ህመም ባለበት ፈውስም አለ፤ ሐዘን ባለበት ደስታና ተስፋም አለ፤ ጨለማ ባለበት ቦታ ሁልጊዜም ብርሃን አለ።
ብርሃንን የምናውቀው ጨለማ ስላለ ነው። ደስታ ትርጉም የሚኖረው ሐዘንን ስንቀምስ ነው። አንዱ ያለ ሌላኛው ሊኖር አይችልም።
ጥሩ ሕይወት የሚለካው በሚረግፉ ቅጠሎች ሳይሆን በሚበቅሉ አበቦች ነው።
ልብህን የሚሰብረው ፍቅር፣ ያው ልብህን የሚፈውሰውም ያው ፍቅር ነው። ከመጠን በላይ ከመውደድ በቀር ለጥላቻ መድኃኒት የለም።
ሐዘን በማለዳ ክንፍ ላይ ይበራል፤ ከጨለማ ልብ ውስጥ ብርሃን ይወጣል።
አንዳንዴ "ደህና አለመሆን" ችግር የለውም። ድል መንሳት ምን እንደሆነ ለማወቅ መሸነፍን መልመድና ለዚያም ዝግጁ መሆን ጥሩ ነው።
በጨለማ ቦታ አብሯችሁ የቆየ ሰው፣ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ አብሯችሁ ከቀጠለ ብቻችሁን አይደላችሁም።
ዝብርቅር ሃሳቦች!

❤8
ሴት ልጅ በረካ ናት
በኢስላም ሴት ልጅ በረካ ናት። በእርግጥ ወንድም ሴትም ልጆች በረከቶች ናቸው። ነገርግን ሴት ልጅ በተለየ ለወላጆቿ የጀነት መግቢያ መንገድ ስለምትሆን በረካዋ ከፍ ይላል።
♦️ ነቢዩ ﷺ ስለዚሁ ሲናገሩ፦
❝ሶስት ሴት ልጆች ያሉትና እስከ ጉርምስናቸው ድረስ በትዕግስት ያሳደጋቸው፣ ያዘነላቸው፣ ያበላቸው፣ ያጠጣቸውና ያለበሳቸው ሰው ጀነት ገባ።❞ አሉ።
አንድ ሰውም ❝ሁለት ቢሆኑስ?❞ አላቸው። ነቢዩም ﷺ ❝ሁለት ቢሆኑም እንኳን❞ አሉት።
ተራኪውም ❝አንድ ብትሆንስ ብሎ የጠየቃቸው የለም። ነገርግን ቢጠየቁ ኖሮ አንድ ብትሆንም እንደሚሉ እርግጠኛ ነኝ።❞ ብሏል።
(ኢብኑ ማጃህ 3669/ ሙስነድ አህመድ 14247)
♦️ ዓኢሻ እንደተናገረችው ደግሞ ❝አንዲት ችግረኛ ሴት ከሁለት ሴት ልጆቿ ጋር እኔ ዘንድ መጣች። እኔም ከተምር በቀር አልነበረኝምና እሱኑ ሰጠኋት። እሷም ለራሷ ምንም ሳታስቀር ለልጆቿ ከፍላ ሰጠቻቸውና ተመልሰው ሄዱ። በኋላም ነቢዩ ሲመጣ ነገርኳቸው። እነሱም "በሴት ልጆቹ ተፈትኖ የታገሰና መልካም የሆነላቸው በቂያማህ ቀን ከእሳት መጠበቂያ ጋሻ ይሆኑታል" አሉኝ።❞ ስትል ተናግራለች።
(ቡኻሪይ 1418)
♦️ ነቢዩ ﷺ ይህንን የተናገሩት ለሴት ልጅ ብቻ አይደለም። ሌሎች በሃላፊነት የሚያሳድራቸውን ሴቶች ሁሉ ይመለከታል።
አቡ-ሰዒድ አል-ኹድሪ እንደተናገረው ነቢዩ ﷺ፦
❝ከእናንተ አንዳችሁ ሶስት ሴት ልጆች ወይም ሶስት እህቶች፤ ሁለት ሴት ልጆች ወይም ሁለት እህቶች ያሉት፤ በእነሱም ላይ አላህን የፈራ፤ በተገቢው መንገድም ያሳደጋቸው ጀነት ገባ።❞ ብለዋል።
(ሙስነድ አህመድ 11384)
🔷 ኢማም ቁርጡቢይ በተፍሲራቸው አላህ ለምን ለሴት ልጅ የተለየ ቦታ እንደሰጠ ሲናገሩ ❝በጃሂሊያ ዘመን ሴት ልጅ እንደ መጥፎ ዕድል ስለምትታይና ሰዎች ሴት ልጅ ሲወልዱ መከራ እንደወደቀባቸው ስለሚሰማቸው ነው።❞ ብለዋል።
🔷 ኢብን ሐጀር እነዚህን ሐዲሶች በመጥቀስ ❝የአላህን ውዴታ ማግኛ ፈጣን መንገድ የፈለገ ሰው ሴት ልጆቹን በእንክብካቤ ያሳድግ።❞ ብለዋል።
♦️ ስለ ወንድ ልጅ በተመለከተ ግን እንዲህ አይነት የተለየ በረካ አልተነገረለትም። እርግጥ ነቢዩ ﷺ ❝መልካም ልጅ የወለደ ሰው ከሞተ በኋላ ስራው ይቀጥልለታል።❞ ብለዋል። ሆኖም ይህም ሐዲስ ሴትንም ወንድንም የሚመለከት እንጅ በተናጠል ለወንድ ልጅ ብቻ የተነገረ አይደለም።
እና ሴት ልጅ ያላችሁ እነዚህ በረካዎች አሏችሁ። በአደብ ማሳደጉ ክብደት ቢኖረውም ትልቅ ፀጋ ከትልቅ ፊትና ጋር ነውና የሚገኘው በረካ ይበልጣል።
🔷 አላህ በሴት ልጅ ከባረካቸው ታዋቂ ዑለማዎች መካከል አንዱ ኢማም ሙስሊም ሲሆኑ 7 ልጆች ወልደዋል፥ ሰባቱም ሴቶች ናቸው።

❤17
በ ሜትር ኪዩብ 1500 ይሸጥ የነበረ የአርማታ ጠጠር 2500ብር ገባ ።
ከቀን ሰራተኛ ጋር ሳይቀር ስለ "ሆርሙዝ ሰርጥ" እያወራን ነው ።
የአሊ ካሚኒ ሞት በዚህ ደረጃ ይጎዳኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር ።
ድል ለእዝራኤል ያልኩበት ምላሴን ምነው በቆረጠው...
ካሚኒ ምን አጠፉ ?
ነፍስዎት በሰላም ትረፍ 🖤
አለኝ አንድ ጥቁር ቤተ እስራኤል አይሁድ ዠለሴ🤩

🤣12❤4
አላህን በለሊት የፈራ ሰው አላህ በቀን ያግዘዋል የሌሊት ስግደት አሏህ ለባርያዎቹ ከሚውላቸው ጸጋዎች መሃከል ትልቁ ነው።
የቱንም ያህል ሌሊቱ ቢረዝም ወይም ቢያጥር በትንሹ እንኳን ከእንቅልፍህ ተነስተህ ሶስት ረከዐ መስገድን አትተው ።
ለነዚህ ሶስቱ ረካዐዎች ስትል የትኛውንም ዓይነት ፕሮግራም የትኛውንም አይነት ቀጠሮ ሰርዝ ነገር ግን እነዚህን ሦስት ረካዎች በፍጹም እንዳትሰርዛቸው ።
የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ በለሊት ስግደት የሚያገኘውን ከፍታ በሌላ በምንም ነገር አያገኘውም..!❤15🍓3
°° Backgroundኤ አያሳፍረኝም°°
ዛሬ ላለሁበት መሠረቱ ትናንቴ ቢሆንም እኔ ማለት ግን ያለፍኩበትን አይደለሁም። ዛሬ የማስበውን ነኝ።ነገ የማልመውን እመስላለሁ።
ከጀርባዬ ስንት ልብ የሚያፍኑ ቀናት መንገዶችን ተጉዤ እንደመጣሁ እኔ ነኝ የማውቀው።ብቻዬን የት ወጥቼ፥ የት ገብቼ፥ ምን ሆኜ፥ የት ደርሼ ምኑ ጋ ቆስዬ ምኑ ጋር አገግሜ ምኑ ጋር እንደተካስኩ እኔው ነኝ የማውቀው።
አንዴ ሰው ላለማሳዘን አንዴም አምላኬን ላለማሳዘን ስል ስንቴ ራሴን እንደቀጣሁ እኔው ነኝ የማውቀው (በዃላ ሰውንም አምላክንም ማስደሰት የተሳነው ብኩን መሆኔ እስኪገባኝ)
ከብዙ ትግል የምታተርፈው ደህና አንድ ነገር ቢኖር ለቀጣይ ፈተና ጠንካራ ትከሻን እና በ ትናንሽ ስኬቶች መደሰት።
ምን ውስጥ ቆሜ እንደምስቅ ስለማውቅ በሳቄ ቀልድ አላውቅም!

❤13
~ ''ወዝኩር ፊል ኪታቢ መርየመ''~
~part 1~
መርየም ከሰዎች ተገልላ፣ ጌታዋን በሚሕራብዋ ውስጥ በብቸኝነት እያመለከች ባለችበት ጂብሪል (ዐ.ሰ) ሙሉ ሰው መስሎ ተገለጠላት።
እጅግ ፈሪሃ አላህ የነበራት መርየም፣ በድንገት ማንም በሌለበት ስፍራ አንድ እንግዳ ሰው ፊት ለፊቷ ስታይ ደነገጠች።
ወድያውም ~
∞
"እኔ ከአንተ በአዛኙ ጌታ እጠበቃለሁ፤ ጌታህን የምትፈራ እንደሆንክ (አትቅረበኝ)" በማለት አምላኳን ጋሻ በማድረግ አስጠነቀቀችው።
መልአኩ ግን ሊያጠቃት ሳይሆን ታላቅ ዜና ሊያበስራት እንደመጣ ነገራት፤ "እኔ ንጹሕ የሆነን ልጅ ልሰጥሽ የጌታሽ መልክተኛ ነኝ" አላት።
¤~~~¤¤¤
እዚህ ጋር የቁርኣኑ ትረካ ወደ ኋላ መለስ ብለን የዘከሪያን (ዐ.ሰ) ታሪክ እንድናስታውስ ያደርገናል። ነቢዩ ዘከሪያ የመርየምን ተዐምር አይተው "አላህ ያለ ስሌት ይሰጣል" ብለው አረጋግጠው ዱዓ ካደረጉ በኋላ፣ መላእክቱ የያህያን መወለድ ሲያበስሯቸው ድንገት የባዮሎጂ ስሌት ውስጥ ገብተው "ጌታዬ ሆይ! ሚስቴ መካን ስትሆን፣ እኔም አጥንቶቼ ስስ ሆነው፣ ፀጉሬ በሽበት ነድዶ ሳለ እንዴት ለእኔ ልጅ ይኖረኛል?" እንዳሉት ሁሉ፤ ባልተለመደ ወቅት የመጣላትን ፍራፍሬ መምጫ ዘከርያ (ዐሰ) ሲጠይቋት "ይህ ከአላህ ዘንድ ነው፤ እርሱ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያለ ገደብ ይሰጣል" ስትል የነበረችው መርየም፣በተፈጥሮአዊው ስሌትና በምክንያታዊነት መነፅር ወደ ሁኔታው ተመልክታ እንዴት አለች።
''ወንድ ሳይነካኝ፣ አመንዝራም ሳልሆን እንዴት ልጅ ይኖረኛል?" አለች።''
ዘከሪያ አዛውንትና መካን ከመሆን አንፃር የጠየቁትን ጥያቄ፣ መርየም ደግሞ ከወንድጋ ፈፅሞ ካለመነካካት አንፃር ጠየቀች።
የሚገርመው ሁለቱም (ዘከሪያም ሆነ መርየም)፣ በአላህ ችሎታ ላይ ጥርጥር ኖሯቸው አልነበረም፤ ነገር ግን አእምሯቸው የለመደው የምክንያት እና የውጤት (Cause and Effect) የተፈጥሮ ስሌት ለጊዜው ጋረዳቸው።
የሚገርመው የመላዕኩ ምላሽ ለሁለቱም ተመሳሳይ ነበር። ዘከሪያን «ነገሩ እንደዚህው ነው፤ ጌታህ (ይህ በእኔ ላይ ገር ነው) ብሏል» እንዳለው ሁሉ፣ መርየምንም አላስረዘመባትም፤ «ነገሩ እንደዚህው ነው፤ ጌታሽ (ይህ በእኔ ላይ ገር ነው) ብሏል» አላት።
በፈጣሪ ፊት "ከባድ" እና "ቀላል" ተአምር የሚባል ነገር የለም፤ ሁሉም በ 'ኩን' (ኹን) ቃል የሚያልቁ ናቸው።። ለአላህ፣ ያረጀና የደከመን አጥንት አድሶ ከመካን ማህፀን ህይወትን መፍጠርም ሆነ፣ ያለ አባት ከድንግል ማህፀን ፅንስን ማኖር እኩል "ቀላል" ነው።
የዘከሪያ ተአምር ሲከሰት ለዘከሪያም ሆነ ለማህበረሰቡ ታላቅ የደስታ ዜና ነበር። የመርየም ተአምር ግን ለርሷ እጅግ ከባድ የህይወት ፈተናን ይዞ መጣ።መርየም ፀነሰች። ነገር ግን ይህ እርግዝና እንደማንኛውም እናት በደስታ የምትጠብቀው አልነበረም። ተአምሯን አርግዛ ወደ ህዝቧ ስትመለስ ውርደትና ዘለፋ እንደሚጠብቃት ጠንቅቃ ታውቅ ነበር። ያቺ እድሜዋን ሙሉ በቤተ መቅደስ ጌታዋን ስታገለግል ያደገች፣ በንፅህናዋ ወደር ያልተገኘላት ብላቴና፣ የሰዎችን ፊት ለመሸሽም ራቅ ወዳለ ስፍራ ሄደች።
~~~ይቀጥላል

❤16👍2
Halal memory🫀
~ ''ወዝኩር ፊል ኪታቢ መርየመ''~ ~part 1~ መርየም ከሰዎች ተገልላ፣ ጌታዋን በሚሕራብዋ ውስጥ በብቸኝነት እያመለከች ባለችበት ጂብሪል (ዐ.ሰ) ሙሉ ሰው መስሎ ተገለጠላት። እጅግ ፈሪሃ አላህ የነበራት መርየም፣ በድንገት ማንም በሌለበት ስፍራ አንድ እንግዳ ሰው ፊት ለፊቷ ስታይ ደነገጠች። ወድያውም ~ ∞ "እኔ ከአንተ በአዛኙ ጌታ እጠበቃለሁ፤ ጌታህን የምትፈራ እንደሆንክ (አትቅረበኝ)" በማለት…
~part 2~
የምጡ ጊዜ ሲደርስ፣ ህመሙና የስነ-ልቦና ጫናው ሲደራረብባት፣ ከህመሙ ፅናት የተነሳ ወደ አንዲት የዘንባባ ግንድ ተጠጋች።
በዚያች የጭንቀት ቅፅበት፣ መርየም የሰው ልጅ ሊደርስበት የሚችለውን የመጨረሻ የተስፋ መቁረጥ ቃል
''
¤
¤
የቱንም ያህል ታላቅና ምርጥ የአላህ ባሪያ ብንሆንም፣ በፈተና ጊዜ ውስጣችን መረበሹና አቅም ማጣታችን ተፈጥሯዊ መሆኑን ሊያሳየን ስለፈለገ ቁርኣን ይህንን የፍርሃትና የተስፋ መቁረጥ ቃል አስቀመጠልን።
አላህ በደካማ ጎናችን አይቀጣንም፣ ይልቁንም ያፅናናናል። ወዲያውም ከስሯ "አትዘኚ፤ ጌታሽ ከበታችሽ ትንሽን ወንዝ በእርግጥ አድርጓል" የሚል የማፅናኛ ድምፅ መጣላት።
በመቀጠልም ''የዘንባባይቱንም ግንድ ወዳንቺው ጎትቺ (ነቅንቂ)፤ ባንቺ ላይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለችና።'' አላት
~∞∞
እዚህጋ አንድ ሚገርመኝ ነገር አለ~~
∞∞
በልጅነቷ፣ ምንም አይነት ሃላፊነት በሌለባት ጊዜ ሚሕራብ ውስጥ ተቀምጣ ስታመልክ፣ አላህም ክብሯንና ልዩነቷን ለማሳየት፣ ተፈጥሮን ጥሶ በበጋ የክረምት ፍሬን ያቀርብላት ነበር።ያለ ምንም ልፋት የክረምት ፍራፍሬ በበጋ ይመጣላት ነበር። አሁን ግን አምጣ ደክማ፣ ተርባና ተጠምታ እያለች፣ አላህ ተምሩን ዝም ብሎ አላወረደላትም። "ግንዱን ነቅንቂ (ጥረት አድርጊ)" አላት።
አላህ ተምሩን ያለ ንቅናቄ እንዲረግፍላት ማድረግ አይሳነውም ነበር።
ነገር ግን መርየም አሁን እናት ልትሆን ነው። የአለምን ትልቅ ተዐምር (ዒሳን) ተሸክማ፣ ከባድ ፈተና ወደሚጠብቃት ማህበረሰብ ልትመለስ ነው። ይህ ደግሞ ብርታትን፣ ጥረትንና በምክንያት ዓለም ውስጥ መንቀሳቀስን እንደሚጠይቅ እያሳያት ነበር ።
መርየም ልጇን ዒሳን (ዐ.ሰ) ወልዳው ታቅፋ ወደ ማህበረሰቡ ስትመለስ፣ የጠበቀችው ውግዘት አልቀረም። "መርየም ሆይ! ታላቅን ነውር ነገር በእርግጥ አመጣሽ... አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም፣ እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" እያሉ ሊወግሯት ተሰበሰቡ።
አሁንም እዚህጋ ወደ ዘከርያ ታሪክ እንመለሳለን።ነቢዩ ዘከሪያ (ዐ.ሰ) የልጅ ብስራት ሲመጣላቸው፣ ልባቸው በደስታ ቢፈነድቅም አእምሯቸው ግን "እንዴት ሊሆን ይችላል?" በሚል ግርምት ውስጥ ገብተው ለዚህም ማረጋገጫ ምልክት እንዲሰጣቸው አላህን ሲጠይቁ አላህም የሰጣቸው ምልክት "ሰዎችን ለሦስት ቀናት (በምልክት እንጂ) አታናግር" የሚል ነበር።
ወደ መርየም ስንመለስ መርየም ዒሳን (ዐ.ሰ) አቅፋ ወደ ወገኖቿ ስትመለስና ታላቅ ውርደትና ጥያቄ እንደሚጠብቃት ስታውቅ፣ አላህ ያዘዛት ትእዛዝ ከዘከሪያ ምልክት ጋር ተመሳሳይ ነበር። "ለአል-ራህማን ጾምን ተስያለሁ፣ ዛሬም ሰውን አላናግርም በይ" አላት።መርየም ወደ ወገኖቿ ስትመለስ ምንም አልተናገረችም። በምትኩወገኖቿ ስትመለስ ወደ ህፃኑ ጠቆመች። እነርሱም "በአንቀልባ ያለን ህፃን እንዴት እናናግራለን?" ብለው ሲያፌዙ፣ ዒሳ (ዐ.ሰ) በአላህ ፈቃድ አንደበቱ ተፈትቶ "እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ... ነብይም አድርጎኛል" በማለት እናቱን ከውግዘት ነፃ አወጣት
የዘከሪያ ዝምታ "የተአምሩ መጀመሪያ" ሲሆን፣ የመርየም ዝምታ ደግሞ "የተዐምሩ መደምደሚያ" ነበረ። ዘከሪያ በደስታው ወቅት ዝም ብሎ አላህን አመሰገነ፤ መርየም ደግሞ በጭንቋ ወቅት ዝም ብላ አላህ እንዲሟገትላት ተወች።
¤
የ አላህ ስራ ምንኛ ግሩም ነው!!

ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩና ተረስቼ በቀረሁ!" እስከማለት አደረሳት።¤

❤18
ኪራይ በየቀኑ እየጨመረ ካስቸገራቹህ አከራይን Confuse የሚያደርጉ 15 አዳዲስ Tactics እነሆ
∞
ምግብ በDelivery ሲመጣልህ ግቢው በር ላይ አትቀበል፤ ይሄማ የሞላለት ነው ብለው ኪራይ ይጨምሩብሃል
∞
ውድና Brand ልብሶችህን በረንዳ ላይ አታስጣ፤ ቦንዳ ነው ብትላቸውም ቤት ኪራይ ከመጨመር አይመለሱም
∞
Gym የምትሄድ ከሆነ ቦርሳህን ደብቀህ ውጣ፤ ከቻልክ ለቅሶ እንደሚሄድ ሰው ጋቢ ልበስ።
∞
ፒዛ በልተህ ካርቶኑን Dustbin ላይ አትጣው፤ ቀደህ በፌስታል ደብቀህ Dispose አድርገው።
∞
Ride ስትጠራ ግቢው በር ላይ እንዲያቆም አታድርግ፤ ራቅ ብለህ ውረድና ኑሮ ያዛለው ሰው መስለህ በእግርህ ግባ። ከቻልክ የባስ ቲኬት ግቢው ውስጥ ጣል
∞
ለአከራይህ ልጅ ከረሜላ ስጠው፤ ግን ከሰው ተቀብዬ ነው በለው እንጂ ገዝቼ ነው እንዳትል።
∞
ውድ ሳሙናዎችን አትጠቀም፤ ግቢው በቆንጆ የሳሙና መዓዛ ከታወደ ብር ተርፎታል ይሉሃል። ጉለሌ 555፣ አጃክስ ምናምን ተጠቀም
∞
ዘመዶችህ ሲመጡ የቆሸሸ ልብስ እንዲለብሱ አድርጋቸው።
∞
ከሱፐርማርኬት ስትመጣ ዕቃውን በጥቁር ፌስታል ደብቀህ ግባ።
∞
ፀጉርህን በየሳምንቱ አትቆረጥ፤ ለፀጉር ቤት የሚከፍለው አጥቶ ነው ይበሉህ።
∞
ቤትህ ውስጥ Luxury ዕቃ ካለህ መጋረጃህን ዘጋው፤ ካልሆነ ኪራይ ይጨምሩብሃል።
∞
አከራዮቹ አጠገብ ስትሆን አበድረኝ የሚል Fake ስልክ አውራ።
∞
ኮንዶሚኒየም ደርሶኛል የሚል ወሬ በሰፈር አስወራ፤ ከሚሄድብን ኪራይ አንጨምርበት ብለው አርፈው ይቀመጣሉ
∞
አከራይህ ጋር ረጅም ስልክ አታውራ ከቻልክ call me back ላክላቸውና ችጋራም ነው ብለው ይደምድሙ
∞
ከታክሲ ስወርድ ወያላው መልሴን በላኝ ብለህ በረንዳቸው ላይ ስትደርስ አጉረምርም። ለአንድ ብር የሚያለቃቅስ ቺስታ ነው ብለው ይዘኑልህ

🤣20❤4👍1
Halal memory🫀
ኪራይ በየቀኑ እየጨመረ ካስቸገራቹህ አከራይን Confuse የሚያደርጉ 15 አዳዲስ Tactics እነሆ ∞ ምግብ በDelivery ሲመጣልህ ግቢው በር ላይ አትቀበል፤ ይሄማ የሞላለት ነው ብለው ኪራይ ይጨምሩብሃል ∞ ውድና Brand ልብሶችህን በረንዳ ላይ አታስጣ፤ ቦንዳ ነው ብትላቸውም ቤት ኪራይ ከመጨመር አይመለሱም ∞ Gym የምትሄድ ከሆነ ቦርሳህን ደብቀህ ውጣ፤ ከቻልክ ለቅሶ እንደሚሄድ ሰው ጋቢ…
አከራይ እና ተከራይ !
ሁልጊዜ ቤት ኪራይ በመጨመር የሚታወቀ አከራይ ነበር አንድ ቀን
ኪራይ ጨምሩ ለማለት ወደ ቤቱ ብቅ ሲል ተከራዩ መጨመሩን ይጨምሩ ግን ቤቱን አድሱልን እንደምታዩት ሊወደቅ ደርሷል ይላል አከራዩም ሊወድቅ እኾ አደለም ሩኩእ እያደረገ አንጂ ሲል ያለምጣል ተከራዩም እሱን እኾ እኛም ተረድተናል ነገር ግን ሲደክመው ሱጁድ እንዳያደርግብነ ፈርተን ነው ሲል ተከራይ ይመልሳል ።
ይህ ቀልድ በዚህ ጊዜ የእያንዳንዱ የሂወት በር ውስጥ ይገባል ።

🤣15
ትዳር ውስጥ 'Privacy' የሚባል ነገር የለም፤ የባልሽን /ሚስትክን/ስልክ ፓስወርድ + ባንክ ... የማታውቁ ከሆነ
ገና አልተጋባችሁም..!🙂
ገና አልተጋባችሁም..!🙂
😁24❤4🍓1
የቴሌግራምሽን lastseen Nobody አድርገሽ፣ስልክሽን forward አድርገሽ..የሶሻልሚድያ
chatሽንም off አድርገሽ ego'ሽን እስካፍንጫ ታጥቀሽ ጧት ማታ "ባል ስጠኝ "እያልሽ ትለምኛለሽ።
ስሪየስሊ አክስቴ ?ያስኬዳል?.
ኣንቺም ቱርካዊ አታገቢም እኛም ኣፍጋናዊት አናገባም
ከፋፍቺውና እንደራደር..!!

🤣30😁3❤1
ባሮችህን ከበደለኞች ፈርጃቸው ያረብ እነዚህ ፍልስጤማውያን እስረኞች በወራሪዋ የሞት ፍርድ ተላለፎባቸዋል ሁሉ ነገር ለአንተ ሰጠን 💔
😭12💔9❤1