ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የልጆች ልብስ መሸጫ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የስራ መደብ መጠሪያ የህፃናት ልብስ ሽያጭ ባለሞያ (ሴልስ)
ፆታ፡- ሴት
ብዛት፡- 2
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡- ቤቴል
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ልምድ፡- በህፃናት ልብስ ሽያጭ ቢያንስ የ3 አመት ልምድ ያላት
  በቂ እና አስተማማኝ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የምትችል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን 27/8/2017 ዓ.ል ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው የድርጅቱ አድራሻ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  አድራሻ -  ቤቴል
    ስልክ ቁጥር 09-11-93-92-91/09-30-01-23-36
👍52👏1
ይህ ልጅ ጠዋት 4:00 አከባቢ ከወጣ አልተመለሰም ሲወጣ ቀይ ሹራብ ነበር የለበሰው ። ቀጥታ መነጋገር አይችልም የተወሰነ የአእምሮ ችግር አለበት ።

እና ካገኙት በ 0911332876 /0973035454
ይደውሉ ።


ተባበሩን በአላህ! ስሙን እንኳን ቢጠይቁት ማይመልስ ልጅ ነው ።
👍103
Vacancy announcement for our Hidaya Islamic Organization

Vacancy Announcement: Manager Position
Organization: Hidaya Islamic Organization
Position Title: Manager
Location: Furi, Oromia Region
Salary: Negotiation
Position Type: Full-time
Number of Positions: 1 (Male)

Hidaya Islamic Organization is seeking a committed and qualified individual for the position of Manager. This role requires a person who fears Allah, understands the challenges faced by the Muslim community, and is dedicated to making a positive impact.

Key Qualifications:
Fluent in Arabic, English and Amharic ( Guragigna ,  it is encouraged )

Excellent communication skills with the public and stakeholders

Strong ability to basic computer knowledge

Deep understanding of the social and religious concerns of the Muslim community

Proven commitment to hard work and integrity

Strong Islamic character and fear of Allah (Taqwa)

Responsibilities:

❇️Lead and manage organizational programs and staff

❇️Represent the organization in community and public engagements

❇️Oversee multimedia and documentation tasks

❇️Identify community issues and develop effective solutions

❇️Collaborate with Islamic scholars, institutions, and other stakeholders.

🔂Who can pass the gate exam

Educational Level
Minimum: Bachelor’s Degree (BA or BSc) in either of the following fields
🔂Management / Business Administration
🔂Public Administration
🔂Nonprofit Management
🔂Organizational Leadership


NOTE
A certificate or diploma in Islamic Leadership, NGO Management, or Project Management can be listed as a bonus qualification.

Registration: May 9, 2025 – May 18, 2025
For inquiries, contact: 0975708888 / 0989398082
Hidaya Islamic Organization

❇️Kindly send the necessary documents to our official email: hidayaislamic831@gmail.com at your earliest convenience.

We encourage qualified individuals with a sincere commitment to the mission of our organization to apply.
👍11
Job Title: Remote Female Manger (Unpaid intern)

Company: Bright PLC
Registered Established Company📈

Deadline: 30-5-2025

Job Field: Education & Training

Description:
We are seeking a proactive and skilled remote female Manager intern to oversee our whole operations, including Human Resources, digital marketing, Telegram account management, and team oversight. This role involves supervising all activities, managing teams, executing strategic plans, ensuring consistent engagement, and implementing initiatives to enhance our projects. The ideal candidate will be responsible for managing communications, posting job openings, overseeing various teams, recruiting human resources, creating content, implementing plans, and responding promptly and professionally to messages, inquiries, and feedback. Additionally, the candidate will share updates and deliver exceptional customer service.

Requirements:

• Preferred experience in managing teams or organizations.

• Proficient knowledge of graphics and animation videos.

• Strong communication and customer service skills.

• Familiarity with Telegram’s features, tools, and analytics.

• Excellent organizational and multitasking abilities.

• Proficiency in English; additional languages are a plus.

• Preference for candidates residing near Betel, Addis Ababa.

#Please ensure that you meet all the requirements before applying for this position.

Benefit:
If you perform well in the intern part, you will get hired by our company. If you don't, you will be certified.

To apply, please submit your resume along with a three-minute video introducing yourself and explaining why you would be the ideal candidate for this role to @Bright_Tutorial_Center
👍3
በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እናት ወ/ሮ አቂላ አብዶ ይባላሉ:ዛሬ ቅዳሜ 02/09/2017. አ.ል በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ቴክሳስ ገደል(መብራት ሀይል) ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በግምት 4:00 ሰአት እንደወጡ አልተመለሱም: እናታችን በወቅቱ ሺቲ ና ጥቁር ሸራ የለበሱ ሲሆን : የቆየ የስኳር በሽታ እክልም አለባቸው:እናታችን ያየ ወይም የሚገኟበትን የሚያውቅ ይጠቁመን ዘንድ ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን:ፈላጊ ቤተሰቦቻቸው ::
መሀመድ ሙራድ=0913309303
ኸይሩ=0920665338

ሼር አድርጉት።
👍15
ኤቨር ፖወር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የስራ መደብ መጠሪያ የሸያጭ ሰራተኛ (ሴልስ)
ፆታ፡- ሴት/ወንድ
ብዛት፡- 1
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡- 5ኛፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ሀያቴ ሕንፃ
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ልምድ፡- በኤሌክትሪክ ሱቅ / ሕንፃ መሣሪያ ቢያንስ 2 አመት የሰራ / የሰራች
በቂ እና አስተማማኝ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን 6/9/2017 ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው የድርጅቱ አድራሻ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ - 5ኛፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ሀያቴ ሕንፃ
ስልክ ቁጥር - 0703292336 / 0930012336
👍4🥰3
📢የሥራ ማስታወቂያ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የዜጎችን መብት፣ ደህንትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እያደረገ ባለው ሥራ በርካታ ዜጎቻችንን ተጠቃሚ እያደረጉ ይገኛል፡፡

በዚህ መሰረት UPLIFT Delivery Service L.L.C የተባለ በዱባይ መቀመጫውን ያደረገ ኩባንያ የስርጭት አገልግሎት የሚሰጡ(delivery Service) 300 የሞተር ሳይክል ማሽከርከር ልምዱ ያላቸው ኢትዮጵያንን አወዳድሮ ለመቅጠር ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
በመሆኑም፡-

የመንጃ ፍቃድ እና በሞተረኛነት የሥራ ልምድ ያላቸው፣

በዓረብኛ ወይም በእንግሊዘኛ ቋንቋዎችን መናገር እና መግባባት የሚችሉ ተወዳዳሪዎች የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ( E-LMIS) ስርዓት ላይ በመመዝገብ የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ እንገልፃለን፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን በአካባቢዎ ከሚገኙና የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ምዝገባ የሚካሄድባቸው ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!
👍152🥰2
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ!

የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ቢሮ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: በአካውንቲንግ ዲግሪ

የስራ ልምድ: ከ3 አመት በላይ

ፆታ: ሴት

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ኮልፌ አለም ባንክ

ደሞዝ: በስምምነት

መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት፣ የፕሮጀክት ስራ ልምድ ያላት፣ የመድረሳ ስራ ልምድ ያላት፣ ከፍ ያለ የኮምፒተር እውቀት ያላት፣ ለዩንቨርሲቲው ፕሮጀክት እውን መሆን በቁርጠኝነት ለማገዝ ዝግጁ የሆነች ፣ ወዘተ ቅድሚያ ይሰጣታል

አመልካቾች ዶክመንታችሁ በ 0911267224 በቴሌግራም ላኩ
3👍3
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍81
ስም..ሷሊህ አብዱልፈታህ
እድሜ..15
ቀይ ረዘም ያለ
የለበሰው  ሰማያዊ ሁዲ ሹራብ ጥቁር ሹራብና ጫማ


የጠፋው  ሰኞ ቀን 11/9/17  ሰአት 1:30 አካባቢ ፉሪ
እንደወጣ አልተመለሠም

ከተገኘ 0993343383
.          0946691106
.         
ያሳውቁን ጀዛኩሙላህ!
👍7
መርከዘ-ኑር የቁርኣን ሒፍዝ እና መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርቶች ማዕከል ከስር የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ 1 የቁርኣን አስተማሪን መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ

※ ብዛት፦ 1

መስፈርት፦

1.ቁርኣንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጀዓ የሀፈዘና በተጨማሪም ሸሀዳ ያለው
2. መሠረታዊ የተጅዊድ ህግጋት ላይ ግንዛቤ ያለው እና ማስተማር የሚችል
3. ደዕዋ ሰለፊያን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ የማስተማር ልምድ ያለው
4.ለተማሪዎች በመልካም አርኣያ መሆን የሚችል
5. መስጂድ ጊቢ ውስጥ የሚገኝ መርከዝ እንደመሆኑ በተለያዩ ጊዜያቶች እየተነሳ ደዕዋ ማድረግ የሚችል

አድራሻ፦ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ #ሚዛን_አማን ከተማ

የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አስተማሪዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላሉ

ለማመልከት፦
+251943877976 +251926707566
በቴሌግራም፦ @Abusehl65


#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
👍84
አሰላም ወአለይኩም እንዴት ነክ ወንድሜ ስሙ ጀማል ረዲ ሙዜ ይባላል ትላንት ለሊት ማለትም እሮብ ሚነጋበት ከለሊቱ 9:30 በተለምዶ ወታደር ሰፈር ካራ አካባቢ ከቤቱ ለስራ ብሎ 6 ኪሎ አትክልት ስራ ነው ሚሰራው እንደወጣ አልተመለሰም ጓደኞቹ ብንጠይቅም ስራ ቦታ አልመጣም አሉን የሶስት ልጆች አባት ነው ልጆቹ እሪ እያሉ ነው እባክህ ተባበረን ቻናልህ ላይ ለጥፍልን ወረታው እንከፍላለን የባለቤቱ ስልክ 0942183176 ከድጃ 0909539797
0911284835 a/kadir yewendm slk nachew
👍8
አፋልጉኝ!!

ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን
ስሙ አብዱራሂም ታጁ ይባላል እድሜው 21ነው
አብዱራሂም ተወልዶ ያደገው በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ውስጥ ሲሆን ገና በልጅነቱ ቤተሰቡ ለመርዳት ወደ አዲስ አበባ
መቶ ጥቂት አመታት ቤተሰቡ ሲረዳ ቆይቶ ከዛሬ 5 ወር በፊት
ጠዋት ለአጎቱ ክፍለሀገር ቤተሰቦቼ ጋ እሄዳለሁ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም ስልክ ሲደወልለትም ስልኩ አይሰራም ቤተሰቦቹ ይገኛል ብለው የሚያሥቡበት ሁሉም
ቦታ ፈልገውታል ሊያገኙት አልቻሉም።
ከዚ በፊት ለቤተሰቦቹ ለሥራ ከሀገር መውጣት
እንደሚፈልግ ነግሯቸው ነበር በአሁን ሰአት ግን
እሱ ከሀገር ውጪ ይሁን ሀገር ውስጥ የሚያውቁ
ነገር የለም።

እና ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወንድሞች
እባካቹ እሄን ወንድማችን ያለበት የሚያቅ ያየ
ካለ በነዚ ስልክ ደውለው ያሣውቁን ይላሉ ቤተሰቦቹ።
0927494473 አባቱ ታጁ ሻሚል
0955317616 ወንድሙ ዘይኑ ታጁ
እባካቹ ሼርርርርር አድርጉት እናመሠግናለን
👍12
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ ልጃችን አቡበከር በድሩ ዛሬ ከ አስር በኋላ ከሚኖርበት ወለቴ ቴሌ አካባቢ እንደወጣ አልተመለሰም ። እሱን ያየ ወይም ያገኘ በነዚህ ስልኮች ይደውልልን።
0931081308
0910759051
0970186059
0ጀዛኩሙላሁ ኸይራ።
👍11👏21