ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አፋልጉኝ.. ሰላም ጤና ይስጥልን የአዲስ እና አከባቢዋ ያላችሁ በተለይ ሸገር ከተማ፣ ቡራዩ ክ/ከተማ ያላችሁ እዚህ ፎቶ ለይ ምታዩት ልጅ ስሙ ሙስዓብ አህመዲን ይባላል ትናንት ቅዳሜ 20/07/2017 ጥዋት ከቤት ወቶ ከቤተሰቦቹ ሰር ስለጠፋ ያያችሁ እንድት ጥቁሙን በአላህ ስም እንጥይቃለን።

ይህ ልጅ የምላስ ችግር ስላለው እሄን ሆኛለው ብሎ መናገር አይ ችልም
ስሙ ሙስዓብ አህመዲን
እድሜ 11
ቡራዩ ክ/ከተማ ድሬ ሶሎሊያ

ያየ ስው በዝህ ስልክ ቁጥር ያሰውቀን ወረታውን እንከፍላለን

0912859812
አህመዲን ሙሀመድ (ወላጅ አባቱ)
0932285817
ኢብሲቱ ጆሀር (ወላጅ እናቱ)
👍81
ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት

ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ኡስታዞችን መዝኖ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደቡ መጠሪያ :- ሱፐር ቫይዘር

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※  መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ የት/ት ደረጃ : 12 ና ከዚያ በላይ
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ሴት
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ መደቡ መጠሪያ:-የሙሉ ቀን ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን የሃፈዘና ጥሩ ሙራጀአ ያለው
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ወንድ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ተዝኪያ/ሸሃዳህ ማቅረብ የሚችል
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ መደቡ መጠሪያ: ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን በነዘር በደንብ የምትቀራ ና  መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ ብዛት: 4
※ ጾታ: ሴት
※ ሰአት : 3:00 - 6:00
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት


የስራ መደቡ መጠሪያ :- ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ※ ቁርአን በነዘር በደንብ የሚቀራ ና  መስረታዊ የዲን እውቀት ያለው
※ ብዛት: ወንድ 3 , ሴት 5
※ ሰአት : ከአስር በኋላ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል/ምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

※ አድራሻ : አለም ባንክ አንፎ አደባባይ ከዋቆ ጉቱ ት/ት ቤት ፊት ለፊት

ማሳሰቢያ :- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት  @ITQAN_islamic_company ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
👍91
I'm looking for  Laravel and Flutter Developer for a ONE-TIME PROJECT!

💵 Payment: 5,000

📌 Requirements:

Proficient in Laravel and Flutter for API integration. 
Strong understanding of RESTful APIs. 
Experience with database management (MySQL, PostgreSQL). 
Familiarity with version control (Git). 
Ability to troubleshoot and optimize performance. 
CAN START NOW.

No degree needed; just send me your best work and why you’re the right fit.

This project involves connecting existing Laravel and Flutter applications.

📥 contact me on telegram @adnan4k
👍51
እንግሊዝኛና አረብኛ የሚችል፣ መተርጎምም ማስተማርም የሚችል፣ በጣም ልምድ ያለው ካለ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
1
የስራው አይነት:- ረዳት የእንጨት ሰራተኛ
የስራው ቦታ:- አለም ባንክ ኢንዱስትሪ መንደር
ደመወዝ:- በስምምነት
ፆታ:- ወ

ተፈላጊ ሰራተኛው  ከስራ ቦታው ብዙም ያልራቀ እና ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

ስልክ:- 0975257241
             0910551085
Telegram:- @hakim727 ላይ ያናግሩን
👍52
እጅግ ልብ የሚሰብር ጥሪ፡ ከሚላ ደስታውን እንድናገኝ እርዱን!
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፣
ልጃችን፣ እህታችን፣ ወዳጃችን የሆነችው ከሚላ ደስታው ከቤቷ ከጠፋች 1 ዓመት ከ 8 ወር የሚጠጋ ጊዜ ሆኗል። ይህን ጊዜ በሙሉ በጭንቀት እና በናፍቆት እንድንኖር ተፈርዶብናል።
ከሚላ የ19 ዓመት ወጣት ስትሆን የትውልድ ቀዬዋ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ ነው። ለስራ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ እንደሄደች ቢነገረንም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት ፍንጭ ሳናገኝ ቀርተናል።
የምንወዳት ከሚላ በልጅነት ፈገግታዋ፣ በደግ ልቧ እና በወጣትነት ህልሟ የምትታወቅ ናት። መጥፋቷ በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ላይ ትልቅ ክፍተት ፈጥሯል። በየቀኑ በናፍቆት እንጠብቃታለን፣ በየሰዓቱ ስለ ደህንነቷ እንጨነቃለን።
የከሚላ ገጽታ:
* እድሜ: 19 ዓመት
* የትውልድ ቦታ: ደቡብ ወሎ፣ ማሻ ወረዳ፣ ቀበሌ ጥርቻ
* የመጨረሻ የታየችበት ቦታ: ከአዲስ አበባ ወደ ጅጅጋ በጉዞ ላይ እንደነበረች ተገምቷል።
* የጠፋችበት ምክንያት: ለስራ ጉዳይ እንደሆነ ተነግሯል።
* የጠፋችበት ጊዜ: ከ1 ዓመት ከ 8 ወር በፊት
ከሚላን ያያችሁ ወይም ስለ እርሷ ምንም አይነት መረጃ ያላችሁ ደግ ልቦች በአስቸኳይ እንድታሳውቁን በአምላክ ስም እንማፀናለን። ያቀረቡት ትንሽ መረጃ እንኳን ለቤተሰቧ ብርሃን ሊሆን ይችላል።
እባክዎ መረጃዎን በዚህ ስልክ ቁጥር ያድርሱን:
0945791713
ይህንን ልብ የሚነካ መልዕክት ለሌሎች በማጋራት እና በመጸለይ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማፀናለን። የሁላችሁም ትብብር ከሚላን ወደ ቤቷ ለመመለስ ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ እናምናለን።
በምላሹ ምንም ልንከፍል ባንችልም፣ የእናንተ ደግነት በልባችን ውስጥ ለዘላለም ይኖራል።
በምስጋና እና በናፍቆት የተሞላ ቤተሰብ
👍281
እናታችንን አፋልጉን
===============
ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው እናት ትንሽ ያማቸው ነበር። ሰሞኑን ሸዋል 2 ሰኞ ሊነጋ አከባቢ ሰሑር ከተበላ በኋላ ልጆቻቸው በተኙበት አምልጠው
ወጥተዋል። እስካሁን 6ኛ ቀን አልተገኙም።


ማንኛውም እኚህን እናት ያዬ፣ ስለርሳቸው መረጃ ያለው ሰው 0943111400 ደውሎ ያሳውቀን።

ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ስላሉ ሼር በማድረግ እናፋልጋቸው።
👍131
እንግሊዝኛና አረብኛ የሚችል፣ መተርጎምም ማስተማርም የሚችል፣ በጣም ልምድ ያለው ካለ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ያናግረን።
👍2
አፋልጉን
========

ይህ ልጅ ኻሊድ ኢብራሂም ይባላል። ረጲ ጃፓን ነው የሚማረው ወለቴ ቴሌው አካባቢ ታይቷል ተብለናል። ያለበትን የምታውቁ በዚህ ስልክ ቁጥር ጠቁሙን።
0926766335
093123334
👍21
አፋልጉን
=========
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ኻሊድ ኑርሑሴን ይባላል። የ6 ዓመት ታዳጊ ሲሆን ዛሬ ከሚኖርበት ግራር ኮንዶሚኒየም አካባቢ እየተጫወተ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ድንገት ጠፍቷል።  እናትና አባት በጣም ተጨንቀዋል! እባካችሁን ሼር በማድረግ አፋልጉን ይላሉ ወላጆቹ!


0913087337 - ኑርሑሴን
0930489416 - አቡበከር


||
https://t.me/HalalDigitalNetwork
👍142
Video Editing & Digital Marketing ጥንቅቅ ያለ ስኪልና ልምድ ያለው @HalalDigitalNetwork_bot ያናግረን።

ልምዱንና ብቃቱን የሚመሰክሩ ሥራዎቹን እንዲሁም ሲቪውን አብሮ ያያይዝልን።
👍2
አፋልጉን!!
======
ፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሰመሩ በድሩ ይባላል የ37 አመት ወጣት ሲሆን (የአይምሮ ህመምተኛ ነዉ) /የጠፋዉ አጠናተራ 07ቀበሌ ሲሆን ረመዳን ቀን 7 ላይ ከቀኑ 7:00አካባቢ ሲሆን ዘመድ ልጠይቅ ብሎ ከወጣ አልተመለሰም ቤተሰብ በጣም በጭንቀትነዉ ያለዉ በፍለጋ ተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃቹሀለን
ስልክ 0947700685 ሙጂብ በድሩ
ስልክ 0985301052 መሀመድ ጅላሉ
👍4
አፋልጉን
========
ተፈላጊ ወንድማችን  አብዱልአዚዝ አብደላህ   ዛሬ ሚያዝያ 7 2017 ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።ውንድማችን አረብኛ ተናጋሪ ሲሆኅ ትንሽ ትንሽ አማርኛ መናገር ይችላል ። ምንምአይነት መንገድ ወይም የቤቱንም  ሆነ የሰፈሩን  አቅጣጫ አያውቅም።
ረጅም ፣መለጥ ያለ ሲሆን
  በእለቱ ነጭ ሹራብ አረንጓዴ ሱሪ ጥቁር ጃኬት   ለብሶ ነበር።ይህን ወንድማችንን ያየ ወይም የሚገኝበትን  የሚያውቅ በአስቸኳይ በዚህ አድራሻ ደውሎ ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን።
                                 
0946673787
0921941478
👍13👏1