመያዝ ተገኙ የጠፋባቹህም በታማኝነት ንገሩኝ 😁 ሌላው
ቀኑ የካቲት 27
ዕለቱ: እሁድ
ቦታ :ፒያሳ በሚገኘው ኤልቤት ሆቴል
እሁዱዎትን ከኛ ጋር ያሳልፉ ❤❤❤❤❤
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
♥️♥️♥️እመቤቴ❤❤
አለም ስትሰለቸኝ ስትጨልምብኝ
የገባሁባቸው በሮች ሲዘጉብኝ
የጌታዬን እናት እንዲ እማፀናለው
እናቴ አትለይኝ አበርችኝ እላለው
ስለሰራኋቸው ስላጠፋኋቸው ስለኔ በደሎች
ታማልደኛለች ከጌታዬ ጋራ ስለእኔ እያነባች
ታዲያ እንዴት ብዬ ተስፋ ልቁረጥ እኔ
ቅድስት ድንግል ማርያም እያለች ከጎኔ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤♥️
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
አለም ስትሰለቸኝ ስትጨልምብኝ
የገባሁባቸው በሮች ሲዘጉብኝ
የጌታዬን እናት እንዲ እማፀናለው
እናቴ አትለይኝ አበርችኝ እላለው
ስለሰራኋቸው ስላጠፋኋቸው ስለኔ በደሎች
ታማልደኛለች ከጌታዬ ጋራ ስለእኔ እያነባች
ታዲያ እንዴት ብዬ ተስፋ ልቁረጥ እኔ
ቅድስት ድንግል ማርያም እያለች ከጎኔ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤♥️
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
@hanayimer21
ፍቅር እኔ አውቃለው
ፍቅር እኔ አውቃለው
ማፍቀር ለካ እንዲ ነው
ስለ አንድ ሰው በደል ስለአጠፋው ጥፋት
ስለተላለፈው አስርቱ ትዛዛት
በዚ ሁሉ ስራ በዚ ሁሉ ተግባር
አንድ እሱ መወገር
ስለሰራናቸው ተንኮልና ስህተት
በኛ ቦታ ሁኖ እንድ እሱ መቀጣት
ደሞ ለኛ ብሎ በሰው ፊት መደፋት
ይህ አይበቃ ብሎ ሞትን ወስዶ መሞት
ታዲያ ከዚ በላይ ፍቅር ወዴት አለ...
እሱ ነብሱን ትቶ የኛን አስቀጠለ
እኛን ከፍ አረገ እሱ ዝቅ እያለ
እናም ወዳጆቼ ለኔ ፍቅር ማለት
ያለአንዳች ምክንያት ነው አንድን ሰው መመልከት
ሀብትና ገንዘቡን ምኑንም ሳናየው
ልክ እንደክርስቶስ ልብን መመልከት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
✍️ሐና ይመር
ፍቅር እኔ አውቃለው
ማፍቀር ለካ እንዲ ነው
ስለ አንድ ሰው በደል ስለአጠፋው ጥፋት
ስለተላለፈው አስርቱ ትዛዛት
በዚ ሁሉ ስራ በዚ ሁሉ ተግባር
አንድ እሱ መወገር
ስለሰራናቸው ተንኮልና ስህተት
በኛ ቦታ ሁኖ እንድ እሱ መቀጣት
ደሞ ለኛ ብሎ በሰው ፊት መደፋት
ይህ አይበቃ ብሎ ሞትን ወስዶ መሞት
ታዲያ ከዚ በላይ ፍቅር ወዴት አለ...
እሱ ነብሱን ትቶ የኛን አስቀጠለ
እኛን ከፍ አረገ እሱ ዝቅ እያለ
እናም ወዳጆቼ ለኔ ፍቅር ማለት
ያለአንዳች ምክንያት ነው አንድን ሰው መመልከት
ሀብትና ገንዘቡን ምኑንም ሳናየው
ልክ እንደክርስቶስ ልብን መመልከት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
✍️ሐና ይመር
አይ አንተ
እኔ አንተን ሳቅህ
መሳቅ መጫወቱ ምንም ማይመስጥህ
ከሰው ጋር መግባባት ከቶ የማያሻህ
በተለይ ለእንስቶች መጥፎ እሳቤ ያለህ
ከእናትህ ሌላ ሴት ያለች አይመስልህ
ታዲያ እንዴት ብዬ አንተን አፈቀርኩህ
ልቤ ምን ነክቶት ነው አንተ ላይ ያረፈው
በመንገዱ ሳይህ የምዝለፈለፈው
እጆቼ እግሮቼ ስራቸው ሚቆመው
ኧረ በአዛኚቱ ምን አድርገኸኝ ነው?😭
ድምፅህ ነው እንዳልል አፍህ አላወራ
አይኖችህ አላዩኝ በሱ እንዳላመኻኝ
ሰውነትህ አልል እሱን መች አየሁኝ 😂
አየህ የወንዜ ልጅ አንድ ነገር አለ ....
ልጅን ከወደዱ............
ነውና ነገሩ🙄🙄🙄
እኔ አንተን ስወድህ
እኔ አንተን ሳፈቅርህ
አይንህም 👁👁
ድምፅሀም 👂👂
ይልቅ ሰውነትከም አደሉም መስፈርቴ
መለኪያ የሌለው ፍቅር ነው ህይወቴ ❤❤
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
እኔ አንተን ሳቅህ
መሳቅ መጫወቱ ምንም ማይመስጥህ
ከሰው ጋር መግባባት ከቶ የማያሻህ
በተለይ ለእንስቶች መጥፎ እሳቤ ያለህ
ከእናትህ ሌላ ሴት ያለች አይመስልህ
ታዲያ እንዴት ብዬ አንተን አፈቀርኩህ
ልቤ ምን ነክቶት ነው አንተ ላይ ያረፈው
በመንገዱ ሳይህ የምዝለፈለፈው
እጆቼ እግሮቼ ስራቸው ሚቆመው
ኧረ በአዛኚቱ ምን አድርገኸኝ ነው?😭
ድምፅህ ነው እንዳልል አፍህ አላወራ
አይኖችህ አላዩኝ በሱ እንዳላመኻኝ
ሰውነትህ አልል እሱን መች አየሁኝ 😂
አየህ የወንዜ ልጅ አንድ ነገር አለ ....
ልጅን ከወደዱ............
ነውና ነገሩ🙄🙄🙄
እኔ አንተን ስወድህ
እኔ አንተን ሳፈቅርህ
አይንህም 👁👁
ድምፅሀም 👂👂
ይልቅ ሰውነትከም አደሉም መስፈርቴ
መለኪያ የሌለው ፍቅር ነው ህይወቴ ❤❤
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
ከባደ ነው🥺🥺🥺🥺
አብረው የኖሩትን በቁም ከመለየት
ደሞም ከሌላ ጋር ሆኖ እንደማየት
ያንተ የሆነን እቃ ለሌላ እንደመስጠት
ነውና ስሜቱ ከባድ ነው በእውነት
ታዲያ እንዴት ብዬ ይህንን ላስረዳው
አንዴ ልቡ ሂዶ እንዴት ልመልሰው
ደሞም ከአብሯደጌ ከሷ ጋር ነው ያለው
ታዲያ እንዴት ብዬ ፍቅሯን ልበጥብጠው
ሆድ ሆዴን ሲብሰኝ😥
እዝን ክፍት ሲለኝ😭😭😭
ደሞ አለቅሳለው አይኔ ደም እስኪለብስ
ያሳለፍነው ጊዜ በአይምሮዬ ሲታወስ
እኔ እንደው አልቻልኩም ከሌላ መላመድ
እናልክ የኔ ሰው......😭😭
የኔ እና የአንተን ጉዳይ እሱ እንደጀመረው
አንድዬ ፈጣሪ እሱ ይጨርሰው 😔😔😔
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
አብረው የኖሩትን በቁም ከመለየት
ደሞም ከሌላ ጋር ሆኖ እንደማየት
ያንተ የሆነን እቃ ለሌላ እንደመስጠት
ነውና ስሜቱ ከባድ ነው በእውነት
ታዲያ እንዴት ብዬ ይህንን ላስረዳው
አንዴ ልቡ ሂዶ እንዴት ልመልሰው
ደሞም ከአብሯደጌ ከሷ ጋር ነው ያለው
ታዲያ እንዴት ብዬ ፍቅሯን ልበጥብጠው
ሆድ ሆዴን ሲብሰኝ😥
እዝን ክፍት ሲለኝ😭😭😭
ደሞ አለቅሳለው አይኔ ደም እስኪለብስ
ያሳለፍነው ጊዜ በአይምሮዬ ሲታወስ
እኔ እንደው አልቻልኩም ከሌላ መላመድ
እናልክ የኔ ሰው......😭😭
የኔ እና የአንተን ጉዳይ እሱ እንደጀመረው
አንድዬ ፈጣሪ እሱ ይጨርሰው 😔😔😔
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
Watch "Anna Yimer" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCOQQMniAateh9ZoAucmFcYw
https://youtube.com/channel/UCOQQMniAateh9ZoAucmFcYw
የሐና ይመር ግጥሞች
Watch "Anna Yimer" on YouTube https://youtube.com/channel/UCOQQMniAateh9ZoAucmFcYw
subscribe my YouTube channel my family ❤️❤️❤️❤️❤️