ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
እጅግ ልብ የሚሰብር ጥሪ፡ ከሚላ ደስታውን እንድናገኝ እርዱን!
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፣
ልጃችን፣ እህታችን፣ ወዳጃችን የሆነችው ከሚላ ደስታው ከቤቷ ከጠፋች 1 ዓመት ከ 8 ወር የሚጠጋ ጊዜ ሆኗል። ይህን ጊዜ በሙሉ በጭንቀት እና በናፍቆት እንድንኖር ተፈርዶብናል።
ከሚላ የ19 ዓመት ወጣት ስትሆን የትውልድ ቀዬዋ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ ነው። ለስራ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ እንደሄደች ቢነገረንም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ፍንጭ ሳናገኝ ቀርተናል።
የምንወዳት ከሚላ በልጅነት ፈገግታዋ፣ በደግ ልቧ እና በወጣትነት ህልሟ የምትታወቅ ናት። መጥፋቷ በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ላይ ትልቅ ክፍተት ፈጥሯል። በየቀኑ በናፍቆት እንጠብቃታለን፣ በየሰዓቱ ስለ ደህንነቷ እንጨነቃለን።
የከሚላ ገጽታ:
* እድሜ: 19 ዓመት
* የትውልድ ቦታ: ደቡብ ወሎ፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ
* የመጨረሻ የታየችበት ቦታ: ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ በጉዞ ላይ እንደነበረች ተገምቷል።
* የጠፋችበት ምክንያት: ለስራ ጉዳይ እንደሆነ ተነግሯል።
* የጠፋችበት ጊዜ: ከ1 ዓመት ከ 8 ወር በፊት
ከሚላን ያያችሁ ወይም ስለ እርሷ ምንም አይነት መረጃ ያላችሁ ደግ ልቦች በአስቸኳይ እንድታሳውቁን በአምላክ ስም እንማፀናለን። ያቀረቡት ትንሽ መረጃ እንኳን ለቤተሰቧ ብርሃን ሊሆን ይችላል።
እባክዎ መረጃዎን በዚህ ስልክ ቁጥር ያድርሱን:
0945791713
ይህንን ልብ የሚነካ መልዕክት ለሌሎች በማጋራት እና በመጸለይ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማፀናለን። የሁላችሁም ትብብር ከሚላን ወደ ቤቷ ለመመለስ ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ እናምናለን።
በምላሹ ምንም ልንከፍል ባንችልም፣ የእናንተ ደግነት በልባችን ውስጥ ለዘላለም ይኖራል።
በምስጋና እና በናፍቆት የተሞላ ቤተሰብ
👍281
እናታችንን አፋልጉን
===============
ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው እናት ትንሽ ያማቸው ነበር። ሰሞኑን ሸዋል 2 ሰኞ ሊነጋ አከባቢ ሰሑር ከተበላ በኋላ ልጆቻቸው በተኙበት አምልጠው
ወጥተዋል። እስካሁን 6ኛ ቀን አልተገኙም።


ማንኛውም እኚህን እናት ያዬ፣ ስለርሳቸው መረጃ ያለው ሰው 0943111400 ደውሎ ያሳውቀን።

ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ስላሉ ሼር በማድረግ እናፋልጋቸው።
👍131
እንግሊዝኛና አረብኛ የሚችል፣ መተርጎምም ማስተማርም የሚችል፣ በጣም ልምድ ያለው ካለ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍2
አፋልጉን
========

ይህ ልጅ ኻሊድ ኢብራሂም ይባላል። ረጲ ጃፓን ነው የሚማረው ወለቴ ቴሌው አካባቢ ታይቷል ተብለናል። ያለበትን የምታውቁ በዚህ ስልክ ቁጥር ጠቁሙን።
0926766335
093123334
👍21
አፋልጉን
=========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ኻሊድ ኑርሑሴን ይባላል። የ6 ዓመት ታዳጊ ሲሆን ዛሬ ከሚኖርበት ግራር ኮንዶሚኒየም አካባቢ እየተጫወተ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ድንገት ጠፍቷል።  እናትና አባት በጣም ተጨንቀዋል! እባካችሁን ሼር በማድረግ አፋልጉን ይላሉ ወላጆቹ!


0913087337 - ኑርሑሴን
0930489416 - አቡበከር


||
https://t.me/HalalDigitalNetwork
👍142
Video Editing & Digital Marketing ጥንቅቅ ያለ ስኪልና ልምድ ያለው @HalalDigitalNetwork_bot ያናግረን።

ልምዱንና ብቃቱን የሚመሰክሩ ሥራዎቹን እንዲሁም ሲቪውን አብሮ ያያይዝልን።
👍2
አፋልጉን!!
======
ፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሰመሩ በድሩ ይባላል የ37 አመት ወጣት ሲሆን (የአይምሮ ህመምተኛ ነዉ) /የጠፋዉ አጠናተራ 07ቀበሌ ሲሆን ረመዳን ቀን 7 ላይ ከቀኑ 7:00አካባቢ ሲሆን ዘመድ ልጠይቅ ብሎ ከወጣ አልተመለሰም ቤተሰብ በጣም በጭንቀትነዉ ያለዉ በፍለጋ ተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃቹሀለን
ስልክ 0947700685 ሙጂብ በድሩ
ስልክ 0985301052 መሀመድ ጅላሉ
👍4
አፋልጉን
========
ተፈላጊ ወንድማችን  አብዱልአዚዝ አብደላህ   ዛሬ ሚያዝያ 7 2017 ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።ውንድማችን አረብኛ ተናጋሪ ሲሆኅ ትንሽ ትንሽ አማርኛ መናገር ይችላል ። ምንምአይነት መንገድ ወይም የቤቱንም  ሆነ የሰፈሩን  አቅጣጫ አያውቅም።
ረጅም ፣መለጥ ያለ ሲሆን
  በእለቱ ነጭ ሹራብ አረንጓዴ ሱሪ ጥቁር ጃኬት   ለብሶ ነበር።ይህን ወንድማችንን ያየ ወይም የሚገኝበትን  የሚያውቅ በአስቸኳይ በዚህ አድራሻ ደውሎ ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን።
                                 
0946673787
0921941478
👍13👏1
WE ARE HIRING! | Join Ibex Technologies and Promotion PLC

Ibex Technologies and Promotion PLC, a leading software development company based in Addis Ababa, is looking for passionate and talented individuals to join our dynamic team!

We are hiring for the following full-time positions:

1. Receptionist (Female)
🔹 Greet clients and visitors professionally
🔹 Manage calls and front desk operations
🔹 Strong communication & organizational skills
🔹 Proficient in Microsoft Office
🔹 Minimum 1 year of experience preferred

2. Operation Manager
🔹 Oversee daily business operations
🔹 Manage teams and workflow efficiently
🔹 Excellent leadership and planning skills
🔹 BA degree in Business Administration or related field
🔹 2+ years of relevant experience

3. Graphics & Video Editor
🔹 Create high-quality visual content
🔹 Proficient in Adobe Photoshop, Illustrator, Premiere Pro, After Effects
🔹 Ability to work under deadlines with creativity
🔹 Portfolio required
🔹 2+ years of experience in graphic design & video editing

4. Social Media Manager
🔹 Plan, create, and manage engaging content
🔹 Strong knowledge of Meta, TikTok, LinkedIn, and YouTube
🔹 Data-driven decision making & content calendar management
🔹 Experience in running paid campaigns is a plus
🔹 1+ years of experience in social media management

📅 Deadline to Apply: April 25, 2025
📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia
💼 Salary: Competitive and based on company scale

👉 Apply now via by sending your cv and cover letter to : info@ibex.et
👍51
💯  🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔤🔤🔤🔤 IS BACK  🛍

ቴሌግራምን ለቢዝነስ እንጠቀም

ከዘርፈ ብዙ የቴሌግራም ፕሪሚየም ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ ስንመለከት

😐Telegram Premium

👍 Last seen recently ካደረጋችሁት ጓደኞቻችሁን online መሆናቸውን የናንተን ሳያዩ ማየት ትችላላችሁ።

👍ኮንታክታችሁ ላይ ያለ ሰው ብቻ ወይም telegram premium ተጠቃሚ ብቻ direct message እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

👍የተለያዩ የሚያማምሩ Premium አስቲክሮችን መጠቀም ይቻላል።

👍ከቴሌግራም ስማችን ጎን ማረጋገጫ የሰማያዊ ኮኮብ(👍😎😐..) ምልክት ይኖራል።

👍የድምፅ መልዕክት እንዲልክልን የምንፈልገውንና የማንፈልገውን ሰው መወሰን ይቻላል።

👍የቴሌግራም ስቶሪያችንን ማን እንዲያየውና እንዳያየው መወሰን ይቻላል።እንዲሁም ካየን በኋላ እይታችንን መደበቅ እንችላለን
በአንድ ጊዜ 7 ስቶሪ ማድረግ እና በሳምንት ውስጥ ብዙ ስቶሪዎችን ማድረግ እንችላለን
ስቶሪ ማድረግ ፈልጋችሁ ለሚገድባችሁ ሰዎች ፕሪሚየም ገላግሌ ነው

👍በአንድ አፕሊኬሽን ከ3 በላይ የቴሌግራም አካውንት መክፈት ይቻላል።

👍ረጅም የሆነ ፅሁፍ ፎቶ ወይም ቪዲዮ caption ላይ መጻፍ ይቻላል። (ይሄ ፊቸር ቴሌግራም ቻናል ላላችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።)

😎ሌሎችም ብዙ ጥቅሞች ያሉት

😎 ዋጋውም በኢትዮጵያ ብር  መግዛት ትችላላችሁ

ታላቅ ቅናሽ 🔖


🤩 የ 1 ወር  = ➡️1000 BIRR 🔥

🤩 የ 3 ወር  = ➡️2700 BIRR 🔥

🤩 የ 6 ወር  = ➡️3800 BIRR 🔥

🤩 የ 12 ወር  = ➡️5600 BIRR 🔥

😎Telegram premium መግዛት የምትፈልጉ  @tolehaaaaaa ላይ ማናገር ትችላላችሁ

👍 https://t.me/dinar_prem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍103👏1