ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
አስቸኳይ ኡስታዛ  እንፈልጋለን!
#A61

• አይነት:- ኦንላይን
• ቀን:- በሳምንት 2ቀን
• ቆይታ፦ ለ ግማሽ ሰዓት
• ሰአት፦3:00-3:30 ማታ
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ሴት ኡስታዛ
》》ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ

መስፈርት፦
● ኦንላይን አስቀርታ የምታዉቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች

መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A61 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉 @ayahquraniccenter
👍7🔥1
ብራይት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ቦታ፡- ቤተል
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- 12ተኛ እና ከዛ በላይ የተማረች የኮምፒውተር አጠቃቀም አጠቃላይ ልምድ ያላት እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0911278182 / 0903525352
ወይም በቴሌግራም:- @Bright_Tutorial_Center ያናግሩን
👍72
የስራው አይነት:- የሪልስቴት ወኪል አሰልጣኝ

ድርጅታችን አዳዲስ የሪልስቴት ወኪሎችን መልምሎ ለ15 ቀናት ኦንላይን  በማሰልጠን በወኪልነት ወደ ስራ ለማስገባት ስለሚፈልግ የሪልስቴት ወኪሎችን ማሰልጠንና ማብቅት የሚችል የሪልስቴት አሰልጣኝ ይፈልጋል።


ተፈላጊ ችሎታ:- ዘማጅነት ባላቸው ዘርፎች ዲግሪና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያለው። በዘርፉ ከፍተኛ የሆነ የማሰልጠን ብቃት ያለው/ላት፣ ከዚህ ቀደም ቢያንስ ለሁለት ዓመት በአሰልጣኝነት የሰራ/ች። ከታዋቂ የሪልስቴት አልሚዎች ጋር በሪልስቴት ወኪልነት የሰራ። የተደራጀና በሚፈለገው መልክ አፕዴት መደረግ የሚችል የማስተማሪያ ሞጁል ያለው። የኦንላይን መሳሪያዎችን (ዙም፣ ቴሌግራም፣ ...) በብቃት መጠቀም የሚችል።

የስራ ቦታ:- ባሉበት (ሪሞት)

ደምወዝ:- 40,000 (በ15 ቀን)

ለማመልከት: @zGloby
👍4
ረዛን አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች CV በአካል እና በቴሌግራም በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ይገልፃል።

ስልክ
+251906743333
👍6
የስራው አይነት:- የሸያጭ ሰራተኛ

የትምህርት ደረጃ:- ገደብ የለውም። ገር ግን ከሽያጭ ጋር የተገናኘ ስልጠና እና ልምድ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን።

ተፈላጊ ችሎታ:- ከፍተኛ የሆነ የማሳመን ብቃት ያለው/ያላት። ከዚህ ቀደም የተለያዩ እቃዎችን በኦንላይን ፕላትፎሮሞች ማለትም TikTok, Facebook, Telegram ወዘተ ላይ በመፖሰትና ገበያ በማምጣት ልምድ ያለው/ላት፣ ወርሃዊ የሽያጭ ታርጌት ማሳካት የሚችል/የምትችል፣ ከአማርኛና በተጨማሪ ሌሎች ቋንቋዎችን መናገር ቢችል/ብትችል ይመረጣል።

የስራ ቦታ:- ባሉበት (ሪሞት)

ደምወዝ:- 32,000 (ኮሚሽን ብቻ)

የቅጥር ሁኔታ:- ኮንትራት

ለማመልከት:- ስራው ላይ ብቃት የለህ/የለሽ ስመሆኑ በዝርዝ ማስረዳትና ደጋፊ ማስረጃዎችን ማያያዝ።

ልብ በሉ:- CV አያስፈልግም። ስራው ላይ ያለህን/ያለሽን ብቃትና ልምድ በዝርዝር መግለፅ ብቻ ነው የሚያስፈለገው።


ለማመልከት:- @zGloby
👍192
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር

#ሶስት #ሴት ኡስታዛዎች መቅጠር ይፈልጋል 🌺

#አንድኛዋ #ኡስታዛ  🌺 ሂፍዝ በማሳፈዝ ልምድ ያላት ሀፊዝ የሆነች  እንዲሁም ደርሶችን ኪታቦችን  የማስተማር ልምድ ያላት ። (ለሂፍዝ ክፍል)

እዲሁም #ሁለት🌺 ኡስታዛዎች ደሞ ቁርዓንን በነዘር በተጅዊድ ማንበብ የሚችሉ እንደዚሁም  አጫጭር ደርሶችን መስጠት የሚችሉ ይፈልጋል
(ሁለት ኡስታዛ  ለነዘር ክፍል )

መድረሳው ይፈልጋል ።

# የደርስ ሰዓት ከአስር እስከ መግሪብ
#ደሞዝ በስምምነት


#መስፈርት

1 ሙተነቂብ ነሆነች

2 አጫጭር  ኪታቦችች የማስቀራት ልምድ ያላት

3 በመድረሳው ህግ የምታከበር

ለበለጠ መረጃ
0967494979
4👍4
📣 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሚከተሉት የስራ ቦታዎች አአመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ 1:- የገቢ ማሰባሰቢያ አስተባባሪ

※ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
※ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
※ የስራ ሁኔታ፡ የ3 ወር ኮንትራት
※ጾታ፡- ወ

🔅መስፈርት

 ዕርዳታ የማሰባሰብ ልምድ ያለው
የኢብኑ መስዑድ / ነሲሃ ዳዕዋ እንቅስቃሴ ግንዛቤ ያለው
 በተለያዩ የዳዕዋ ተግባራት ላይ ተሳታፊ የሆነ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
ሱና ነጸብራቅ የሚታይበት

※ ተፈላጊ ብዛት፡ 2

※ ደሞዝ፡ በአፈፃፀሙ መሰረት ቦነስ ያለው

የስራ መደብ 2:- የእርዳታ ማስተባበሪያ ሰራተኛ

※ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
※ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
※የስራ ሁኔታ፡ የ3 ወር ኮንትራት
※ ተፈላጊ ብዛት፡ 10
※ ደሞዝ፡ በአፈፃፀሙ መሰረት ቦነስ ያለው
※ጾታ፡- ወ

🔅 መስፈርት

የኢብኑ መስዑድ / ነሲሃ ዳዕዋ እንቅስቃሴ ግንዛቤ ያለው
  በተለያዩ የዳዕዋ ተግባራት ላይ ተሳታፊ የሆነ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
የሱና ነጸብራቅ የሚታይበት

ለማመልከት:- CV በቴሌግራም @Ibnumesoud01 ላይ ይላኩ

©: Nesihajobs
👍3
Job vacancy
#C54

● Location : yohanis
● Grade :-  G6
● Duration: 3days per week
● Time: 11:00 LT- 12:00LT
● mo,tu,thu
● Salary: Company Scale
● Experience is required

•For female applicants

Apply in @Brighttutorialcenter2 only if you fulfill the requirements.
Use the code #C54  specifically for this vacancy
👍2
ይህቺ ልጅ ሒክማ ዐብዱረሒም ትባላለች። የ9ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የባሽዋም ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። በቀን 03 2017 ትምህርት ቤት ብላ እንደወጣች ትምህርት ቤትም አልገባችም፤ ቤትም ተመልሳ አልመጣችም። የጠፋችበት ሰፈር አስኮ አዲስ ሰፈር እስከ ጠሮ አራት መንታ አካባቢ ነበር።

እባካችሁ ያገኛችኋት በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን ።

0982177757
0927185256

ሼር በማድረግ ተባበሩ
👍15
Multimedia Editor & Office Assistant
Send your CV:
@DigitalsCEO
👍1
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ☝️

ከላይ በምስሉ የምታዩት ወንድማችን
ሱፍያን አህመድ ይባላል።

ትንሽ ስለሚያመውም ቤተሰብ በጣም በጭንቅ ይገኛል። እና ወንድምና እህቶች
ይህንን ወንድማችን ያየ ካለ በስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን እያልን በአሏህ ስም እንጠይቃለን።

ሀሙስ (ቀን 06/ 06/ 2017 ) ዙህር ሰላት አለም ባንክ (ሙስዓብ መስጂድ) ሰግዶ ከወጣ በኋላ የት እንደሄደ አልታወቀም።

የቤተ ሰብ ስልክ ፦

0931563114
0937616636
0977723274
👍121
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
---ሱፐርቫይዘር እንፈልጋለን-----


ቢሮ ገብተው የቋንቋ ሰልጣኞችን በኦንላይን የሚከታተሉ ብቁ ሰራተኞችን እንፈልጋለን

መስፈርት
1. እንግሊዘኛ እና አፋን ኦሮሞ በሚገባ አቀላጥፈው መናገር የሚችሉ
2.በመምህርነት ሙያ ልምድ ያላቸው
3.የማሳመን ብቃት ያላቸው
4.ብዛት 3
5. አድራሻ : አ.አ ቤተል

ለማመልከት በሚከተለው አድራሻ በቴሌግራም ያናግሩን @Brightregistration1

ቢኤፍ የትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት
👍1
ስታር አስጠኚዎች

ተማሪዎችን ለማገልገል ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች እንፈልጋለን።

የስራው አይነት፡ ተማሪዎችን በቤታቸው ወይም ኦንይን ማስጠናት

የስራ ዓይነት፡ ፓርታይም (በሰዓት / በትምህርት ክፍል)

ቦታ፡ አዲስ አበባ

የሚያስፈልጉት ትምህርቶች፡ በሁሉም የትምህርት አይነት

የሚፈለጉ ብቃቶች፡
ቢያንስ የዲግሪ ምስክር ወይም ስራ ልምድ
ተማሪዎችን ማስተማር የሚችል
ቤት ለ ቤት መስራት የሚችል
ኦንላይን (Zoom, Google Meet) ማስተማር የሚችል

የክፍያ ደረጃ፡ (በሰዓት / በትምህርት ክፍል)

ለማመልከት:  ፎርሙን ይሙሉ https://forms.gle/fsvRLg2iyJ42tvjv5


ለበለጠ መረጃ
📧 ቴሌግራም፡ @Starteachers
📞 ስልክ፡ 0960605122
👍4
I'm looking for the BEST Creative Youtube Video Editor FULL TIME!

💵Salary: ₱50,000 - ₱100,000/month💵

📌Requirements:

Proficient in Branding, Visual and Sound Design, Photography, Videography, Editing, Motion Graphics, UI/UX.
Has deep knowledge in Adobe Creative Applications, Capcut, Canva and other creative related Apps.
Basically proficient in over-all production manners.
Someone who can commit 100% of their time to this journey and grow as well.
Crypto proficiency is a plus!
CAN START NOW.

No need a degree, just send me your best work so far and why should you be the one.

You will be working with me directly and we will be creating contents together. You will be also with me everywhere I go even outside the country. Plus more alphas 😎

📥Submit your portfolios and best work here : james@kikicat.xyz
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Canva Pro  በወር በ3 ዶላር ብቻ መጠቀም  ! ተቻለ🎨 ። Just በ paypal መክፈል  ከዚያ ፣ የክፍያ ማረጋገጫ screen shoot ይላኩ፣ Canva Pro  invite ወዲያውኑ ይደርስዎታል። ወርሃዊ ክፍያዎ ምዝገባዎ እንዲቀጥል ያረጋግጣሉ። ፈጣን እና ቀላል ፈጠራ በእጆችዎ ጣቶች ላይ! 🚀"

ለበለጠ መረጃ አናግሯቸው phone number 0941077231  telgram @Amunadu
2👍2
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን
ብዛት:- 2(ሴት)
የስራ ቦታ:- ኮልፌ አጠና ተራ (የሴቶች አልባሳት መሸጫ)
ደሞዝ ፡-በስምምነት
የስራ ልምድ :-ያላት ቢሆን ይመረጣል
ጠዋት 2:30 ገብታ ማታ 1:30 መውጣት የምትችል (የአካባቢው ነዋሪ የሆነች)
👍92
● ዛሬ ሰኞ feb /24 ከ 4:00 በፊት ቤተል አካባቢ ጥሬ ብር የጣለ ካለ  በዚህ ቁጥር 0986999094 ምልክቶቹን እና ብዛቱን አሳውቃችሁ ደውላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ

# ለባለቤቱ እንዲደርስ መልእክቱን አሰራጩት
👍331