Halal memory🫀
10.7K subscribers
709 photos
107 videos
7 files
195 links
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
#вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒
#ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
╱◥██████◣.
│∩│🪟▤│🪟│.
▓▆▇█▓🚪▓█▇.

Cross @Usre_aviailabele
Download Telegram
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ
😭10💔2😢1
Halal memory🫀
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሸይኽ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ተሻግረዋል።

ሁላችንም ኺያጆች ነን። ከአላህ ግን ዘውታሪ ነው። መልካም ጸባያቸውን የምንከተል ያድርገን።
💔27😭14😢421
Halal memory🫀
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሸይኽ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ተሻግረዋል። ሁላችንም ኺያጆች ነን። ከአላህ ግን ዘውታሪ ነው። መልካም ጸባያቸውን የምንከተል ያድርገን።
"አንበሳ አንበሳን አይበላም:: ተኩላ ተኩላን አይበላም:: ከጎሳው ሌላን ያለን ነው የሚያጠቃው:: ሰው ልጅ ምን ሆኖ ነው ሰውን የሚገድለው? ምን ሆኖ ነው የሚዘርፈው? ምን ሆኖ ነው የሚያፈናቅለው? ተማርን የምንለው ሰዎችስ ትምህርት የት ላይ ነው? ትምህርት ማለትኮ እውቀት ማለት ነው:: እውቀት ደግሞ መጥፎን ነገር ጥሎ ጥሩን መከተል ነው:: የራሱን መብት አስከብሮ የሌላን ሊያስከብር ነው:: የራሱን ሀይማኖት አስከብሮ የሌላን ሊያከብር ነው:: እንደው ዝም ብሎ ንባብ የሆነ እንደሆነ ከንቱ እውቀት ነው ... ከንቱ እውቀት ነው::"

የቀድሞው የፌደራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ "ረሂመሁላህ"💔

ኢን'ና ሊላሂ ወ ኢን'ና ኢለይሂ ራጂዑን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢15💔128
በሉ ሰላም ሁኑ!!


የሐጂ ኡመር ኢድሪስን ሶላተል- ጀናዛ በበኒ ኑር መስጂድ ሰገድን:: ሕዝበ ሙስሊሙ ከሁሉም አቅጣጫ ፈስሶ እንባውን በማፍሰስ ሸኛቸው:: አላህ ይማራቸው: በጀነቱም ይቀበላቸው:: ከክብር እና ልቅና ባለቤት ከሆነው አምላክ ውጪ ያለ ጠፊ ነውና አሟሟታችንን ያሳምርልን:: የነገ ሟች የዛሬ ሟችን እየሸኘ አለም ከፍፃሜዋ ትደርሳለች::

:- እርሳቸው የሰሩትን ሰርተው አልፈዋል:: የእኛ ሀላፊነት ኸይርን ሰርቶ: ሸሪዓን ጠብቆ እና አስጠብቆ መኖር ነው:: ከመቀበሪያ ቦታ ጋር ተያይዞ ዶሪህ ሊሰራ እና ሽርክ ሊስፋፋ ይችላል የሚለውን ስጋት ሁሉም ተረባርቦ መስመር ማስያዝ አለበት:: የቀብር አምልኮ ከአላህ ጋር የሚያጣላ የወንጀሎች ሁሉ ቁንጮ ነውና።

አላህ በጀነቱ ይቀበላቸው 🤲🏻
😢18🙏4😭31🤣1🍓1
ዛሬ አጥበነው፣ ከፍነነው ሰግደንበት የቀበርነው ሰው ከኛ ይሻላል። ምክንያቱም ሙስሊም ሆኖ "ላ ኢላሀ ኢልላህ" ብሎ በመሞቱ ብቻ አሉን አንድ ኡስታዛችን ሲመክሩን።

መጨረሻችንን የማናውቅ እኛ ግን ሙብተዲዕ፣ ኹራፊይ፣ ምናምንይ እያልን ስንሳደብና ሥም ስናወጣ እንዉላለን።
ዘመኑ አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ ወጥቶ በአላህ ክዶ የሚያመሽበት ነው። ጥሩ ተናጋሪ የነበረው በጥቅም የተነሳ ልሳኑ ሊዘጋ ይችላል፣ በሥልጣን አንደበቱ ይታሠራል።
❤‍🔥19🍓41🔥1
'ሶሻል ሚዲያ ላይ የባሌን ፖስቶች ሳይ ከምርጥነታቸው የተነሳ የሱ ሚስት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ ።
ምክንያቱም ቤት ዉስጥ ከማየው ባህሪው ጋር ፈጽሞ አይገናኙምና።' ትላለች አንዷ።

ዶ/ር ጃሲም ናቸው ይህን የፖሰቱት።

ሐቂቃ እንዲህ ሆነን ነው የተቸገርነው፣ ፀሐፊነትና አስተማሪነት ፍፁምነት የሚመስለው ብዙ ሰው አለ።

ሲትራከ ያ ረሕማኑ።
🤣154😭4🔥1
Forwarded from ❝𝐓𝐡𝐞 𝟏%𝐩𝐞𝐫𝐜𝐞𝐧𝐭𝐞❞ (𝔄𝔟𝔡𝔲𝔩𝓪z̷i̸z̷)
ziz.oga
433.4 KB
😁11🍓31😍1🍾1
Forwarded from 𝐳̷𝐢̸𝐳̷️
🤣114😭3😍1🏆1
ለሴቶች ጥያቄ

ባልሽ ራት አልበላም አለሽ ባንቺና በሱ መሀል
በተፈጠረ አለመግባባት  ባልሺም እየራበው ለመተኛት ሄደ ....አንቺ እንደ መልካም ሚስት ምን ታደርጌለሽ?

ያላገባችሁም ሴቶች ሞክሩ🙃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣15💯3🍓2
ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የስራ መደብ፦ የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ ያላትና እና ማንኛውም የማተሚያ ቤት ስራ ለመስራት ዝግጁ የሆነች

※ ልምድ፦ 0 አመት(ከዚህ በፊት ማተሚያ ቤት የሰራች ቢሆን ይመረጣል)
※ አድራሻ፦ አየርጤና አንሷር መስጂድ አደባባይ
※ የስራ ሰዐት:- ከጠዋቱ 2:00 እስከ የመጝሪብ ሰላት ተሰግዶ እስከሚያልቅበት ሰዐት
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ ፆታ፦ ሴት
※ መኖርያዋ ለስራ ቦታዋ ቅርብ የሆነች

ኢንቦክስ ሚ @asdajlah
🍾3
የቀድሞውን በአዲስ አበባ 2013 የነበረውን የተማሪዎች ህብረት HPS.j ወይም AMS.j የምታውቁት !!
Anonymous Poll
20%
ነበርኩ ተሳትፎም ነበረኝ
12%
ሲባል ስምቻለሁ
68%
መረጃው የለኝም
😁54🔥1
ታገቢኛለሽ ቡሎ ጠየቃት...

እሷም አለቺው እኔ ምግብ መስራት ሆነ ማብሰል አልችልም ልብስ ማጠብም እንደዛው

እሱም እንዲ በማለት መለሰ እኔ ሚስት እንጂ የቤት ሰራተኛ አይደለም ምፈልገው


እንደዚህ አይነት ወንዶችን ማግኘት ከፈለጉ 8273 ላይ ok ብለው ይላኩ

ደፋር ቀጥ ለጥ ብለሽ ተለማመጂ... we need you with full potential

ይሰማሻል አ የኔዋ!!🗿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣374😭3💔1
...አንተን ብቻ እያወራች እንደሆነ የምታረጋግጥበትን መንገድ ልንገርህ።
.
.
አንተን ብቻ አይደለም
የምታወራዉ🙂

ጅል አትሁን አርፈህ ግሩፕ ላይ አውራ ወይ ተኛ..!
🤣14😁5
አትሻፍድ!!

አርቲፊሻል ጥፍር
አርቲፊሻል ደረት( ሁለት ሶስት ብራ ደርበዉ እየለበሱ)
አርቲፊሻል የፊት ከለር( እጃቸዉና ፊታቸዉ ያለዉ ልዩነት)
አርቲፊሻል ፀጉር( ሙስሊሞችም... አንዳንዶች ጋቢ የሚያህል የፀጉር ማስያዣ እያደረጉ)
አርቲፊሻል የሰወነት ቅርፅ( በ spanx ሼፐር ቦርጭ ለመደበቅ ኩላሊታቸዉን እና ጉበታቸዉን አጣብቀዉ)... ያሉ ሴቶች አርቲፊሻል ማንነት እንደማይኖራቸዉ ትጠራጠራለህ?
ደግሞ አርቲፊሻል ፀባይ እና ድምፅም (ሚሴጅ) አላቸዉ። አንተን ለመማረክ በአሪፉ የሚስለመለሙት ነገርስ።😭

ለማንኛዉም ዐይንህን ሰብረህ መንቀሳቀፅ ይኖርብሀል ያ ካልገራልህ ግን የምታየዉ እዉነት እንዳልሆነ እወቅ ጥሩ መስለው መጥፎ አሉና በየሄድክበት ልብህ አይሻፍድ።
🤣11🔥3😁3💔31