ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
#አፋልጉኝ
እናታችን ሀዋ ሁሴን(እታቴ)  እሮብ 04/10/2017 ከቀኑ 5 ሰዐት ከመኖሪያ ቤት ከአሸዋ ሜዳ እንደወጣች አልተመለሰችም::
ተፈላጊ እናታችንን ያየ በስልክ ቁጥር
📱 +251912191819 ወይም
0911064294
ወሮታውን እንከፍላለን::
9👍2
ጸደ ዌብሳይቶችን ከፈለጋችሁ ወንድማችንን አናግሩት።

@Sifen_a
0967085527
👍42
አፋልጓቸው

ይህች ልጅ ቤተሰቧ የጠፋት ልጅ ነች። ስሟ ሉላ ሙሐመድ ሲርጋጋ ትባላለች። ዓለም ባንክ አካባቢ ኢማም አሕመድ መስጅድ አካባቢ ትገኛለች።

ስልክ: 0926982921 እና 0910 896522
6
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   5000
የስራ ሰዓት=  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 09 እስከ 13 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479
2
አዝሀር የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል

ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ:- ኡስታዛ

※ ፆታ:- ሴት
※ ብዛት:- 1
  
መስፈርት
※ ቁርዓንን በከፊሉ የሀፈዘች
※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል
※ ከዚህ በፊት የማስቀራት ልምድ ያላት
※ ለኒቃቢስቶች ቅድሚያ እንሰጣለን
   
የስራ ሰዓት
ከ ሰኞ - ጁምዓ  ከ10:00- 12:30
ቅዳሜ እና እሁድ ከ 3:00-5:30
  
ደመወዝ:- በመድረሳው እስኬል መሠረት

አድራሻ:- ሀይሌ ጋርመንት ጋራ መስቀለኛ አከባቢ
             0969289362
@Azharquranandterbiyacenter
5
ተባበሯቸው!

ተፈላጊ:– ታዳጊ አቡበከር ባህሩ
ዛሬ ማለትም እለተ ሐሙስ 11:00 ላይ ፉሪ ሀጂ ሪልስቴት አካባቢ ከሚገኝ መድረሳ ወደ ቤት እየመጣ ወዴት እንደጠፋ አልታወቀም፣ ይህንን ህፃን የተመለከተና ያለበትን የሚያውቅ ለወላጆቹ በተከታዩ ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቃቸው ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ፈላጊ ቤተሰቦቹ
0911024117
0940139361
6👍3
አቡበከር ሲዲቅ መስጂድና መድረሳ
የ መደረሳ ኡስታዝ ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
ፆታ:ወንድ
አድራሻ:ቃሊቲ ቶታል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ክፍያ:በመደርሳው እስኬል

መስፈርት:-
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ
※ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የሚችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል (ቢሆን ይመረጣል)
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
፨ ለመድረሳው ቅርብ የሆነ::


+251923257949

በቴሌግራም
@ibrahimhule
5
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ

ቢኤፍ የትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት

የስራ መደብ፦

1. ሴልስ (በ online ተማሪዎችን ማስመዝገብ)

መስፈርት፦
※ በጥሩ ሁኔታ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት
※ ትልቅ ውጤት በማስመዝገብ ከፍተኛ ገቢ የማግኘት ጉጉት ያላት
※ ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም ረገድ ንቁ ተሳትፎ ያላት
※ፆታ፦ ሴት
●አፋን ኦሮሞ በሚገባ አቀላጥፋ መናገር የምትችል
※ የስራ ቦታ፦ አ.አ / ቤተል
※ የክፍያ ሁኔታ፦ ደመወዝ + ኮሚሽን

በሚከተለው የቴሌግራም ዩዘርኔም CV በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

ለማመልከት፦ @Brightregistration1
5
አፋልጉን

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናታችን ኢልሞ አበጋዝ ሹክሮ ሰኔ10 ጠዋት ከጅማ አጋሮ አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።
    እናታችንን ያያቹሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ወንድም ሰፋን ሹክሮ ፦0911058386
1
እንተባበረው!

ይህ ወንድማችን አለም ባንክ አካባቢ መታወቂያውና መንጃ ፍቃዱ ስለ ጠፋበት ያገኛችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።

0911552962 ...ሀቢብ
7👍3
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘ በተጅዊድ መቅራት የሚችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖር

የቂርዓት ሰዓት፦2:30-6:00
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
ብዛት ወንድ 4
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
👍71
አሰቸኳይ የስራ ማስታወቂያ


አልፈትህ ህትመት እና ማስታወቂያ

ተቋሙ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟላ አመልካች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር እና በኮምፒውተር ፁሁፍ ፈጣን የሆነች

※ ብዛት 1
※ ጾታ:- ሴት
※ ኢስላማዊ አለባበስ የምትልብስ
※ Adobe Photoshop ላይ መስራት የምትችል
※ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የምትችል ቢሆን የተመረጠ

※ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
※ ከ ጠዋት 2:00 -ማታ 1:30
※ የስራ ቦታ:- ካራ ግራር ኮንዶሚኒየም
※ የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
※ ደሞዝ:- በስምምነት

ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 
@Alfethp
ቴሌግራም ላይ  ማመልከት ትችላለችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- 0974746074
9👏1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ:

እንግሊዝኛና ዐረብኛ በአካል እና በኦንላይን ማስተማር የሚችል ልምድ ያለው አስተማሪ ይፈለጋል።

@HalalDigitalNetwork_bot ላይ CV እና ልምድዎን የሚያሳይ አጭር የድምፅ ሪከርድ ይላኩልን።
5