ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ሁዳ መልቲ-ሚዲያ / Huda Multi-Media

የስራ መደብ - ፕሮግራም አቅራቢ

ብዛት - 1

ጾታ - ወንድ

የስራ ቦታ - ጦር ሃይሎች ሆላንድ ኢምባሲ አጠገብ፣ የሁዳ መልቲ-ሚዲያ ስቱዲዮ

ደሞዝ: በስምምነት

የሥራ ሰዓት: Full Time

ሁዳ መልቲ-ሚዲያ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን ተቀብሎ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።

1/ በጋዜጠኝነትና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመስራት ተሰጥኦውና በመስኩም ለመስራት ፍላጎት ያለው

2/ ሚዲያው በሚያሰማራው ስራዎች ላይ ለመስራት ተነሳሽነት ያለው

3/ ፕሮግራም የማዘጋጀት፣ ቃለ መጠይቅ የማድረግና መድረክ የመምራት አቅሙና ዝግጁነቱ ያለው

4/ የስነ- ጹሁፍና የንግግር ክህሎት ያለው


እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወልና በቴሌግራም  አድራሻ መልዕክት በማስቀመጥ መመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፦


ቴሌግራም፦
+2519-25-11-90-23
@IbrahimDFZ
👍6
በአልሙኒየም ሥራ ላይ የተሰማራችሁ አልሙኒዬም ሻጮችና በአልሙኒየም ፓርቲሽን ሠሪዎች @HalalDigitalNetwork_bot ላይ አናግሩን። ጫረታ ስለሆነ የመጨረሻ የምትሉትን ዋጋም አስፍሩ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ
አል አቅሷ መስጂድ  ከአስር ቡሃላ ፕሮግራም ብቃት ያላትን ሴት ኡስታዛ አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል

መስፈርት
※ ለአካባቢው ቅርብ ቦታ ብትሆን ይመረጣል
※ ቃኢደቱ ኑራኒያ ላይ በደንብ መሰረት ያላት ቢሆን ይመረጣል
※ ለተማሪዎች አርዓያ የሚሆን አለባበስ እና ባህሪ የተላበሰች
※ ቀናት፦ ከጁምዓ እና ከእሁድ በስተቀር ባሉት ቀናት
※ ሰዓት፦ከ10፡30-12፡30 መቆየት የምትችል
※ ደሞዝ 4000
※ ብዛት 1

መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

የስራ ልምድ ላላት ቅድሚያ እንሰጣለን!

አድራሻ :- አፍንጮ በር አል አቅሷ መስጂድ

ስልክ ቁጥር
0920344891
0911459118
👍91
Job vacancy
#C37

● Location : Total(3ቁጥር ማዞርያ)
● Subject :-  Amharic&English language for beginner
● Duration: 3days per week
● Time: 10:30 LT- 11:30 LT
● mo,Tu,we,Thu,sat
● Saturday 3:00-4:00
● Salary: Company Scale
● Experience is required

•For female applicants


Apply in @brighthrmanagement only if you fulfill the requirements
Use the code #C37 specifically for this vacancy
👍31
React/nextjs ላይ ጥሩ ልምድ ያለው @birhannega ላይ አናግሩት!
👍1
ዳሩል ኩብራ የቁርኣን መዓከል ሁለት የ ስራ ቫካንሲዎች አሉት!

- ማርኬቲንግ
- ከስተመር ሰፖርት

መስፈርቱን የምታሟሉ ቴሌግራም @dkeditdp ላይ አመልክቱ
👍2
Success Tutors

Urgent Open position!

- Location: Betel
- Grade:- 3
- Duration: 3 days per week
- Days: Tuesday, Thursday, Friday
- Interval: for 1:00 hour
- Time: 11:00 to 12:00 LT
- Salary: Company Scale
- Tutors: #Female, Experience is Required, Plus Oromic Language Necessary

- Contact: @Success_tutorials
👍71
ሴልስ(ተማሪ የሚያስመዘግቡ) እንፈልጋለን

ቢኤፍ የስልጠና ማዕከል በ ኦንላይን እየሰጠ ለሚገኝው የቋንቋ እና የአጭር ጊዜ ስልጠና ብቁ ሰራተኞችን መድቦ እየሰራ የሚገኝ ቢሆንም  ተጨማሪ የሰው ሀይል በማስፈለጉ ምክንያት  ከታች የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ 9 ብቁ ሴልስ(ተማሪ የሚያስመዘግቡ)አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1= እጅግ በጣም ጥሩ የንግግር /የማሳመን ብቃት ያላት
2= ፆታ ~ ሴት።
3= የቅጥር ሁኔታ~ ቋሚ ሰራተኛ።
4= የስራ ~ ቦታ ቤተል።
5-ደመወዝ እና ኮሚሽን ~ በድርጅቱ እስኬል መሰረት።
6= በሽያጭ ባለሙያ እና ማርኬቲንግ ወይም በ Digital Marketing ስልጠና የወሰዱ።
7= እንግሊዘኛ ፣ አረብኛ ወይም አፋን ኦሮሞ አቀላጥፈው መናገር ለሚችሉ ቅድሚያ እንሰጣለን።
8= ብዛት ~  ስምንት

9 ፡ የስራ ልምድ 2 አመትና ከዚያ በላይ በሴልስ የሰሩ

     *ማሳሰቢያ፡ ከማመልከታችሁ በፊት ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላታችሁን እርግጠኛ መሆን ይገባል።

ለማመልከት ከታች በተገለፀው የቴሌግራም ሊንክ CV እና ስለ እናንተ የሚያብራራ ከ 3 ደቂቃ ያልበለጠ ቪድዮ (በስልክ የተቀረፀ መሆን ይችላል) ላኩልን።

@Brightregistration1
0932878889 በቴሌግራም ብቻ
👍91
Job Announcement: Part-Time Language Teachers Needed

Organization: BF Training Center Sister Company of: Bright Future Trading
BF Training Center, a leading provider of online language training, is seeking enthusiastic and dedicated part-time teachers for the following subjects:
- Spoken English
- Spoken Arabic
- Spoken Afaan Oromo
Requirements:
- Must reside in Addis Ababa or nearby areas.
- Proficient in the language you will teach.
- Strong communication skills and a passion for teaching.
- Reliable internet connection for online classes.
- Prior teaching experience is a plus.


To apply, please submit the following:
1. Your CV detailing your qualifications and experience.
2. A short video (can be recorded on your phone) introducing yourself and explaining why you are a good fit for the role in the language you wish to teach. Submit via Telegram to the provided contact.


Don't miss this opportunity to share your language expertise!

@Brightregistration1
0932878889
👍2
የለንተቡር አካዳሚ አክሲዮን ማህበር
ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ለይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ዝግጅት:– በከፍተኛ ትምህርት አግባብ ካለው ተቋም በአካውንቲንግ ፋይናንስ/በአካውንታት የተመረቀች
የስራ መደቡ:– ሲኒየር ሒሳብ ሰራተኛ
ብዛት:– 1
ፆታ: – ሴት
ደመወዝ:– በስምምነት
አድራሻ:– የአክሲዮኑ ማህበሩ ዋና ቢሮ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 04 ዓለም ባንክ ከዋና አደባባየረ ወደ አየር ጤነቀ በሚወስደው መንገድ ዝቅ ብሎ ኦሮሚያ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ:–0962206781/0951604060
👍52
Advertisement Alert!

The Ethiopian IT Park is looking for passionate and hardworking graduates to join Kagool, one of the Park’s resident companies. Kagool is a fast-growing global IT consultancy company specializing in the transformation of complex Global enterprises.

With opportunities in Full Stack Development, Data Science, Information Security, Project Management, SAP Consulting, and more, you’ll embark on a journey of growth, learning, and meaningful impact.

For more on the positions go to link: https://drive.google.com/file/d/1rcbmycmN-6NcOQBOzvdhZXcCloH-NezY/view?usp=drive_link

Fill out this form to apply or express your interest in one of its exciting graduate roles!
https://lnkd.in/e6Kqs4_b
የቅርብ ጊዜ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቃችሁ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና የታደሰ ፓስፓርት ያላችሁ በፌስቡክ በውስጥ አዋሩት። https://www.facebook.com/share/1AT12pm3vQ/
👍2
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ተንዚል የቁርኣን እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማእከል በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:-

የስራ መደብ

1.ወንድ ኡስታዝ

ብዛት:- 2

መስፈርት

👉  ቁርኣን የሃፈዘ
👉 ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ የሚቀራ
👉 መርከዞች ላይ 2 አመት የማስተማር ልምድ ያለው
👉  በጥሩ ስነ ምግባር ምስክር ማምጣት የሚችል
👉 መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀት ያለው

👉 መሠረታዊ የአረበኛ ትምህርት ቋንቋ  ማስተማር ልምድ ያለው


2. ሴት ኡስታዛ

ብዛት:- 2

መስፈርት

👉 15 ጁዝ ቢያንስ ቁርኣንን ያፈዘች
👉  ቁርኣንን በተጅዊድ ያኸተመች
👉 መርከዞች ላይ 2 አመት የማስተማር ልምድ ያላት
👉  በጥሩ ስነ ምግባር ምስክር ማምጣት የምትችል
👉 መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀት ያላት
👉 መሠረታዊ የአረበኛ ትምህርት ቋንቋ  ማስተማር ልምድ ያላት

የደመወዝ ሁኔታ

👉 በስምምነት

የቅጥር ሁኔታ

👉 ቋሚ

ማሳሰቢያ

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ከተለቀቀበት ቀን 2 ቀናት ውስጥ አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማሟላት ማመልከት ይኖርበታል::

ለማመልከት የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ

👉 0933807513
👉 0967936098
👍4🔥1
አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ነርስ ፕሮፌሽናል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርት-በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት 
 
የስራ ቦታ -
አለምባንክ: ስልጤ ሰፈር:
ቤተል መንዲዳ

የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ


ደመወዝ:- በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ+251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል


🏷Nesiha Jobs
👍2
ለአሏህ ብላችሁ እህቴን  አፋልጉኝ‼️

የተፈላጊዋ ስም ሻዱ ተማም እ/ኮርማ ትባላለች የአንድ ልጅ እናት ስትሆን አድራሻዋ ሳንኩራ ወረዳ ጃታ ቀበሌ ሲሆን በቀን 6/5/2017  ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ተፈላጊዋ ከቤት ስትወጣ ሰማያዊ ጅልባብ ለብሳ እንደነበርና እኛ ቤተሰቦቿ ትመለሳለች ብለን ብንጠብቅም መመለስ ስላልቻለች በተለያዩ አማራጮች የማፈላለግ ሥራ የተሰራ ቢሆንም ተፈላጊዋን ማግኘት ባለመቻላችን ቤተሰቦቿ በጭንቅ ላይ መሆናችንን እየገለፅን እህታችንን ያገኛችሁ ካላችሁ በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል እንድታሳውቁን ስንል  በአሏህ ስም ይጠይቃሉ።

ስልክ ቁጥር:-
             0916181538
             0916715993
             0916268571
👍9
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
ለአሏህ ብላችሁ እህቴን  አፋልጉኝ‼️ የተፈላጊዋ ስም ሻዱ ተማም እ/ኮርማ ትባላለች የአንድ ልጅ እናት ስትሆን አድራሻዋ ሳንኩራ ወረዳ ጃታ ቀበሌ ሲሆን በቀን 6/5/2017  ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ተፈላጊዋ ከቤት ስትወጣ ሰማያዊ ጅልባብ ለብሳ እንደነበርና እኛ ቤተሰቦቿ ትመለሳለች ብለን ብንጠብቅም መመለስ ስላልቻለች በተለያዩ አማራጮች የማፈላለግ ሥራ የተሰራ ቢሆንም ተፈላጊዋን ማግኘት ባለመቻላችን…
ተገኝታለች!!

አልሃምዱሊላህ እህታችንን ከቀናቶች ፍለጋና ጭንቀት በኋላ ዛሬ ልናገኛት ችለናል ሱመ አልሃምዱሊላህ

ወንድም ሙራድ አንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝ።  በዙ ታላላቅ የሚባሉ ሰዎች የማኅበረሰቡን ችግር ላለመስማት አድራሻቸውን ባጠፉበት ተጨባጭ አንተ ግን ከግለሰቦች ጀምሩ የህዝበ ሙስሊሙን ችግር በቻልከው ሁሉ በመቅረፍ የህዝብ ልጅ መሆንህን  በተግባር አስመሰክረሃል። ይህን የምለው ለእህቴ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ስለሰራሀልኝ ብቻ አይደለም። በዚህ አጋጣሚ ለበጉ ተግባራቶህ ላመሰግንህ ብዬ ነው።

አንተ የተጨነቁ ሰዎችን ጭንቀት እንዳቀለልከው ሁሉ በአኼራ ከሚገጥሙህ ጭንቀትና መከራ ሁሉ አሏህ ነጃ ያውጣህ
👍275