I'm looking for Laravel and Flutter Developer for a ONE-TIME PROJECT!
💵 Payment: 5,000
📌 Requirements:
✅ Proficient in Laravel and Flutter for API integration.
✅ Strong understanding of RESTful APIs.
✅ Experience with database management (MySQL, PostgreSQL).
✅ Familiarity with version control (Git).
✅ Ability to troubleshoot and optimize performance.
✅ CAN START NOW.
No degree needed; just send me your best work and why you’re the right fit.
This project involves connecting existing Laravel and Flutter applications.
📥 contact me on telegram @adnan4k

👍5❤1
እንግሊዝኛና አረብኛ የሚችል፣ መተርጎምም ማስተማርም የሚችል፣ በጣም ልምድ ያለው ካለ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
❤1
የስራው አይነት:- ረዳት የእንጨት ሰራተኛ
የስራው ቦታ:- አለም ባንክ ኢንዱስትሪ መንደር
ደመወዝ:- በስምምነት
ፆታ:- ወ
ተፈላጊ ሰራተኛው ከስራ ቦታው ብዙም ያልራቀ እና ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
ስልክ:- 0975257241
0910551085
Telegram:- @hakim727 ላይ ያናግሩን

👍5❤2
እጅግ ልብ የሚሰብር ጥሪ፡ ከሚላ ደስታውን እንድናገኝ እርዱን!
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፣
ልጃችን፣ እህታችን፣ ወዳጃችን የሆነችው ከሚላ ደስታው ከቤቷ ከጠፋች 1 ዓመት ከ 8 ወር የሚጠጋ ጊዜ ሆኗል። ይህን ጊዜ በሙሉ በጭንቀት እና በናፍቆት እንድንኖር ተፈርዶብናል።
ከሚላ የ19 ዓመት ወጣት ስትሆን የትውልድ ቀዬዋ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ ነው። ለስራ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ እንደሄደች ቢነገረንም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ፍንጭ ሳናገኝ ቀርተናል።
የምንወዳት ከሚላ በልጅነት ፈገግታዋ፣ በደግ ልቧ እና በወጣትነት ህልሟ የምትታወቅ ናት። መጥፋቷ በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ላይ ትልቅ ክፍተት ፈጥሯል። በየቀኑ በናፍቆት እንጠብቃታለን፣ በየሰዓቱ ስለ ደህንነቷ እንጨነቃለን።
የከሚላ ገጽታ:
* እድሜ: 19 ዓመት
* የትውልድ ቦታ: ደቡብ ወሎ፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ
* የመጨረሻ የታየችበት ቦታ: ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ በጉዞ ላይ እንደነበረች ተገምቷል።
* የጠፋችበት ምክንያት: ለስራ ጉዳይ እንደሆነ ተነግሯል።
* የጠፋችበት ጊዜ: ከ1 ዓመት ከ 8 ወር በፊት
ከሚላን ያያችሁ ወይም ስለ እርሷ ምንም አይነት መረጃ ያላችሁ ደግ ልቦች በአስቸኳይ እንድታሳውቁን በአምላክ ስም እንማፀናለን። ያቀረቡት ትንሽ መረጃ እንኳን ለቤተሰቧ ብርሃን ሊሆን ይችላል።
እባክዎ መረጃዎን በዚህ ስልክ ቁጥር ያድርሱን:
0945791713
ይህንን ልብ የሚነካ መልዕክት ለሌሎች በማጋራት እና በመጸለይ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማፀናለን። የሁላችሁም ትብብር ከሚላን ወደ ቤቷ ለመመለስ ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ እናምናለን።
በምላሹ ምንም ልንከፍል ባንችልም፣ የእናንተ ደግነት በልባችን ውስጥ ለዘላለም ይኖራል።
በምስጋና እና በናፍቆት የተሞላ ቤተሰብ

👍28❤1
Forwarded from ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
እንግሊዝኛና አረብኛ የሚችል፣ መተርጎምም ማስተማርም የሚችል፣ በጣም ልምድ ያለው ካለ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍2
አፋልጉን‼
=========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ኻሊድ ኑርሑሴን ይባላል። የ6 ዓመት ታዳጊ ሲሆን ዛሬ ከሚኖርበት ግራር ኮንዶሚኒየም አካባቢ እየተጫወተ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ድንገት ጠፍቷል። እናትና አባት በጣም ተጨንቀዋል! እባካችሁን ሼር በማድረግ አፋልጉን ይላሉ ወላጆቹ!
0913087337 - ኑርሑሴን
0930489416 - አቡበከር
||
https://t.me/HalalDigitalNetwork

👍14❤2
Video Editing & Digital Marketing ጥንቅቅ ያለ ስኪልና ልምድ ያለው @HalalDigitalNetwork_bot ያናግረን።
ልምዱንና ብቃቱን የሚመሰክሩ ሥራዎቹን እንዲሁም ሲቪውን አብሮ ያያይዝልን።
ልምዱንና ብቃቱን የሚመሰክሩ ሥራዎቹን እንዲሁም ሲቪውን አብሮ ያያይዝልን።
👍2
አፋልጉን‼
========
ተፈላጊ ወንድማችን አብዱልአዚዝ አብደላህ ዛሬ ሚያዝያ 7 2017 ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።ውንድማችን አረብኛ ተናጋሪ ሲሆኅ ትንሽ ትንሽ አማርኛ መናገር ይችላል ። ምንምአይነት መንገድ ወይም የቤቱንም ሆነ የሰፈሩን አቅጣጫ አያውቅም።
ረጅም ፣መለጥ ያለ ሲሆን
በእለቱ ነጭ ሹራብ አረንጓዴ ሱሪ ጥቁር ጃኬት ለብሶ ነበር።ይህን ወንድማችንን ያየ ወይም የሚገኝበትን የሚያውቅ በአስቸኳይ በዚህ አድራሻ ደውሎ ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን።
0946673787
0921941478

👍13👏1