ኤቨር ፖወር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የስራ መደብ መጠሪያ የሸያጭ ሰራተኛ (ሴልስ)
ፆታ፡- ሴት/ወንድ
ብዛት፡- 1
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡- 5ኛፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ሀያቴ ሕንፃ
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ልምድ፡- በኤሌክትሪክ ሱቅ / ሕንፃ መሣሪያ ቢያንስ 2 አመት የሰራ / የሰራች
በቂ እና አስተማማኝ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን 6/9/2017 ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው የድርጅቱ አድራሻ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ - 5ኛፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ሀያቴ ሕንፃ
ስልክ ቁጥር - 0703292336 / 0930012336

👍4🥰3
📢የሥራ ማስታወቂያ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የዜጎችን መብት፣ ደህንትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እያደረገ ባለው ሥራ በርካታ ዜጎቻችንን ተጠቃሚ እያደረጉ ይገኛል፡፡
በዚህ መሰረት UPLIFT Delivery Service L.L.C የተባለ በዱባይ መቀመጫውን ያደረገ ኩባንያ የስርጭት አገልግሎት የሚሰጡ(delivery Service) 300 የሞተር ሳይክል ማሽከርከር ልምዱ ያላቸው ኢትዮጵያንን አወዳድሮ ለመቅጠር ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
በመሆኑም፡-
✅ የመንጃ ፍቃድ እና በሞተረኛነት የሥራ ልምድ ያላቸው፣
✅በዓረብኛ ወይም በእንግሊዘኛ ቋንቋዎችን መናገር እና መግባባት የሚችሉ ተወዳዳሪዎች የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ( E-LMIS) ስርዓት ላይ በመመዝገብ የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ እንገልፃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን በአካባቢዎ ከሚገኙና የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ምዝገባ የሚካሄድባቸው ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!

👍15❤2🥰2
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ‼
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ!
የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ቢሮ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: በአካውንቲንግ ዲግሪ
የስራ ልምድ: ከ3 አመት በላይ
ፆታ: ሴት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ኮልፌ አለም ባንክ
ደሞዝ: በስምምነት
መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት፣ የፕሮጀክት ስራ ልምድ ያላት፣ የመድረሳ ስራ ልምድ ያላት፣ ከፍ ያለ የኮምፒተር እውቀት ያላት፣ ለዩንቨርሲቲው ፕሮጀክት እውን መሆን በቁርጠኝነት ለማገዝ ዝግጁ የሆነች ፣ ወዘተ ቅድሚያ ይሰጣታል
አመልካቾች ዶክመንታችሁ በ 0911267224 በቴሌግራም ላኩ

❤3👍3
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤1
መርከዘ-ኑር የቁርኣን ሒፍዝ እና መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርቶች ማዕከል ከስር የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ 1 የቁርኣን አስተማሪን መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት፦
1.ቁርኣንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጀዓ የሀፈዘና በተጨማሪም ሸሀዳ ያለው
2. መሠረታዊ የተጅዊድ ህግጋት ላይ ግንዛቤ ያለው እና ማስተማር የሚችል
3. ደዕዋ ሰለፊያን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ የማስተማር ልምድ ያለው
4.ለተማሪዎች በመልካም አርኣያ መሆን የሚችል
5. መስጂድ ጊቢ ውስጥ የሚገኝ መርከዝ እንደመሆኑ በተለያዩ ጊዜያቶች እየተነሳ ደዕዋ ማድረግ የሚችል
አድራሻ፦ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ #ሚዛን_አማን ከተማ
የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አስተማሪዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላሉ
ለማመልከት፦
+251943877976 +251926707566
በቴሌግራም፦ @Abusehl65
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

👍8❤4
አሰላም ወአለይኩም እንዴት ነክ ወንድሜ ስሙ ጀማል ረዲ ሙዜ ይባላል ትላንት ለሊት ማለትም እሮብ ሚነጋበት ከለሊቱ 9:30 በተለምዶ ወታደር ሰፈር ካራ አካባቢ ከቤቱ ለስራ ብሎ 6 ኪሎ አትክልት ስራ ነው ሚሰራው እንደወጣ አልተመለሰም ጓደኞቹ ብንጠይቅም ስራ ቦታ አልመጣም አሉን የሶስት ልጆች አባት ነው ልጆቹ እሪ እያሉ ነው እባክህ ተባበረን ቻናልህ ላይ ለጥፍልን ወረታው እንከፍላለን የባለቤቱ ስልክ 0942183176 ከድጃ 0909539797
0911284835 a/kadir yewendm slk nachew
0911284835 a/kadir yewendm slk nachew
👍8
አፋልጉኝ!!
ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን
ስሙ አብዱራሂም ታጁ ይባላል እድሜው 21ነው
አብዱራሂም ተወልዶ ያደገው በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ውስጥ ሲሆን ገና በልጅነቱ ቤተሰቡ ለመርዳት ወደ አዲስ አበባ
መቶ ጥቂት አመታት ቤተሰቡ ሲረዳ ቆይቶ ከዛሬ 5 ወር በፊት
ጠዋት ለአጎቱ ክፍለሀገር ቤተሰቦቼ ጋ እሄዳለሁ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም ስልክ ሲደወልለትም ስልኩ አይሰራም ቤተሰቦቹ ይገኛል ብለው የሚያሥቡበት ሁሉም
ቦታ ፈልገውታል ሊያገኙት አልቻሉም።
ከዚ በፊት ለቤተሰቦቹ ለሥራ ከሀገር መውጣት
እንደሚፈልግ ነግሯቸው ነበር በአሁን ሰአት ግን
እሱ ከሀገር ውጪ ይሁን ሀገር ውስጥ የሚያውቁ
ነገር የለም።
እና ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወንድሞች
እባካቹ እሄን ወንድማችን ያለበት የሚያቅ ያየ
ካለ በነዚ ስልክ ደውለው ያሣውቁን ይላሉ ቤተሰቦቹ።
0927494473 አባቱ ታጁ ሻሚል
0955317616 ወንድሙ ዘይኑ ታጁ
እባካቹ ሼርርርርር አድርጉት እናመሠግናለን

👍12
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ ልጃችን አቡበከር በድሩ ዛሬ ከ አስር በኋላ ከሚኖርበት ወለቴ ቴሌ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም ። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልኮች ይደውልልን።
0931081308
0910759051
0970186059
0ጀዛኩሙላሁ ኸይራ።
ይህ ልጃችን አቡበከር በድሩ ዛሬ ከ አስር በኋላ ከሚኖርበት ወለቴ ቴሌ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም ። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልኮች ይደውልልን።
0931081308
0910759051
0970186059
0ጀዛኩሙላሁ ኸይራ።
👍11👏2❤1
አፋልጉኝ ማስታወቂያ
ከለይ በፎቶ የምትመለከቷት
ወይዘሮ ሀቢባ ኑሪ ሻፊ የምትባል እህታችን
በቀን15 /09 /2017 ጠዋት 2:00 ሰዓት ከቤት ወጥታ አልተመለሰችም
ስትጣ የለበሰችው ጥቁር ንቃብ በጥቁር ጅልባብ ግሪ ነጠላ ጫማ እናጥቁር. የእጅ. ቦርሳ ይዛ ነበር. እችን እህት ያየ ወይም ያለችበትን የምያቅ ሰው?
በስልክ ቁጥር
0913824661
0911609352
0911737781
0901367534
0929757500
በመደወል ይተባበረን ቤተሰቡ በሙሉ በከፍተኛ ጭንቅ. ውስጥ ነው ያለው
ባረከላሁ ፊኩም

👍4❤2