I'm looking for the BEST Creative Youtube Video Editor FULL TIME!
💵Salary: ₱50,000 - ₱100,000/month💵
📌Requirements:
✅Proficient in Branding, Visual and Sound Design, Photography, Videography, Editing, Motion Graphics, UI/UX.
✅Has deep knowledge in Adobe Creative Applications, Capcut, Canva and other creative related Apps.
✅Basically proficient in over-all production manners.
✅Someone who can commit 100% of their time to this journey and grow as well.
✅Crypto proficiency is a plus!
✅CAN START NOW.
No need a degree, just send me your best work so far and why should you be the one.
You will be working with me directly and we will be creating contents together. You will be also with me everywhere I go even outside the country. Plus more alphas 😎
📥Submit your portfolios and best work here : james@kikicat.xyz

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Canva Pro በወር በ3 ዶላር ብቻ መጠቀም ! ተቻለ🎨 ። Just በ paypal መክፈል ከዚያ ፣ የክፍያ ማረጋገጫ screen shoot ይላኩ፣ Canva Pro invite ወዲያውኑ ይደርስዎታል። ወርሃዊ ክፍያዎ ምዝገባዎ እንዲቀጥል ያረጋግጣሉ። ፈጣን እና ቀላል ፈጠራ በእጆችዎ ጣቶች ላይ! 🚀"
ለበለጠ መረጃ አናግሯቸው phone number 0941077231 telgram @Amunadu
ለበለጠ መረጃ አናግሯቸው phone number 0941077231 telgram @Amunadu
❤2👍2
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን
ብዛት:- 2(ሴት)
የስራ ቦታ:- ኮልፌ አጠና ተራ (የሴቶች አልባሳት መሸጫ)
ደሞዝ ፡-በስምምነት
የስራ ልምድ :-ያላት ቢሆን ይመረጣል
ጠዋት 2:30 ገብታ ማታ 1:30 መውጣት የምትችል (የአካባቢው ነዋሪ የሆነች)
ብዛት:- 2(ሴት)
የስራ ቦታ:- ኮልፌ አጠና ተራ (የሴቶች አልባሳት መሸጫ)
ደሞዝ ፡-በስምምነት
የስራ ልምድ :-ያላት ቢሆን ይመረጣል
ጠዋት 2:30 ገብታ ማታ 1:30 መውጣት የምትችል (የአካባቢው ነዋሪ የሆነች)
👍9❤2
● ዛሬ ሰኞ feb /24 ከ 4:00 በፊት ቤተል አካባቢ ጥሬ ብር የጣለ ካለ በዚህ ቁጥር 0986999094 ምልክቶቹን እና ብዛቱን አሳውቃችሁ ደውላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
# ለባለቤቱ እንዲደርስ መልእክቱን አሰራጩት
# ለባለቤቱ እንዲደርስ መልእክቱን አሰራጩት
👍33❤1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ኤክስትሪም አካዳሚ
English ena ግብረገብ
መምህር ይፈልጋል
ለበለጠ መረጃ
0964353836
0977306471
ኤክስትሪም አካዳሚ
English ena ግብረገብ
መምህር ይፈልጋል
ለበለጠ መረጃ
0964353836
0977306471
ዳሩል ሁዳ መድረሳ
ኡስታዝ እንፈልጋለን
ሴት 1
መስፈርት:
ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የምችል
ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች
ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
ሙተነቂብ የሆነች
ለመድረሳው ቅርብ የሆነች (ጀሞ 2) ግዴታ
የስራ ሰአት: ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ
ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት
ለማመልከት @AWT94

👍7
አፋልጉን‼
ማታ ስራ አድሬ ለሱሑር 10:30 አካባቢ ከቢሮ/ለገሃር ስወጣ በነጭ የፖስታ ወረቀት የተጠቀለለ ፓሰፖርት፣ የቁም ፎቶ እና ጉርድ ፎቶ የያዘ ዶክመንት ጠፍቶብኛል። በማፈላለግ ያገኘ ሰው ካለ በስልክ ቁጥር 0911525488 ወይም 0910166267 ላይ ተባበሩኝ።
የፓስፖርቱ ስም Leyla Jemal Ebro
ለሌሎች በማጋራት ተባበሩኝ፣ አድርስ ተብየ ጠፍቶብኝ ነው።

👍11
ቅዳሜ በ29/05/2017 ምሽት 12:00 ሰአት አከባቢ ተራ ላይ ከ ፒያሳ ዓለም ባንክ 4ሰው የሚጭን መኪና ላይ ከሗላ ኪስ በፌስታል ያለ ሰነድ[ docment] ጥለን የወርደን ሲሆን በዛ ቀን ምሽት አካባቢ እዛ ተራ ላይ የጫናችሁ እባካችሁ ምናልባትም ካላያችሁት በጣም አሰልፈላጊ ዶክመንት ስለሆነ ያገኛችሁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያሳውቁን 0924015320& 0910002753.
ወሮታዉን እንከፍላለን
ወሮታዉን እንከፍላለን
❤2👍2
የጠፋብኝ ጁመአ ከጠዋቱ 3:30ነው የጠፈውም ከሀረም ነው በአላህ ሁሉም መልክቱንበማሰራጨትይተባበረኝ
አድራሻ 0505452317
0557585722
አድራሻ 0505452317
0557585722
👍15
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ አይነት= ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ
ቦታ= ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ= 5000
የስራ ሰዓት= ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት
አስፈላጊ መስፈርቶች
1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከመጋቢት 23 እስከ 29 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479

👍10
አፋልጉኝ.. ሰላም ጤና ይስጥልን የአዲስ እና አከባቢዋ ያላችሁ በተለይ ሸገር ከተማ፣ ቡራዩ ክ/ከተማ ያላችሁ እዚህ ፎቶ ለይ ምታዩት ልጅ ስሙ ሙስዓብ አህመዲን ይባላል ትናንት ቅዳሜ 20/07/2017 ጥዋት ከቤት ወቶ ከቤተሰቦቹ ሰር ስለጠፋ ያያችሁ እንድት ጥቁሙን በአላህ ስም እንጥይቃለን።
ይህ ልጅ የምላስ ችግር ስላለው እሄን ሆኛለው ብሎ መናገር አይ ችልም
ስሙ ሙስዓብ አህመዲን
እድሜ 11
ቡራዩ ክ/ከተማ ድሬ ሶሎሊያ
ያየ ስው በዝህ ስልክ ቁጥር ያሰውቀን ወረታውን እንከፍላለን
0912859812
አህመዲን ሙሀመድ (ወላጅ አባቱ)
0932285817
ኢብሲቱ ጆሀር (ወላጅ እናቱ)
ይህ ልጅ የምላስ ችግር ስላለው እሄን ሆኛለው ብሎ መናገር አይ ችልም
ስሙ ሙስዓብ አህመዲን
እድሜ 11
ቡራዩ ክ/ከተማ ድሬ ሶሎሊያ
ያየ ስው በዝህ ስልክ ቁጥር ያሰውቀን ወረታውን እንከፍላለን
0912859812
አህመዲን ሙሀመድ (ወላጅ አባቱ)
0932285817
ኢብሲቱ ጆሀር (ወላጅ እናቱ)
👍8❤1
ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት
ኢትቃን ኢስላማዊ ድርጅት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ኡስታዞችን መዝኖ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደቡ መጠሪያ :- ሱፐር ቫይዘር
የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ የት/ት ደረጃ : 12 ና ከዚያ በላይ
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ሴት
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ መደቡ መጠሪያ:-የሙሉ ቀን ኡስታዝ
የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን የሃፈዘና ጥሩ ሙራጀአ ያለው
※ ብዛት: 1
※ ጾታ: ወንድ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ተዝኪያ/ሸሃዳህ ማቅረብ የሚችል
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ መደቡ መጠሪያ: ኡስታዝ
የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ቁርአን በነዘር በደንብ የምትቀራ ና መስረታዊ የዲን እውቀት ያላት
※ ብዛት: 4
※ ጾታ: ሴት
※ ሰአት : 3:00 - 6:00
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት
የስራ መደቡ መጠሪያ :- ኡስታዝ
የተፈላጊ መስፈርቶች:
※ ※ ቁርአን በነዘር በደንብ የሚቀራ ና መስረታዊ የዲን እውቀት ያለው
※ ብዛት: ወንድ 3 , ሴት 5
※ ሰአት : ከአስር በኋላ
※ የስራ ልምድ: አመት ና ከዚያ በላይ
※ ቋንቋ : አማርኛ በደንብ መናገር የሚችል/ምትችል
※ ደሞዝ: በመድረሳው ስኬል መሰረት
※ አድራሻ : አለም ባንክ አንፎ አደባባይ ከዋቆ ጉቱ ት/ት ቤት ፊት ለፊት
ማሳሰቢያ :- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት @ITQAN_islamic_company ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

👍9❤1