ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Canva Pro  በወር በ3 ዶላር ብቻ መጠቀም  ! ተቻለ🎨 ። Just በ paypal መክፈል  ከዚያ ፣ የክፍያ ማረጋገጫ screen shoot ይላኩ፣ Canva Pro  invite ወዲያውኑ ይደርስዎታል። ወርሃዊ ክፍያዎ ምዝገባዎ እንዲቀጥል ያረጋግጣሉ። ፈጣን እና ቀላል ፈጠራ በእጆችዎ ጣቶች ላይ! 🚀"

ለበለጠ መረጃ አናግሯቸው phone number 0941077231  telgram @Amunadu
2👍2
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን
ብዛት:- 2(ሴት)
የስራ ቦታ:- ኮልፌ አጠና ተራ (የሴቶች አልባሳት መሸጫ)
ደሞዝ ፡-በስምምነት
የስራ ልምድ :-ያላት ቢሆን ይመረጣል
ጠዋት 2:30 ገብታ ማታ 1:30 መውጣት የምትችል (የአካባቢው ነዋሪ የሆነች)
👍92
● ዛሬ ሰኞ feb /24 ከ 4:00 በፊት ቤተል አካባቢ ጥሬ ብር የጣለ ካለ  በዚህ ቁጥር 0986999094 ምልክቶቹን እና ብዛቱን አሳውቃችሁ ደውላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ

# ለባለቤቱ እንዲደርስ መልእክቱን አሰራጩት
👍331
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ኤክስትሪም አካዳሚ
English ena ግብረገብ
መምህር ይፈልጋል


ለበለጠ መረጃ
0964353836
0977306471
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ኡስታዝ እንፈልጋለን


ሴት  1

መስፈርት:

ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች  ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የምችል

ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች

ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል


ሙተነቂብ የሆነች

 ለመድረሳው ቅርብ  የሆነች (ጀሞ 2)  ግዴታ      
            
የስራ ሰአት: ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት


ለማመልከት  @AWT94
👍7
አፋልጉን


ማታ ስራ አድሬ ለሱሑር 10:30 አካባቢ ከቢሮ/ለገሃር ስወጣ በነጭ የፖስታ ወረቀት የተጠቀለለ ፓሰፖርት፣ የቁም ፎቶ እና ጉርድ ፎቶ የያዘ ዶክመንት ጠፍቶብኛል። በማፈላለግ ያገኘ ሰው ካለ በስልክ ቁጥር 0911525488 ወይም 0910166267 ላይ ተባበሩኝ።
የፓስፖርቱ ስም Leyla Jemal Ebro
ለሌሎች በማጋራት ተባበሩኝ፣ አድርስ ተብየ ጠፍቶብኝ ነው።
👍11
ይህ ማሽን ይሸጣል።

ዋጋ 33, 000 ብር


ስልክ ቁጥር 0995052067
👍3
ወንድም እና እህቶች ተባበሩን!

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስራ ከፈታ ቀናቶች ስለተቆጠረ እባካችሁ ይህን ታርጋ ያገኘ ከስር በተገለጽዉ ቁጥር ያሳዉቀን

SHARE ....SHARE .....SHARE ....SHARE

0973096262
        or
0907136729
👍16
ቅዳሜ በ29/05/2017 ምሽት 12:00 ሰአት አከባቢ ተራ ላይ ከ ፒያሳ ዓለም ባንክ 4ሰው የሚጭን መኪና ላይ ከሗላ ኪስ  በፌስታል ያለ ሰነድ[ docment] ጥለን የወርደን ሲሆን በዛ ቀን ምሽት አካባቢ እዛ ተራ ላይ የጫናችሁ  እባካችሁ ምናልባትም ካላያችሁት በጣም አሰልፈላጊ  ዶክመንት ስለሆነ ያገኛችሁ  በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያሳውቁን 0924015320& 0910002753.
ወሮታዉን እንከፍላለን
2👍2
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ እህት ወንድሞቼ ይህ ፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህፃን ልጅ እለተ ሰኞ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ዕድሜው 13 ሲሆን መናገር አይችልም እናም ያያቹት ካላቹ ትጠቁሙን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን
አድራሻ.0943650565
0936683249
👍112
የጠፋብኝ ጁመአ ከጠዋቱ 3:30ነው የጠፈውም ከሀረም ነው በአላህ ሁሉም መልክቱንበማሰራጨትይተባበረኝ

አድራሻ 0505452317
0557585722
👍15
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   5000
የስራ ሰዓት=  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከመጋቢት 23 እስከ 29 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479
👍10
አፋልጉኝ.. ሰላም ጤና ይስጥልን የአዲስ እና አከባቢዋ ያላችሁ በተለይ ሸገር ከተማ፣ ቡራዩ ክ/ከተማ ያላችሁ እዚህ ፎቶ ለይ ምታዩት ልጅ ስሙ ሙስዓብ አህመዲን ይባላል ትናንት ቅዳሜ 20/07/2017 ጥዋት ከቤት ወቶ ከቤተሰቦቹ ሰር ስለጠፋ ያያችሁ እንድት ጥቁሙን በአላህ ስም እንጥይቃለን።

ይህ ልጅ የምላስ ችግር ስላለው እሄን ሆኛለው ብሎ መናገር አይ ችልም
ስሙ ሙስዓብ አህመዲን
እድሜ 11
ቡራዩ ክ/ከተማ ድሬ ሶሎሊያ

ያየ ስው በዝህ ስልክ ቁጥር ያሰውቀን ወረታውን እንከፍላለን

0912859812
አህመዲን ሙሀመድ (ወላጅ አባቱ)
0932285817
ኢብሲቱ ጆሀር (ወላጅ እናቱ)
👍81
ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት

ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ኡስታዞችን መዝኖ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደቡ መጠሪያ :- ሱፐር ቫይዘር

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※  መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ የት/ት ደረጃ : 12 ና ከዚያ በላይ
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ሴት
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ መደቡ መጠሪያ:-የሙሉ ቀን ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን የሃፈዘና ጥሩ ሙራጀአ ያለው
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ወንድ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ተዝኪያ/ሸሃዳህ ማቅረብ የሚችል
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

የስራ መደቡ መጠሪያ: ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን በነዘር በደንብ የምትቀራ ና  መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ ብዛት: 4
※ ጾታ: ሴት
※ ሰአት : 3:00 - 6:00
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት


የስራ መደቡ መጠሪያ :- ኡስታዝ

የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ※ ቁርአን በነዘር በደንብ የሚቀራ ና  መስረታዊ የዲን እውቀት ያለው
※ ብዛት: ወንድ 3 , ሴት 5
※ ሰአት : ከአስር በኋላ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል/ምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት

※ አድራሻ : አለም ባንክ አንፎ አደባባይ ከዋቆ ጉቱ ት/ት ቤት ፊት ለፊት

ማሳሰቢያ :- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት  @ITQAN_islamic_company ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
👍91
I'm looking for  Laravel and Flutter Developer for a ONE-TIME PROJECT!

💵 Payment: 5,000

📌 Requirements:

Proficient in Laravel and Flutter for API integration. 
Strong understanding of RESTful APIs. 
Experience with database management (MySQL, PostgreSQL). 
Familiarity with version control (Git). 
Ability to troubleshoot and optimize performance. 
CAN START NOW.

No degree needed; just send me your best work and why you’re the right fit.

This project involves connecting existing Laravel and Flutter applications.

📥 contact me on telegram @adnan4k
👍51