Halal memory🫀
10.7K subscribers
710 photos
106 videos
7 files
195 links
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
#вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒
#ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ
╱◥██████◣.
│∩│🪟▤│🪟│.
▓▆▇█▓🚪▓█▇.

Cross @Usre_aviailabele
Download Telegram
Halal memory🫀
እዚህ እያላቹህ ግን በየትኛው የእድሜ ክልል ውስጥ ናችሁ !?
የወንዶች ቁጥር ይበልጣል ወይስ የሴቶች👥
Anonymous Poll
38%
🎙ወንዶች 😧
63%
🎙ሴቶች 🤩
😁8🤣6
ስለ ጋዛ ሰቆቃ ሲፃፍ እዚህ ስላለው ግፍ ለምን አትፅፉም ለምን አትቃወሙም የሚሉ የሆነ መንደር ሰዎች አሉ። እውነትም ስለ ጋዛ ለምን አብዝተን ተጨነቅን?

‎➨የኛን አገር ጨምሮ የሌሎች አፍሪካ አገራት ችግር የውስጥ ግጭት ነው። የእርስበርስ ጦርነት እንጂ በውጭ ሃይል ተወሮ አይደለም። ይህንን ያዙልኝ፣

‎ ጋዛ እና ዌስት ባንክ'ስ..?

‎➨ዌስት ባንክ የውጭ ሃይል ወረራ ስር ነች

‎➨እየሩሳሌምና አከባቢዋን ጨምሮ ዘርን መሠረት ያደረገ አፓርታይዳዊ ስርዓት ተተክለዋል

‎➨ፍልስጤም ላለፉት 77 ዓመታት የቅኝ ገዢ ወረራ ስር ወድቃ፣ በጠብመንጃ አፈሙዝ ደቃለች

‎➨በገዛ ምድራቸው አገር እንዳይኖራቸው ተደርጓል

‎ ➨ለዘመናት የቀጠለ የዘር ማፅዳት ተፈፅሞባቸዋል

‎➨ዓለም ላይ በአሁኑ ጊዜ በውጭ ሃይል ወረራ ቅኝ ተይዛ፣ ነፃነት የተነፈገችው ፍልስጤም ብቻ ናት

‎➨በፍልስጤማውያን ላይ እየተተገበረ ያለው ቅኝ ግዛታዊ ስርዓት ሁሉም አፍሪካውያን ላይ ከደረሰው በእጅጉ ይከፋል

‎➨ጋዛ ደግሞ የፍልስጤም የነፃነት ቀንዲሎች ማዕከል ስለሆነች ስለ እነርሱ ፅናትና ተጋድሎ ዝም ማለት አይቻልም። እንደ ጅረት ከሚፈሰው ደማቸው፣ ከእልፍ አእላፍ መስዕዋታቸው፣ በመከራ ብዛት ከማይዝለው ፅናታቸው...በሚዲያ የተዘገበለቸው አንድ ጠብታ እንኳ አይሞላም።

‎ እናም፣

📌 ሃያላን መንግስታት ተባብሮ የጨከኑበት በዚህ ምስኪን ሕዝብ ላይ እንደ ሰው እንዴት መጨከን ይቻላል..?

📌 ስቃይ እና ሕመሙን፣ ረሃብ እና እርዛቱን በቀጥታ ስርጭት እያዩ እንዴት አለማዘን ይቻላል..?

📌 የነገ አበባዎቹ በጠብመንጃ እየተቀነጠሱ፣ የጨቅላ ህፃናቱ አስከሬን ተከምሮ ማየት እንዴት ሰላም ይሰጣል..?

📌 የግፍ ፅዋው ሞልቶ ሲፈስ እያዩ እንዴት ዝም ይባላል..?

እንደዚህ ምትሉት ደሞ በብሔርና በሐይማኖት ጥላቻ የሰከራቹ ሰብዐዊነት የራቃቹ የተራቆታቹ ግዑዝ ሰዎች ናቹ።
🔥10💔42🍓2
Forwarded from ቢላል ሚዲያ (Sanaulllah)
አሠላሙዐይኩም ወረህመቱልላሂ ወበረካቱ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ጃቢር(ኢህሳን) መድረሳ በስሩ ከ100 በላይ ተማሪዎችን እያቀራ የሚገኝ ብዙ ተስፋ ያለው መድረሳ ሲሆን ለመድረሳ ተማሪዎች ማስተማሪያነት ለማቅለልና የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን አንድ ኮምፒዩተር ፕሪንተርና ኮፒ ማሽን ይፈልጋል ስለሆነም ይህ እቃ ለመድረሳው ብቻ ሳይሆን በወረዳችን ላሉ ለመስጅዶች ለመድረሳዎች ለኮሚቴዎችም አገልግሎት የሚሠጥ በመሆኑ ተባብረን ብንገዛው ከአጅሩ ተካፋይ እንሆናለን ኢን ሻ አ አልላህ በሚፃፍባቸው የሸሪዓ ት/ት ፈተናዎች፣የመስጅድ ኺድማዎች፣ደብዳቤዎች ወዘተ ይጠቅማል በተጨማሪም አቅም ለሌላቸው ህፃናት ተማሪዎች የፕሪንትና ኮፒ  አገልግሎት በመስጠትም ጭንቀትን የሚያቀል ይሆናል
ካስፈለገም የገቢ ምንጭ ተደርጎ መያዝ ይችላል
የሁሉም መስጅድ መድረሳዎች ለተማሪዎቻቸው ፈተና እንዲሁም ማስታወቂያዎችን ሲያዘጋጁ አገልግሎት የሚሠጥ ነው። ያው ቀጣይነት ያለው ሰደቃ መሆኑ አያጠራጥርምና ተረባርበን እናሳካው ለማለት እወዳለው
አካውንት ንግድ ባንክ
1000691305256 abdulhamid mohamed and kamil awol
ደረሠኝ @abu_osman3 በውስጥ አድርሱኝ
5🔥3🍓2🤝2
መድረሳ ከመግባቴ በፊት ሰፊነቱነጃህ ፣ አርበዑን አንነወዊያህ ፣ ዑምደቱል አህካም ፣ ቡሉግ ፣ ሪያድ አስሷሊሂን ወዘተ ከትምህርት መልስ ቀርቼ ራሴን እንደ ዓሊም ስቆጥር የነበረበትን ዘመን ሳስታውስ ፤ « ወይ ዘመነ ጃሂሊያ » እያልኩ ብቻዬን ፈገግ እላለው😑

© ኡስታዜ
🤣19💔62👌2
ሊወርድ ያለን እንባ እንደማስቆም ጥንካሬ የለም.!👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🍓14😢7💔73👌2
አስተያየቷ ደስ አይልም
ስትራመድ ትንሻፈፋለች
የምታወራዉ ምንም ደስ አይልም
ቆንጆ አይደለችም
ሂጃቧ የተስተካከለ አይደለም
ሀሜተኛ ናት....እኚህ የተለያዩ ሰዎችን የዘለፍንበት መጠሪያዎች ናቸዉ።🤔

እኚህ ሁሉ መገለጫዎች አንድ ላይ ተሰብስበዉ እኛ ጋር ሲመጡ እንዴት እንደምናስጠላ አስቡት ።🤭

ለዚህ ደግሞ "ወንድሙን ባንድ ነገር ያነወረ ያነወረበትን ስራ ሳይሰራ አይሞትም "የሚለዉ ነብያዊ  ሀዲስ ማረጋገጫ ነዉ።

ምላሳችንን እንጠብቅ ለማለት ነዉ።🙏
💔11😭7🔥32🫡2
ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እንድሪስ በጠና ታመዋል አሁንም በህክምና ተቋም እንደሚገኙ መረጃወች እየወጡ ነው አላህ አፊያቸውን ይመልስልን አባታችን ናቸው😞😞

እናም መላው ሙስሊም ዱዐ እንድናደርግላቸው እየተባለ ነው....

አላህ አፊያቸውን ይመልስልን በሉ በዱዐ family....🤲🤲

Share @STRONG_IMAN
😢17🙏13💔7🍓2😭2🔥1
አንድ ቃል ከምስኪን ተርታ እንድትሰለፍ ሊያደርግህ ይቻላል

ኢብኑ ሲሪን ሀብታቸውን ሁሉ በከሰሩ ጊዜ ሰዎች "ትልቅ ኪሳራ ነው የገጠመህ አሏቸው"
እሳቸውም ከአርባ ዓመት ጀምሮ በወንጀሌ ሰበብ ስጠብቀው የነበረ ቅጣት ነው አሉ።
ሰዎችም ወንጀሉ ምንድ ነው ሲሉ ጠየቁ?

ኢብኑ ሲሪንም:-" አንድ ሰውን ደሀ ብዬ በማነወሬ ነው"  አሉ
🍓73🔥1💔1
እዚህ ቻናል የምን ተጠቃሚ ይበዛል 💬
Anonymous Poll
53%
Telegram ⚡️
24%
Tiktok🖤
15%
Instagram❤️
4%
YouTube 
2%
Facebook📞
2%
Whats App📞
Imagin የጋዛን 92% ቤት አፈራርሰው ጨርሰው።
ያገኙት ግን 4 ታጋች ብቻ ነው..የት ተሸንገው ነው?
💔134😢2🤣2
~እሰይ ነጋ~!

  እያንዳንዱ የንጋት ጨረር፣ የትናንት ጭንቀት ተሽሮ አዲስ ተስፋ እንደበራ ያበስራል። በወፍ ዝማሬና በሰላማዊ ነፋስ ታጅቦ፣ ንጋት አዲስ እድል ይዞ ይመጣል።

የጧት ፀሐይ አድማስ ላይ ብቅ ስትል፣ የምድርን ገጽታ በአዲስ ቀለም ትቀባዋለች። ደማቅ ብርሃኗ ዛፎችን፣ ተራሮችንና የሰዎችን ልብ እኩል ያሞቃል። በዚያች ቅጽበት፣ የሰው ልጅ ከቀደመው ቀን ጭንቀት እና ግርግር ተላቅቆ እንደገና ወደ ሕይወት ይገባል።

---

ይህ የጧት ጊዜ፣ የሕይወት ቅንጣት የሆኑትን ትናንሽ ነገሮች ማስታወሻ ነው። የጧት ፀሐይ የሕይወት መልካምነት ሁሉ ምንጭ እንደሆነች፣ የተስፋ ምልክት እና ብሩህ አዲስ ጅምር የምታሳይ ታላቅ ኃይል ናት። ደግነትን፣ ፍቅርንና ደስታን የምታመለክት የዓለም ብርሃን ናት። ስለዚህ፣ ይህችን የጧት ብርሃን አትናቃት፣ ትልቅ ተስፋንና ደስታን የያዘች ነችና።
መልካም ቀን
🍓65😢2💔1
{ከረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስብዕና መካከል የሚደንቀኝ
የ መርህ ሰው መሆናቸው ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ይህን ባህሪያቸውን ከታሪካቸው አስተውላለሁ።


ዳዕዋቸው ተስፋ እየኖረው ጥቂት ሰዎች እየሰለሙ ሲመጡ ሙሽሪኮቹ ሰይዳችንን ለ ድርድር ጋበዟቸው፣ ስልጣን ካሻህ ንገስብን፣ ገንዘብ ከፈለክም
ከመካከላችን ሀብታሙ ሰው ሁን ሚስት ከፈለክ ቆንጆዋን እንዳርህ ግን አንድ አሏህ የምትለውን ነገር ተው ባሏቸው ጊዜ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አልተቀበሉም ነበር።
^
^
ሁሌም ሳስብ እሺ ብለው ስልጣንን ገንዘብን ሚስትን
ካገኙ በኋላ ለምን እነዚህን ነገር ተጠቅመው ህዝቡን እንዳለ አላሰለሙትም ነበር የሚል ጥያቄ ይነሳብኛል መልሱ ግን "መርህ" ነው እስልምና easy way/shortcut አያውቅም አቋራጭ መንገዶች ለ ትልልቅ ህልሞች አያዋጡም፤ ለ ስኬት መስፈርቱ ሁሉም ፕሮሰስ ውስጥ ማለፍ ነው🖤
¤
በ ሌላ አጋጣሚ ወዱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በ መካ ስቃዩ ሲበረታባቸው ወደ ቅርብ ከተማ ሄደው እስልምናን ለመስበክ ይወስናሉ ከዛም ወደ ጧዒፍ ያመራሉ፣ ጧዒፍ ግን በ መልካም አቀባበል አልተቀበለቻቸውም ነበር።
ህዝቦቿ በ ህፃናት እና በ እብዶች አስደበደቧቸው፤ በ ድንጋይ አባረሯቸው የ ሰይዳችን የተከበሩ እግሮች ደሙ ደሙም ጫማቸውን ሞላው ይህ ሁሉ አንድ አላህ ስላሉ የደረሰባቸው ስቃይ እና
ለ አላማቸው ለተልዕኮ የከፈሉት መስዋትነት ቢሆንም እሳቸው ግን ጌታቸውን አረ ምነው ያንተን ዲን በሰበኩ አንከራተትከኝ፣
አልጠበቅከኝም፣ አስደበደብከኝ፣ በተከበርኩበት ሀገር አዋረድከኝ አላሉም፤ ጥጋቸውን ያዙና "ጌታዬ አንተ ተቆጥተክብኝ ካልሆነ ምንም ማለት አይደል"
አሉ።
ከዚህ ሁሉ መስዋትነት ኋላም ለዚህ አላማቸው ከዚህም በላይ ለመሆን ዝግጁ እንደሆኑ እና የደረሰባቸው ስቃይ ሁሉ ከ ጌታቸው ቁጣ ካልሆነ ምንም ነው የሚሉበትን ወኔ ኬት አመጡት ስንል "መርህ" እና "መርህ" ብቻ ነው ሰለላሁዐለይሒ ወሰለም💫
13🍓3🔥1
ፌሚኒዝምን መቃወም ሴትን መቃወም አደለም ወይም የሴትን ጥቃት መደገፍ አደለም ።‼️

ሰለ ሴት ያለን እሳቤ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት ነው:-

«لَا تَكْرَهُوا الْبَنَاتِ فَإِنَّهُنَّ الْمُؤْنِسَاتُ الْغَالِيَاتُ»
"ሴት ልጆችን አትጥሉ እነሱ ዉድ የሆኑ ጎደኞች ናቸውና "

ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል
11🍓3🔥1🍾1
የእስልምናን ዉበት የሴቶችን ክብር እያሳየሽ እኮ ነዉ ።

የአላህን ትዕዛዝ እያከበርሽ እኮ ነዉ። ከሰዎች ምርጫ ይልቅ የጌታሽን ምርጫ እኮ ነዉ ያስቀደምሽዉ።

እንዴት የሰዎችን ምርጫ ያስቀደመችዉን ያህል እንኳን  በራስ መተማመን ታጫለሽ?☹️

እስልምና እንድትሸፈኚ ስላዘዘሽ እንደበደለሽ አይሰማሽም አይደል? ታዲያ ለምንድነዉ ደካማ ሆነሽ ታይተሽ እስልምና ይበድላል ለሚሉት ማረጋገጫ የምትሆኚዉ?

ቀና በይ! ጌታሽን እኮ ነዉ እየታዘዝሽ ያለሽዉ።🤗

አለመበደልሽን አሳያቸዉ።እንዳስከበረሽ፣ደስታሽን እንዳልነጠቀሽ አሳያቸዉ።የእስልምናን ዉበት አሳያቸዉ።
አብሽሪ 🥰🥰
12🍓4🔥2🥰1
VIP የሚል የጥሪ ካርድ ቢደርሰኝም ትርጉሙ 
Very Important Person መሆኑን ሲገባኝ ጥሪውን ትቼዋለሁ ምክንያቱም ከእናቴ ውጪ ለማንም VIP
እንዳልሆንኩ አውቃለሁና ፤  እድሜ ለእድሜ ስንቱን አሳየን ።‼️
😁12💯4🔥32
የቀን ወጭያችሁ ግን ስንት ነው?
Anonymous Poll
32%
ምንም !!
29%
እሰከ 100
25%
እስከ 500
3%
እስከ 1000
11%
1000 በላይ
Halal memory🫀
ፌሚኒዝም በሆነ ቋንቋ አስቀያሚ ሴት ማለት ነው ሲባል ሰማሁ ልበል እውነት ነው ?😶
ኣንቺ እንደፈለግሽ ለመንዘላዘል ያለበቂ ምክንያት በኣጉል ጥጋብ ብቻ ባልሽን ፈተሽና ፤ ልጅሽን ለእናትሽ ወርውረሽ "በሴትነቴ ኮራለው" ምናምን ኣይባልም ነውር ነው ....!

እከክ ፌሚኒስት..!
🤣10😢4👍21
“ፌክ ላይፍ ስታይል” እንደ ማስታወቂያ በፎሬክስ ትሬዲንግ


Disclaimer
ይህ ምልከታ በአለማቀፍ ደረጃ ኢንዱስትሪው “ስካሚንግ” ላይ ያለኝን እይታዬን ለማስቀመጥ ነው እንጂ ግለሰብ ላይ ያጠነጠነ አይደለም። ፎቶውን የተጠቀምኩት ልጁ አየሩን ስለያዘው ነው።

ስለ ፎሬክስ ትሬዲንግ!!

ፎሬክስ ትሬዲንግ ብዙ ተዋናዮች ያሉበት በቀን እስከ 7 ትሪሊየን እሚነገድበት የአለማችን ትልቁ የፋይናንሻል ገበያ ነው። ኢንዱስትሪው እንደ እንደ አንድ የሙያ ዘርፍ ነው። በክህሎት እና በዲሲፒሊን ለነገደበት የሚባለውን ያህል ባይሆንም በረጅም ጊዜ ትርፋማ ሊያደርግ የሚችል ኢንዱስትሪ ነው። (risky and highly volatile industry )

ዛሬ የኔ ትኩረት ግን ስለ ፎሬክስ ማስታወቂያ “ስካም” ነው። ጥቂቶች ነግደው በሚያተርፉበት በዚህ ዘርፍ ከ90% በላይ የሆኑት ሪቴይል ትሬደሮች ከስረው የሚወጡበት ነው።

ቅንጡ ህይወትን እንደ ማስታወቂያ

በአለማቀፉ ደረጃ በየዩቱቡ እጅግ ቅንጡ ህይወትን እያሳዩ ህይወታችን በትሬዲንግ እንዲህ ተለወጠ ምን ትጠብቃላችሁ? ይላሉ።

እነዚህ ሰዎች ይህን ለምን ያደርጋሉ?


በመጀመሪያ ደረጃ እንደዚህ የሚያደርጉ አብዛኛዎቹ ግለሰቦች ህይወታቸው ከተለወጠ የተለወጠው ህልምን በመሸጥ ነው እንጂ በትሬዲንግ አይደለም።

ይህን የሚያገኙትም
- ከፎሬከ‍እስ ደላላዎች ኮሚሽን ለማግኘት በሪፈራል ሊንክ ይጠቀማሉ

- የፎሬክስ ኮርሶችን እና የትሬዲንግ ሲግናሎችን ይሸጣሉ። የሚሰራም የማይሰራም።

- ከ Prof fund firms ኮሚሽን ያገኛሉ

- ከዩቱብ ፥ ቲክ ቶክ ሰብስክራይበር እና ተመልካች ብር ያገኛሉ

ሰዎች ሚስጥሩን አገኘንው ብለው እንዲያምኑ ያማልላሉ።

©
12💔5🔥2
TG ደልቼ ልጠፋ ነው..አልቻልኩም💔
እንደዚህም ረገጣ ይቻላል እዴ😭
🤣213😁3💔1
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ
😭10💔2😢1