ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
የእንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛና ዓረብኛ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሚያችሁ ከ18-30 የሆነ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መመዝገብ ትችላላችሁ!
👍32👏1
#ጥቆማ

አንድ የስራ ማስታወቂያ እንጠቁማችሁ። ዕድላችሁንም ሞክሩ።

ማስታወቂያውን ያወጣው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ነው።

የስራ መደቦቹ ምን ምን ናቸው ?

1. ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አስተዳደር፣ኢኮኖሚክስ እና በተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ / ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት


2. ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡- 3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

3. ከፍተኛ የብራንዲንግ ባለሙያ

° ደረጃ፡- 14
° ደመወዝ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ፣ ቢዝነስ አስተዳደር እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-በግራፊክስ ፣ በዲዛይን እና ተዛማች ሰርተፊኬሽን ያለው/ያላት
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

4. ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

° ደረጃ፡-9
° ደመወዝ፡- 24,435
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በእንጨት ወይም በብረት ሥራ
° የትምህርት ደረጃ፡- 10+2
° የስራ ልምድ ፡- 3 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

5. የመረጃ ዴስክ ባለሙያ

° ደረጃ፡-11
° ደመወዝ፡- 29,029
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በጆርናሊዝም፣ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ ፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-1/0 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

ምዝገባ በኦን ላይን https://tinyurl.com/ipdchoexternalvacancy ላይ ነው የሚከናወነው።

ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ማስታወቂያ ትላንት ነው የወጣው ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ነው የሚቆየው።

አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር #ቀጥተኛ_የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የተባለ ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ አለበት።

ተጨማሪ መረጃ ደግሞ በስልክ ቁጥር 0118 72 24 20 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

መልካም ዕድል !

Tikvah
👍11
2017 vacancy -13 3 17.pdf
270.9 KB
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
እስፖክን መምህር ለ1ኛ-8ኛ ክፍል
ሶሻል ሰቴዲስ ለ7ኛ-8ኛ ክፍል
ስፖርት መምህር ለ9ኛ-10ኛ ክፍል
ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
ሞግዚት ለኬጂ
ጽዳት ለ1ኛ ደረጃ
ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
👍8
አምራ መካከለኛ ክሊኒክ ረዳት ሪሴፕሽኒስት  አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል!

ትምህርት፦ 12 የጨረሰች እና ከዛ በላይ
ፆታ :- ሴት
የስራ ልምድ 0 ዓመት
ከአማርኛ ውጭ ተጨማሪ ቋንቋ ለሚችሉ ቅድሚያ ይሰጣል

※ የስራ ቦታ፦ አንፎ 105 
※ የስራ ቀናት፦ ከሰኞ እስከ እሁድ (በሳምንት 1 ቀን እረፍት ያለው)
※ ደመወዝ፦ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በክሊኒኩ ማስረጃችሁን  በመያዝ በአካል መመዝገብ ይቻላል።

አድራሻ :- አንፎ 105 ከባጃጅ ተራ 50ሜ ገባ ብሎ

0917798377 ይደዉሉ


(ለኒቃቢስት ሴት ቅድሚያ ይሰጣሉ!)
👍15
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1‐ ዋና መምህር ለኬጂ  ብዛት 2
2‐ ረዳት መምህር ለኬጂ ብዛት 3
3‐ ሞግዚት ለኬጂ ብዛት 2
4– ፅዳት ለኬጂ ብዛት 2

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969
👍51
📢 📢  ተጀመረ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአራት ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ ተጀምሯል!

የእንግሊዘኛ የአረብኛ የኦሮምኛ ወይም የቻይንኛ ቋንቋን
ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን
በሳምንት 3ቀን ምሽት ለ1 ስዓት
ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ
በ 999 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ
ልናስተምሮ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!


በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
➡️https://t.me/brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182


ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/brightlanguagescenter
https://t.me/Brighttutorialcenter


ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter
👍71👏1
ስታር አስጠኚ በመላው አዲስ አበባ ተደራሽነቱን በማስፋት ጥራት ያለው የጥናት እና የቂርአት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው
https://t.me/startutorial28

በትርፍ ሰዐትም ሆነ በሙሉ ጊዜያችሁ ማስጠናት ወይም ማስቀራ ፍላጎት ያላችሁ

t.me/Starteachers ላይ ፋይላችሁን በመላክ ተቀላቀሉን

ለበለጠ መረጃ - 0960605122
👍5
የሥራ ማስታወቂያ

አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
የአዋቂ ጽኑ ህሙማን/Adult ICU/ ክፍል ኃላፊ

የትምህርት ደረጃ፣
ማስተርስ ዲግሪ/Master's Degree/
በካርዲዮቫስኩላር ነርስ

የሥራ ልምድ፣
2 /ሁለት/ ዓመትና ከዚያ በላይ በአዋቂ ጽኑ ህሙማን/Adult ICU/ የሠራ/ች፣

ብዛት፣
1(አንድ)

2.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣

የሆስፒታሉ ላቦራቶሪ ዲፓርትመንት
ጥራት ተቆጣጣሪ (Quality Supervisor)

የሥራ ልምድ፣
3 /ሦስት/ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል እና በላቦራቶሪ ጥራት ተቆጣጣሪነት (Quality Supervisor) ሆኖ/ና የሠራ/ች፣

ብዛት፣
1 (አንድ)

3.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

የትምህርት ደረጃ፣
ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ

የሥራ ልምድ፣
2/ሁለት/ ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች፣

ብዛት፣
2 (ሁለት)፣

ፆታ፣
ከተራ ቁጥር 1-3 አይለይም

3.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
ሞተረኛና ጉዳይ ፈፃሚ

የትምህርት ደረጃ፣
10ኛ ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ ሆኖ የመንጃ ፈቃድ ደረጃ/Grade ሞተር/Motor ያለው

የሥራ ልምድ፣
1/አንድ/ ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ

ብዛት፣
2 (ሁለት)፣

ፆታ፣
ወንድ

ደመወዝ፣
ለሁሉም የሥራ መደቦች በድርጅቱ ስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርት፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (አምስት) የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080, 0947-101010
ኢ-ሜይል፡ amingeneralhospital2012@gmail.com
👍121
Kifiya Financial Technology is seeking a Graduate Trainee to join their Legal, Compliance & Risk Team.


Qualifications:

- Bachelor’s degree in Law
- Strong analytical and problem-solving skills
- Excellent written and verbal communication skills
- Proficiency in Microsoft Office Suite (Word, Excel, PowerPoint
- Strong attention to detail
- Ability to work independently and as part of a team

Deadline: 5 December, 2024.

Click here to apply : https://forms.gle/xxyNG3NCsuEow4qB8
1
ኑር የቁርአን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

※የስራ መደብ :- ሴልስ/ ኦፕሬተር
※የትምህርት ደረጃ ፦ ዲጂታል ማርኬቲንግ የተማረ/ች ቢሆን ይመረጣል
※ ብዛት፦10
※ ፆታ፦ ሴት/ወንድ
※ የስራ ልምድ፦ 2 አመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
※ቋንቋ፦ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛ ብትችል ይመረጣል
※ ደሞዝ :- በስምምነት

ጅልባብና ኒቃብ ለባሾችን እናበረታታለን
ለማመልከት፦ በቴሌግራም 0940380102/@Nur_qurean
👍9
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወንድም እህቶቼ ይህ በፎቶ ለይ የምትመለከቱት ልጅስሙ ኻሊድ ሙሂድን ይባላል  የ16ዓምት ልጅ ሲሆን ትላንት 10ሰዓት ገደማ ፉሪ ሰልሰቢል መስጅድጋ ከመኖሪየ ቤቱ ወጥቶ አልተመለሰም እሄን ልጅ ያያቹህ በዚህ ሰልክ እንድተሳዉቅን በአሏህ  ም እንጠይቃለን
ሰልክ ቁጥር:0912201407/011916597/0910490405
ሙሀመድ / ሙሂዲን ብላቹህ አሳውቁን

ሼር በማድረግ ተባበሩን ወንድም እህቶች
👍1
ዛሬ ከአሻዋ ሜዳ ወደ አውቶብስተራ ታክሲ ይዤ ሄጄ ነበር ነገር ግን ከአውቶብስ ተራ ከታክሲ ወረጄ ቀጥታ አደባባዪን ተሻግሬ እሰከ ከረሜላ ህንፃ በ05 ቀበሌ በመንደሩ ውስጥ ለውስጥ እሰከ አመዴ ወጥቻለሁ በዚህ ቅፅፈት ፖስፖርቴን ጥያለሁ ሰሞኑ የቀጣይ ዕሮብ 09/04/17 ሳኡዲ በረራ አለኝ እባክህ ተባበረኝ።0910445118 bedru ansa
0920242689 alhamdu ansa ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ
👍15
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ ወንድም እህቶች እስኪ ለአላህ ብላቹ ይህንን በምስሉ የምትመለከቱት ልጅ ስሙ #አህመድ_አብዱረህማን ይባላል ቅዳሜ ታህሳስ 28 ከሰፈራ ጋርመንት ከሚገኘው ቤታቸው ከውጣ አልተመለሰም ካያችሁት ጠቁሙን ምንዳችሁ አላህ ይክፈለውና

ለእናቱ አንድ ልጅ ነው ቤተሰብ በጣም ተጨንቆዋል በእለቱ ሲወጣ የለበሰው ጀለቢያ ቢሆንም የሚቀይረው ልብስ በትንሺዬ በትምህርት ቤት ቦርሳ ይዞዋል ልጅ እጅግ ትሁት አስተዋይ ሰው ቀና ብሎ የማያይ ልጅ ነው በእለቱ ይህንን ሊወስን ምን እንዳነሳሳው ባናውቅም ልጁ ገና ህፃን ስለሆነ ለአላህ ብላችሁ አፋልጉን ሼር እያደረጋችሁ ተባበሩን።

ስልክ 0913142520
          0989705410
           0911912273. በመደወል ወሳውቁን
👍4🥰2
የአስቸኳይ ፓስፖርት ቀጠሮ እንዲሞላላችሁ የምትፈልጉ፤ በዚህ ሊንክ የልደት ካርዳችሁንና መታወቂያችሁን ፎቶ አንስታችሁ @HalalDigitalNetwork_bot ላይ ላኩትና እንሞላላችኋለን።



የአስቸኳይ ፓስፖርቱ የ2 ቀን ወይም የ5 ቀን ነው። ክፍያው ከታች ተያይዟል። ባይሆን እኛም የምንሞላበትን እናስከፍላለን (በነፃ አይደለም!)
👍122
ብራይት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡- እንግዳ ተቀባይ
የስራ ቦታ፡- ቤተል
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፡- 12ተኛ እና ከዛ በላይ የተማረች የኮምፒውተር አጠቃቀም አጠቃላይ ልምድ ያላት ቢሮ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0911278182 / 0903525352
👍4
አፋልጉኝ!!!
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ነች። እናም ወላጅ በጣም በጭንቅ ስለሆኑ እንድታፋልጓቸው እንጠይቃለን።
0921321379 ወይም
0967203691
ደውለው ያለችበት የጠቆመ ወረታው ከፋይ ነን።
👍12