ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
7.76K subscribers
933 photos
5 videos
3 files
695 links
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Download Telegram
ከቦሌ አራብሳ ወደ ፒያሳ በባስ ስትሄድ ላፕቶፕ የረሳህ!



እባክህ ባስ ላይ ላፕቶፕ ሰጥተኸህ የወረድክ ልጅ መጥተህ ውሰድ. 💻ዛሬ ጠዋት ከቦሌ አራብሳ ወደ ፒያሳ በባስ ስንሄድ ላፕቶፕህን ያዝልኝ ብለህ ሰጥተኸኝ ረስተህ የወረድክ ልጅ ፣ መጥቼ እንዳልሰጥህ አድራሻህ የለኝም ፣ላፕቶፑ ሲከፈት Abdela Ahmed ይላል። እባክህ ከታች በተቀመጠው ቁጥር ደውልና መጥተህ ውሰድ ተብለሃል።
0942838128
👏41👍18
አፋልጉን
=========
አፍናን ኢብራሂም
የትውልድ እና የመኖሪያ ስፍራ ወሎ ኸሚሴ
እድሜ 15
አካሏ ሙሉ አእምሮ ጤነኛ ነች
ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል
ቅዳሜ 2/2/2017 እንደወጣች አልተመለሰችም
የቤተሰብ ስልክ +251913698655
0912341423 ይደውሉ
👍41
ኑር ኢስላሚክ ሴንተር ኡስታዝ ይፈልጋል (አስቸኳይ)
1. ቁርአን ሙሉ የሀፈዘ
2. የማስቀራት ልምድ ያለው
3. ኢስላማዊ አደብ የተላበሰ
ብዛት:-  1
ፆታ:-   ወንድ
ደሞዝ:-   በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ሰአት:-   ከመግሪብ ሰላት ጀምሮ
አድራሻ:- እህል በረንዳ (መስለሚያ)
ስልክ 0943686868
         0112732753
👍1
ፋርማሲስት  💊💊💊💊 ይፈለጋል

Hudad pharmacy (ሁዳድ ፋርማሲ)  በተሻለ እና በተቀላጠፈ መስተንግዶ ደንበኞቹን መንከባከብ ስለሚፈልግ በሙያው ልምድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ቦታ: ቀራኒዮ ታክሲ ተራ አካባቢ

ልምድ: በፋርማሲ ሁለት አመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

የስራ ሰዓት: ከ2:00- 11:00

ደሞዝ: በድርድር

ለማመልከት: በቴሌግራም አድራሻችን የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃዎችን @mubeneja ይላኩ።
👍3
ሂክማ በድሩ እባላለሁ።  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝቻለሁ፡፡ ለመመረቅያ ጽሑፍ ያቀረብኩትን የህፃናትን መብት ከአለማዊ እና  ሸሪዓዊ  ሕግ  ጋር  ያለውን ምልከታ በመጻፍ መልክ ለአንባቢ በሚመች አቀራረብ  ለህትመት ማብቃቴ ይታወሳል። በህግ ሙያ ስራ ላይ ያገኘሁትን ልምድ  በማጠናቀር መጽሐፉ በዋናነት ሕጻናት ላይ ትኩረት ቢያደርግም ሴቶችን እና ወላጆችን የሚመለከቱ ጉዳዮችም በስፋት ተዳሰዋል።

ይህ  መጽሐፍ  የመጀመሪያ እትሙ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሲሆን አሁን ላይ  በ PDF መልክ  ቢሆን እንኳ አዘጋጂልን በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄ  በቀረበልኝ መሰረት ውብ በሆነ መንገድ እነሆ አዘጋጅቼዋለሁ።                           👉ከገቢው 25% የሚሆነው ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት እና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋዊያን የሚውል ነው። ጠቃሚ እውቀትን በመገብየት የመልካም ሥራ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል::                                    
ይህን  ጠቃሚ የሆነ  እውቀት የያዘና ብዙ የተለፋበትን  መጽሐፍ ለማንበብ የወደዳችሁ 200 ብር  ከታች በተቀመጡት አካውንቶች በአንዱ ካስገቡ እና ደረሰኙን  ከላኩ መጽሐፉ ወዲያውኑ ይደርስዎታል።  @hikbedr or @hikmetulahbedredin በሚል የቴሌ ግራም አካውንት  ወይንም በስልክ ቁጥር (0985430115/0913485309) ልታገኙኝ ትችላላችሁ።                      http://t.me/hikmetbedru14
👇👇👇
ንግድ ባንክ    
1000483919984
ዘምዘም ባንክ
0002197320101
ሂጅራ ባንክ
1000631650001   
አቢሲኒያ ባንክ
47138418
👍18
አፋልጉኝ  
ጥቅምት 25/2017
===========
  አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላህ  ወበረካትሁ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት ሚፍታ አህመድ ይባላሉ ቤሮ , አሸዋ ሜዳ መጥተው ትላንት 3 ሰዐት ላይ ጠፍቶብናል እና ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀናል ህመም አለበት።

እባካችሁ ይህን አባት ያያቹህ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

0965625136
0703415629
👍6
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969
👍1
Company Name : Ethio Market and Consulting PLC

የስራው መደብ፦ ኮንቴንት ክሬተር + ቪዲዮ ኤዲተር + HOST [ being infront of Camera ]

※ ጾታ፦ ወንድ
※ የስራው አይነት፦ 8:30 - 17:30
※ ልምድ ፦ ከዚህ በፊት የሰሩትን ቪድዮ ይላኩ
※ አድራሻ፦ ሜክሲኮ እና መገናኛ
※ ደመወዝ፦ Per Edited Video + Commission

አመልካቾች በሚከተለው User name ስልክ ቁጥር እና ከዚህ በፊት የሰሩትን Editing መላክ ይኖርባችዋል  @Cyber_Technology
Yemen Community School would like to hire vibrant KG teachers urgently. If interested, send your documents via Telegram at 0933777776 or e-mail yemencomschool@gmail.com.
1👍1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
መወዳ ት/ቤት ረዳት መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የት/ዝግጅት : ሰርተፍኬት እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ : 0 እና ከዚያ በላይ
ብዛት:  5
ፆታ : ሴት
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ካራ ቆሬ ታክሲ ማዞሪያ በሚገኘው መወዳ 2ተኛ እና መሰናዶ ት/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0911721890
👍7
#ጥቆማ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ(Regular) ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር  በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።

በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ:-
                     📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)
👍12
የእንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛና ዓረብኛ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሚያችሁ ከ18-30 የሆነ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መመዝገብ ትችላላችሁ!
👍32👏1