ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.77K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
Company Name : Ethio Market and Consulting PLC

የስራው መደብ፦ ኮንቴንት ክሬተር + ቪዲዮ ኤዲተር + HOST [ being infront of Camera ]

※ ጾታ፦ ወንድ
※ የስራው አይነት፦ 8:30 - 17:30
※ ልምድ ፦ ከዚህ በፊት የሰሩትን ቪድዮ ይላኩ
※ አድራሻ፦ ሜክሲኮ እና መገናኛ
※ ደመወዝ፦ Per Edited Video + Commission

አመልካቾች በሚከተለው User name ስልክ ቁጥር እና ከዚህ በፊት የሰሩትን Editing መላክ ይኖርባችዋል  @Cyber_Technology
Yemen Community School would like to hire vibrant KG teachers urgently. If interested, send your documents via Telegram at 0933777776 or e-mail yemencomschool@gmail.com.
1👍1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
መወዳ ት/ቤት ረዳት መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የት/ዝግጅት : ሰርተፍኬት እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ : 0 እና ከዚያ በላይ
ብዛት:  5
ፆታ : ሴት
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ካራ ቆሬ ታክሲ ማዞሪያ በሚገኘው መወዳ 2ተኛ እና መሰናዶ ት/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0911721890
👍7
#ጥቆማ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ(Regular) ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር  በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።

በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ:-
                     📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)
👍12
የእንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛና ዓረብኛ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሚያችሁ ከ18-30 የሆነ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መመዝገብ ትችላላችሁ!
👍32👏1
#ጥቆማ

አንድ የስራ ማስታወቂያ እንጠቁማችሁ። ዕድላችሁንም ሞክሩ።

ማስታወቂያውን ያወጣው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ነው።

የስራ መደቦቹ ምን ምን ናቸው ?

1. ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አስተዳደር፣ኢኮኖሚክስ እና በተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ / ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት


2. ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡- 3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

3. ከፍተኛ የብራንዲንግ ባለሙያ

° ደረጃ፡- 14
° ደመወዝ፡- 38,557
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ፣ ቢዝነስ አስተዳደር እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-በግራፊክስ ፣ በዲዛይን እና ተዛማች ሰርተፊኬሽን ያለው/ያላት
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

4. ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

° ደረጃ፡-9
° ደመወዝ፡- 24,435
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በእንጨት ወይም በብረት ሥራ
° የትምህርት ደረጃ፡- 10+2
° የስራ ልምድ ፡- 3 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

5. የመረጃ ዴስክ ባለሙያ

° ደረጃ፡-11
° ደመወዝ፡- 29,029
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በጆርናሊዝም፣ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ ፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-1/0 ዓመት
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

ምዝገባ በኦን ላይን https://tinyurl.com/ipdchoexternalvacancy ላይ ነው የሚከናወነው።

ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ማስታወቂያ ትላንት ነው የወጣው ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ነው የሚቆየው።

አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር #ቀጥተኛ_የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የተባለ ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ አለበት።

ተጨማሪ መረጃ ደግሞ በስልክ ቁጥር 0118 72 24 20 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

መልካም ዕድል !

Tikvah
👍11
2017 vacancy -13 3 17.pdf
270.9 KB
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
እስፖክን መምህር ለ1ኛ-8ኛ ክፍል
ሶሻል ሰቴዲስ ለ7ኛ-8ኛ ክፍል
ስፖርት መምህር ለ9ኛ-10ኛ ክፍል
ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
ሞግዚት ለኬጂ
ጽዳት ለ1ኛ ደረጃ
ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
👍8
አምራ መካከለኛ ክሊኒክ ረዳት ሪሴፕሽኒስት  አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል!

ትምህርት፦ 12 የጨረሰች እና ከዛ በላይ
ፆታ :- ሴት
የስራ ልምድ 0 ዓመት
ከአማርኛ ውጭ ተጨማሪ ቋንቋ ለሚችሉ ቅድሚያ ይሰጣል

※ የስራ ቦታ፦ አንፎ 105 
※ የስራ ቀናት፦ ከሰኞ እስከ እሁድ (በሳምንት 1 ቀን እረፍት ያለው)
※ ደመወዝ፦ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በክሊኒኩ ማስረጃችሁን  በመያዝ በአካል መመዝገብ ይቻላል።

አድራሻ :- አንፎ 105 ከባጃጅ ተራ 50ሜ ገባ ብሎ

0917798377 ይደዉሉ


(ለኒቃቢስት ሴት ቅድሚያ ይሰጣሉ!)
👍15
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1‐ ዋና መምህር ለኬጂ  ብዛት 2
2‐ ረዳት መምህር ለኬጂ ብዛት 3
3‐ ሞግዚት ለኬጂ ብዛት 2
4– ፅዳት ለኬጂ ብዛት 2

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969
👍51
📢 📢  ተጀመረ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአራት ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ ተጀምሯል!

የእንግሊዘኛ የአረብኛ የኦሮምኛ ወይም የቻይንኛ ቋንቋን
ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን
በሳምንት 3ቀን ምሽት ለ1 ስዓት
ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ
በ 999 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ
ልናስተምሮ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!


በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
➡️https://t.me/brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182


ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/brightlanguagescenter
https://t.me/Brighttutorialcenter


ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter
👍71👏1
ስታር አስጠኚ በመላው አዲስ አበባ ተደራሽነቱን በማስፋት ጥራት ያለው የጥናት እና የቂርአት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው
https://t.me/startutorial28

በትርፍ ሰዐትም ሆነ በሙሉ ጊዜያችሁ ማስጠናት ወይም ማስቀራ ፍላጎት ያላችሁ

t.me/Starteachers ላይ ፋይላችሁን በመላክ ተቀላቀሉን

ለበለጠ መረጃ - 0960605122
👍5
የሥራ ማስታወቂያ

አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
የአዋቂ ጽኑ ህሙማን/Adult ICU/ ክፍል ኃላፊ

የትምህርት ደረጃ፣
ማስተርስ ዲግሪ/Master's Degree/
በካርዲዮቫስኩላር ነርስ

የሥራ ልምድ፣
2 /ሁለት/ ዓመትና ከዚያ በላይ በአዋቂ ጽኑ ህሙማን/Adult ICU/ የሠራ/ች፣

ብዛት፣
1(አንድ)

2.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣

የሆስፒታሉ ላቦራቶሪ ዲፓርትመንት
ጥራት ተቆጣጣሪ (Quality Supervisor)

የሥራ ልምድ፣
3 /ሦስት/ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል እና በላቦራቶሪ ጥራት ተቆጣጣሪነት (Quality Supervisor) ሆኖ/ና የሠራ/ች፣

ብዛት፣
1 (አንድ)

3.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

የትምህርት ደረጃ፣
ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ

የሥራ ልምድ፣
2/ሁለት/ ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች፣

ብዛት፣
2 (ሁለት)፣

ፆታ፣
ከተራ ቁጥር 1-3 አይለይም

3.የሥራ መደቡ መጠሪያ፣
ሞተረኛና ጉዳይ ፈፃሚ

የትምህርት ደረጃ፣
10ኛ ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ ሆኖ የመንጃ ፈቃድ ደረጃ/Grade ሞተር/Motor ያለው

የሥራ ልምድ፣
1/አንድ/ ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ

ብዛት፣
2 (ሁለት)፣

ፆታ፣
ወንድ

ደመወዝ፣
ለሁሉም የሥራ መደቦች በድርጅቱ ስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርት፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (አምስት) የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል የተሟላ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት
ሞባይል፡ 8080, 0947-101010
ኢ-ሜይል፡ amingeneralhospital2012@gmail.com
👍121
Kifiya Financial Technology is seeking a Graduate Trainee to join their Legal, Compliance & Risk Team.


Qualifications:

- Bachelor’s degree in Law
- Strong analytical and problem-solving skills
- Excellent written and verbal communication skills
- Proficiency in Microsoft Office Suite (Word, Excel, PowerPoint
- Strong attention to detail
- Ability to work independently and as part of a team

Deadline: 5 December, 2024.

Click here to apply : https://forms.gle/xxyNG3NCsuEow4qB8
1
ኑር የቁርአን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

※የስራ መደብ :- ሴልስ/ ኦፕሬተር
※የትምህርት ደረጃ ፦ ዲጂታል ማርኬቲንግ የተማረ/ች ቢሆን ይመረጣል
※ ብዛት፦10
※ ፆታ፦ ሴት/ወንድ
※ የስራ ልምድ፦ 2 አመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
※ቋንቋ፦ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛ ብትችል ይመረጣል
※ ደሞዝ :- በስምምነት

ጅልባብና ኒቃብ ለባሾችን እናበረታታለን
ለማመልከት፦ በቴሌግራም 0940380102/@Nur_qurean
👍9
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወንድም እህቶቼ ይህ በፎቶ ለይ የምትመለከቱት ልጅስሙ ኻሊድ ሙሂድን ይባላል  የ16ዓምት ልጅ ሲሆን ትላንት 10ሰዓት ገደማ ፉሪ ሰልሰቢል መስጅድጋ ከመኖሪየ ቤቱ ወጥቶ አልተመለሰም እሄን ልጅ ያያቹህ በዚህ ሰልክ እንድተሳዉቅን በአሏህ  ም እንጠይቃለን
ሰልክ ቁጥር:0912201407/011916597/0910490405
ሙሀመድ / ሙሂዲን ብላቹህ አሳውቁን

ሼር በማድረግ ተባበሩን ወንድም እህቶች
👍1